𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
17.6K subscribers
2.26K photos
1.1K videos
15 files
939 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
Day 28 ጌታችንን እናስታውስ።🌸 أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوبُ إِلَيْه(33)
Day 29

ጌታችንን እናስታውስ።💫

ረሱል እንዲህ አሉ፡

ለአላህ በጣም የተወዷዱ 4 ቃላት ናቸው፡

1) ሱብሃነላህ (ክብር ለአላህ ይገባው)፣

2) አልሀምዱ ሊላህ (ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው)፣

3) ላኢላሀ ኢለላህ (ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክየለም)

4) አሏሁ አክበር (አላህ ታላቅ ነው)፡፡

ሳሂህ ሙስሊም (2137) -ሳሂህ
🥰21👍109
አሁን አሁን የተረዳውት ነገር ብኖር በልብህ ያለውን የሚረዳህ ከአላህ ውጪ ማንም እንደሌለ ነው። የኔ ምትለው ሰው ራሱ ምንም አይረዳህም😔

በቃ ህይወት ከኣላህ ጋር ብቻ
😊
👍67💯2313
ለትውስታ ያክል😀 :ነገ ሰኞ ነው😀

የቻለ (ይጹም) ያልቻለ አሏህ

እንዲያስችለው ዱአ
🤲 ያድርግ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31🫡65🔥4🥰1
ሂጃብ አርገን እያያቹ
ለሰላምታ እጃቹን ምትዘረጉ
ወንዶች ምን እንበላቹ..?
😁5116👏12👍2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር

📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❸❷❾

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
12🥰4👍1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋: ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ ❴Part 299❵ #hadith299 ". አቡ ሁረይራ ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፦ "አላህ እድሜውን እስከ ስድሳ ዓመት ያረዘመለትን ሰው ( ዕድሜ ቢታከልልኝ ይህን ይህን በጎ ተግባር እፈጽም ነበር) በማለት ለአላህ ትዕዛዝ ላለማደሩ የሚያቀርበውን) ምክንያት ውድቅ አድርጓል።" (ቡኻሪ ዘግበውታል)…
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋:

ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 300❵ #hadith300


"ኢብኑ ዓባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።

"ዑመር (ረ.ዐ) በድር ዘመቻ ላይ ከተሳተፉ አንጋፋ ሶሐቦች እኩል ወደ ችሎታቸው ያስገቡኝ ነበር። በነገሩ ደስተኛ ያልነበሩ ሶሐባዎች "ይህ የልጆቻችን እኩያ የሆነ ልጅ ከኛ ጋር እኩል ችሎቱ ላይ መገኘቱ ለምን ይሆን?" አሉ። ዑመርም "ይህ ልጅ ከምታውቁት (ከዒልሙ ማዕከልና ከነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ቤት የተገኘ ነው" አሉ። አንድ ቀን ዑመር ጠሩኝና ከርሳቸው ጋር ወደ ችሎታቸው አስገቡኝ። ያለኝን (የጠለቀ እውቀትና ብስለት) ለነርሱ ለማሳየት እንደሆነ የጠሩኝ አስባለሁ። ከዚያም "ኢዛ ጃአ ነስሩሏሂ ወልፈትሑ" ስለሚለው የቁርአን አንቀጽ ምን ትላላቹ? በማለት ጠየቁ። "አላህ (ሱ.ወ) ሲረዳንና ድልን ሲያጎና ጽፈን እንድናመሰግነውና ምህረትንም እንድንለምነው ታዘናል" አሉ
ከፊሎቹ ፤ ሌሎቹ ዝምታን መረጡ አስተያየት ከመስጠት በመቆጠብ። "ኢብኑ ዓባስ ሆይ አንተም የምትለው ይህንኑ ነው?" ሲሉ ዑመር ጠየቁኝ "አይደለም" አልኳቸው። "ታድያ ምንድነው የምትለው?" አሉኝ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ህልፈተ-ሕይወት መቃረቡን አላህ አሳወቃቸው። የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ የዕድሜህ ፍጻሜ መቃረቡን የሚጠቁም ምልክት በመሆኑ ጌታህ ከማመስገን ጋር አጥራው ምሕረትንም ለምነው እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና አላቸው በማለት መለስኩ። ዑመርም (ረ.ዐ) እኔም የምረዳው አንተ በተረዳኸው መልኩ ነው አሉ።"

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18543

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰149
.
ላንቺ ኒካህ ለማሰር ወጥሬ እየሰራው
ነው... የሚል ወንድ ከሌሎች እኩል
መታየት የለበትም::🫠
👍60😁29💯17👏31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يا رب ارزقني الزواج الصلح😅😅 قول امين 🤭
33😱6👍5😢2🍓1
እንደ አላህ ቸር የሆነ ምን አለ
እንደ ቁርአን ጣፋጭ የሆነ ምን አለ


ያሰላም🥹🥰
77👍12🥰6
Nothing is impossible for Allah. ምንም ማየልቅበት ጌታ ነው ያለን So never, never, never give up in your dua. ምንም ቢሆን በዱአችን ወይም በዱአ ላይ ተስፋ መቁረጥ የለብንም።"🤌🌸
49👌8
"አንቺ ልክ እንደ እህቴ ነሽ!

​ይህ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በInbox የሚደረግን የተለየ ግንኙነት(የሀራም ወጥመድ) ለመፍጠር የሚሰጥ ማመካኛ የሚነገር ትልቁ ውሸት ነው።
​ተጠንቀቁ ሴቶች
ሀራም ሀራም ነው ምንም ማብራሪያ ሁኔታውን አይቀይረውም።
38👍17😢7🫡3🥰2👏2
🧕🏻: ሀቢቢ ግን ስንተኛ ሚስትህ ነኝ ?

👳: ኧረ ስንተኛም ስንነሳም ሚስቴ ነሽ ሁቢ🙂‍↔️


እንደዚህ ካልተላለፍን 🤭ከባድ ነው 😉
😁122👍7😨64🍓2
💔💔
💔336
የሰው ልጅ ትልቁ ስኬቱ ለጌታው ምርጥ ባሪያ መሆኑ ነው።
56🔥11🤝4🍓2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"በአላህ ላይ የሚገባውን መመካት ብትመኩ ኖሮ፣ ወፍ ተርባ ወጥታ ጠግባ እንደምትመለሰው ሁሉ አላህ ሲሳይን ይሰጣችሁ ነበር።

     ሶሂህ ቲርሚዚ  (2344)
53🥰8👍3
🐫የበረሃው እንባ🐫 #ክፍል 11 ይቀጥላል💫


ሞቅ ሞቅ አድርጉት 3:30 ይለቀቃል 🫶
62👍6
የበረሃው እንባ  


ክፍል 11


ፀሐፊ zoya ~



.....​የባኒ ዋሊድ እስር ቤት ጨለማ ግድግዳዎች የብዙዎችን ሲሳይ በልተው  የብዙዎችን ተስፋ አምክነው እነሆ ሁለት ዓመታት ነጎዱ በነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥ በዚያ ጠባብ ክፍል ውስጥ የነበሩት ወጣቶች ቁጥር እየቀነሰ ሄዶ አሁን የቀሩት ሦስት ብቻ ናቸው ኦርሳም  ኢዘዲን እና አህመድ
​ሁለት ዓመት ሙሉ ብርሃን በናፈቃቸው አይኖቻቸው የሰው ልጅ መሆኑን በረሱ ደላላዎች ግርፋት ስር ኖሩ ሰውነታቸው ከስቶ ከአጥንትና ከቆዳ በስተቀር ምንም አልቀራቸውም ልብሳቸው አልቆ አሁን ሰውነታቸውን የሚሸፍኑት በየተራ በሚወረወርላቸው አሮጌ ጨርቅ ነው።


​ኦርሳም አሁን ያን መሬት የሚፍቅበትን እንጨት ከጣለ ቆይቷል መሬቱን ከመቆፈር ይልቅ ግድግዳውን ተደግፎ ዝምታን መርጧል  በነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥ የኦርሳም ድምፅ እየቀነሰ ትዝታዎቹም እየፈዘዙ መጥተዋል።

​ኢዘዲን ግን አሁንም ያ ጠንካራ መንፈሱ አልተሰበረም  "ስማ ኦሪ" አለ ኢዘዲን ድምፁ በረሃብ ቢሰባበርም  "እነዚህ ሰዎች እኛን ያልገደሉን ለምንድነው ይመስልሃል  ሁለት ዓመት ሙሉ ለምን አቆዩን

​ኦርሳም አንገቱን ቀና አድርጎ በፈዘዙ አይኖቹ ተመለከተው "ምናልባት እንድንሞት ስላልተፈረደልን ይሆናል" አለ በደረቀ አንደበት
​አህመድ ግን አሁንም በዚያው የቆየ ልማዱ ወደ ጣራው አፍጥጦ ይስቃል አሁን ግን ሳቁ እንደ ድሮው አይደለም የደከመ ይመስላል "እኔ አውቃለሁ" አለ አህመድ ጣልቃ ገብቶ ሳል በቀላቀለ አንደበት "እኛን እዚህ ያቆዩን የሰይጣን ምስክሮች እንድንሆን ነው የሰው ልጅ ምን ያህል ሊጨክን እንደሚችል ለዓለም እንድንናገር። ግን ዓለም የሚሰማ ጆሮ የላትም።"አህመድ በጣም ደክሟል እናም ሞት አፋፍ ያለ ይመስላል

የአህመድ ሳል በክፍሉ ውስጥ ያስተጋባል እያንዳንዱ ሳል ደም ይተፋል ሰውነቱ ሁለት ዓመት ሙሉ የደረሰበትን ግርፋትና ረሃብ መቋቋም አቅቶታል "ኦሪ... ኢዙ..." አለ አህመድ ድምፁ እየራቀ "ዛሬ ጣራው ላይ ያሉት ልጆቼ በጣም ቀርበውኛል እየጠሩኝ ነው እጃቸውን ዘርግተው ና አባዬ  እያሉኝ ነው..."

​ኦርሳም ተንፏቆ ወደ አህመድ ተጠጋ ያ አጥንት ብቻ የሆነውን እጁን ያዘው "አህመድ... አይዞህ ጠንክር ገና ፀሐይን እናያለን" አለው ምንም እንኳ እሱ ራሱ ፀሐይን እንደሚያይ ተስፋ ባይኖረውም።

​አህመድ ግን ፈገግ አለ ያ ለሁለት ዓመት ያላቆመው ፈገግታ ዛሬ ብርሃን የተቀላቀለበት ይመስላል "አይ ኦሪ... እኔ ፀሐይን አየኋት ከእናንተ በላይ አየኋት እናንተ ጨለማውን ስታዩ እኔ ብርሃኑን ሳይ ነበር የኖርኩት አሁን ግን መሄጃዬ ነው..." እያለ አይኑን በዝግታ ጨፈነ የአህመድ ትንፋሽ በዚያች ጠባብ ክፍል ውስጥ ለዘላለም ቆመ አዎ አህመድ ልጆቹን እየናፈቀ ሄደ........

ኢዘዲንና ኦርሳም የአህመድን አስክሬን ተደግፈው ስቅስቅ ብለው አለቀሱ  ሁለት ዓመት አብሯቸው የኖረ በምናቡ ዓለም ተስፋ የሆናቸው ሰው ተለያቸው አህመድ አይረሳም አህመድ የውጪውን ዓለም በምናቡ የሚያሳይ ንፁህ ሰው በቃኝ አለ.........

ለሶስት ቀናት የአህመድን ሬሳ ተደግፈው ቆዩ በሶስተኛው ቀን ቂጣ ሲወረወርላቸው ሬሳውን ደላሎች አወጡት የአህመድ አስክሬን በደላሎቹ ፊት ሲወጣ አንዳችም ርህራሄ አልታየባቸውም አንዱ ቁጥር ጎደለ በሚል ንቀት ጎትተው ወሰዱት

ኦርሳምና ኢዘዲን ግን የአህመድ የመጨረሻ ፈገግታ ከአይናቸው ሊጠፋ አልቻለም የአህመድ መሄድ በክፍሉ ውስጥ የነበረውን የመጨረሻውን የምናብ ብርሃንይዞት የሄደ መሰላቸው።

አህመድ ከሄደ በኋላ ክፍሉ ይበልጥ ጠበበ ያቺ ጠባብ ክፍል ቀድሞም ብርሃን አልነበራትም አሁን ግን ተስፋም የራቃት መሰለች አህመድ ሲኖር በሳቁና በምናቡ የክፍሉን ግድግዳዎች ገፍትሮ ሰፊ ዓለም ይፈጥር ነበር  አሁን ግን የቀሩት ግድግዳዎች እና የአጥንት ስብስብ የሆኑት ሁለቱ ወጣቶች ብቻ ናቸው።

​ኢዘዲን ለረጅም ሰዓታት ዝምታን መረጠ አህመድ ሲሞት አብሮት የሞተ ነገር ያለ ይመስላል ኦርሳም ባቀረቀረበት ዝም አለ። በሁለት ዓመት ውስጥ ደጋፊያቸው ለካስ አህመድ ነበር
​"ኢዙ..." አለ ኦርሳም ድምፁ ከጉሮሮው በጥብቅ እየወጣ "አህመድ ፀሐይን አየኋት ብሎ ነው የሄደው እኛስ መች ይሁን ማየት ያለብን እዚህ ሞት እስኪመጣ መጠበቅ አንችልም።"

​ኢዘዲን ደከም ባለ ድምፅ መለሰ  "ኦሪ... እንዴት ሰውነታችን መቆም እንኳን አቅቶታል እነዚህ ግድግዳዎች ደግሞ ከብረት ይበረታሉ"
​ኦርሳም ተስፋ ባይኖርም ተስፋ ለመፍጠር  "አህመድ በመጨረሻው ሰዓት የነገረን አንድ ነገር አለ 'እንዳንሞት ስላልተፈረደልን ነው የቆየነው' ብለህ ነበር አዎ  መኖር ስላለብን ነው እስካሁን ያለነው ካልሞከርን ግን የአህመድ መስዋዕትነት ትርጉም አይኖረውም።"

​በዚያው ምሽት ያልተለመደ ግርግር ከእስር ቤቱ ውጪ ይሰማ ጀመር የመተራመስ ድምፅ  የሰዎች ጩኸት እና የከባድ መኪናዎች ኳኳታ የባኒ ዋሊድን ፀጥታ አወከው ደላሎቹና ጠባቂዎቹ ሲደናገጡ ይሰማል ​በድንገት የክፍላቸው በር በሃይል ተከፈተ አንድ የታጠቀና ፊቱን በጨርቅ የተሸፈነ ሰው ወደ ውስጥ ገባ  ኦርሳምና ኢዘዲን ለግርፋት የመጣ መስሏቸው ተኮማተሩ ነገር ግን ሰውየው የያዘውን የእጅ ባትሪ ወደ እነሱ አበራና "መነሳት የምትችሉ ተነሱ ጊዜ የለም" አለ በግርግር ድምፅ።

​ኦርሳም ኢዘዲንን ደገፍ አድርጎ ለማቆም ሞከረ እግሮቻቸው ቢንቀጠቀጡም የነፃነት ሽታ ግን አዲስ ጉልበት ሰጣቸው  ከክፍሉ ሲወጡ በየኮሪደሩ የወደቁ አስክሬኖችንና የተሰባበሩ በሮችን ተሻገሩ።

​ከሁለት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጪውን አየር ተነፈሱ ምንም እንኳ ሌሊት ቢሆንም   የጨረቃዋ ብርሃን ለእነሱ ከቀትር ፀሐይ በላይ በራች በረሃው ላይ የቆሙት የጭነት መኪናዎች የተረፉትን እስረኞች እየጫኑ ነው።

​ኦርሳም ወደ ሰማዩ ቀና ብሎ አየ  "አህመድ..." አለ በለሆሳስ "አሁን ፀሐይን ባታያትም ጨረቃዋን ግን በአንተ አይን እያየኋት ነው።"
​ነገር ግን ነፃነታቸው ገና ሙሉ አልነበረም  ወደ መኪናው ሊወጡ ሲሉ  ከሩቅ አንድ ድምፅ ተሰማ የደላላው የአቡ ሀምዛ ድምፅ ነበር "አይሳካላችሁም  ማንም ከዚህ በህይወት አይወጣም " እያለ ወደ እነሱ መተኮስ ጀመረ

ኢዘዲን ኦርሳምን ወደ መኪናው ገፋውና እሱ ራሱ መሬት ላይ ተከለለ ጥይቶቹ በመኪናው ብረት ላይ ሲያርፉ "ቺክ ቺክ" የሚል ድምፅ ያሰማሉ ነገር ግን የ ኢዘድን የማቀሰት ድምፅ መሰማት ጀመረ ኦሪ ወደ ኢዘድን ሲያይ.........
​​.......
.......
............
ከ 100🥰 ቡሃላ .......
#ክፍል_12_ይቀጥላል☆....
115👍6🥰4
አስካሁን ላልተኛችሁ ዱአ ላርግላቺሁ ያ አላህ

አሪፍ ሀያት ስጠን
እያየህ ኢማንን ጨምርልን
ሀያትና ኢማናችን ከተስማሙ ኢክራም እና ኢልሀምን ጨምርልን 🤲
----------------------------------አሚን
19😁17🤯4🫡4👍1
ሱብሂ ሰላት ማለት ልክ እንደ
ጦር ሜዳ ነው ጀግኖች እንጂ
አይካተቱበትም💯

ቤቱ ከተኛ ጫማ ንጉስ እና
መስጂድ ከሚሰግድ ደሀ ሰው
የደሀው ሰውዬ ጫማ በላጭ ነች❤️
🍓18💯9👏62👍2😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር

📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❸❸⓪

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ارح قلبك ... ❤️‍🩹


سورة السجدة 32:4

اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ ۖ مَا لَكُم مِّن دُونِهِ مِن وَلِيٍّ وَلَا شَفِيعٍ ۚ أَفَلَا تَتَذَكَّرُونَ

አላህ ያ ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸውም ያለውን ሁሉ በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ ከዚያም በዐርሹ ላይ (ስልጣኑ) የተደላደለ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ ለእናንተ ረዳትም አማላጅም ምንም የላችሁም፤ አትገሰጹምን?
27👍1🥰1🍓1