𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
17.6K subscribers
2.26K photos
1.07K videos
15 files
906 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር

📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❸❶❾

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
17
18.Al-Kahf / الكهف
Islam sobhi
🎙ቁርዓን በድምፅ

31፡34 ደቂቃ

📌የጁምዓ ግብዣ📿

📖ሱረቱል ካህፍ


🪄ቃሪዕ ኢስላም ሱብህ〖Islam Subhi〗

𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮ባረከሏሁ ፊክ
11
▪️ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ።

🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦  በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።  (ሙስሊም ዘግቦታል).

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
22🔥1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ ❴Part 290❵ #hadith290 "ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፡- "አንድ ቀን ሌሊት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ጋር ሰገድኩ፡፡ ክፉ ነገር እስካሰብ ድረስ መቆምን አስረዘሙ" በማለት ተናገሩ፡፡ "ያሰቡት (ክፉ) ነገር ምን ነበር?" ተብለው ተጠየቁ፡፡ "ሶላቱን አቋርጬ ልቀመጥ ነበር" አሉ፡፡ (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/18305…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 291❵ #hadith291


"ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)

"ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል ፥ ቤተሰብ ፣ ገንዘብ፣ ስራው። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከእርሱ ጋር ይቀራል። ቤተስብና ገንዘብ ሲመለሱ ስራው ይቀራል (አብሮ መቃብር ይወርዳል) ብለዋል

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18331

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰105👍2
صًلّيےّ ؏َـلَے النبى🫀


ጁምዓ ነው ሰለዋት እናብዛ. . .💗
46👍3❤‍🔥2🔥1
አላሁአክበር እንዲህ አይነት ዝናብ ይቻላል እንዴ ሱብሃነሏህ🤯

እናንተ አካባቢ ዘነበ
37🔥83😢3👍1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
ፅሐይ 😭
ሁሉን እንዳሻው አድራጊ የሆነው ጌታ 🤍 ጥራት ይገባው 🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
38👍5🤗2
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭🕋
አላሁአክበር እንዲህ አይነት ዝናብ ይቻላል እንዴ ሱብሃነሏህ🤯 እናንተ አካባቢ ዘነበ
ዘነበ ወርቅ ብለነዋል የኛውን 🤲

አልሃምዱሊላህ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16😁5👍3
ከደቂቃዎች በፊት...


የሞቱ ሁሉ ሞት እሩቅ ነው ብለው ያስቡ ነበር
💔
አላህ ሆይ ኻቲማችንን አሳምርልን።
🤲

©
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
50😢11🔥5
በችግሬ ጊዜ የእናቴም ሆነ የአባቴ ዘመድ
ማንም አልደረሰልኝም ከማለትህ በፊት እኔስ
ለማን ደረስኩ ብለህ እራስህን ጠይቅ...!!

ሸጋ አመሻሽ 🌗
💯44👍16🤝32🥰1
ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ።

የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦  በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።  (ሙስሊም ዘግቦታል).
👍144
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😎መስከረም 5 የተማሪዎች mode 😁
ተዘጋጁ 🗓️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁50🫡93🥰2😢1
"አላህ ያውቃል ", "ጌታዬ በቂዬ ነው " ከሚል እሳቤ ሚገኘው እርጋታ ከምንም በላይ ነው,,, 😊
🔥25👌93💯3
ኢብኑ ባዝ (🤎) እንዲህ አሉ :-

መልካም_ሴት_ማለት🤩

🔁 በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች
🔁ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ
🔁በሰናይ ስናምግባር የታወቀች
🔁ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ
የራቀች ሴት ነች!
💯2810👍4
🥁ውድድሩ ነገ ምሽት 4 ሰዓት ሊያበቃ ነው🥳
የተወዳዳሪዎች የእስካሁኑ ደረጃ

🥇ኛ➠ኻሊድ ሙሀመድ 437
🥈ኛ➠SM PROMOTION 348
🥉ኛ➠Nihal 319
🏅ኛ➠Turtu Naji 196

ውድድሩ ግሏል🔥


በየቻናሉና ግሩፑ ሊንካችሁን በመላክ Join አስደርጉ💥ነቃ ነቃ በሉ🏆
ውድድሩ ላልገባችሁ👇🏼

https://t.me/Hafu_posts/18004

🕹ማን Come back ሰርቶ የሚያሸንፍ ይመስላችኋል
14