ማስቲካ እና መዘዙ
✍እስኪ ዛሬ ትንሽ ስለጤና እናውራ
ማስቲካ የጨጓራ በሽተኛ እንደሚያደርግ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
ምን መሰላችሁ ጨጓራ ስራውን የሚጀምረው ከአእምሯችን መልክት ሲላክለት ነው። ለምሳሌ፦ ወፍጮ ሚፈጭ ነገር እሱ ጋር ከመድረሱ በፊት የሚያስፈጭ ሰው መምጣቱን ሲያይ የወፍጮ ተቆጣጣሪው ያስነሳዋል።
ጨጓራም ልክ እንደዛው ነው።
አእምሮ የወፍጮ ተቆጣጣሪ ብንል
ጨጓራ ደግሞ ወፍጮ ነው
እናላችሁ እንዴት ነው ታድያ የጨጓራ በሽተኛ የሚያደርገው? ካላችሁ
አጅሬ አእምሮ አፍ ውስጥ ጥርስ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ይቆጣጠራል።ልክ ማኘክ ሲጀምር ለጨጓራ ወፍጮውን አንሳው ይለዋል። ጨጓራም ስራውን ይጀምራል። ከዛም እንደምታውቁት ማስቲካ አይዋጥምና ይቆይበታል። ትዕዛዙን በመተግበር ጨጓራ በባዶ እርስ በራሱ እፋፋቃል እና ጨጓራም ይላጣል ወይም ይቆስላል። ሰውየውም የጨጓራ በሽተኛ ይሆናል። ከዛም ምግብ ስንበላ ለመፍጨት ይቸገራል።
በነገራችን ላይ ማስቲካ ምግብ ጨጓራ ላይ ሲከብደን እንዲፈጭ የሚያደርገው ለዚህ ነው እና ጥቅምም ጉዳትም አለው።
ከዶክተርየምልበት ቀን ይምጣ

ከዶክተር
😁27❤8👏7👍6🍓1
የሴቶች የጋብቻ መስፈርት ይሄ ቢሆን ኖሮ_19-08-23_07-18-09-925
AudioLab
ለፈገግታ የሴቶች የጋብቻ መስፈርት ይሄን ቢሆን ኖሮ👇
ድምፁን ፈገግ በሉበት
1.ቁርአን ያልሀፈዘ ከሀዲስ ደግሞ ቡኻሪ ወይም ሙስሊም ያልሀፈዘ እኔ አላገባውም። ብለው በጭራሽ ውሳኔ በአንድነት አድማ ቢያደርጉ ኖሮ፦
ሙዚቃ የሚያዳምጥበት ጆሮው ቁርአን እንጂ ሌላን አይሰማም ነበር።
2.በየ ጥጋጥጉና በየ አጥሩ ሴትን ለመጀንጀን በሶሻል ሚድያ የከተመው ወጣት ሁሉ እገሊትን እንዳታመልጠው በየ አጥሩና በየ ጥጋ ጥጉ ሁሉ ቁርአንና የቁርአን ድምፅ ብቻ ይሞላ ነበር።
3.ይገርማችኋል ዋይፋይ ባለበት አካባቢ እራሱ የቃሪእ ድምፅ ብቻ ነበር የሚያወርደው።
ምክንያቱም ጊዜው ካባከነው ምን እንደሚገጥመው አስባችሁታል?
4.መርከዞችና መድረሳዎችማ ተከፍተው ትንሽ ቀን ሳይሆን ሰአት ላረፈደ ክፍት ቦታ አያገኝም ነበር።
ሴት ስትስተካከል ኡማው በሙሉ ይስተካከል።
👓እስቲ ሴቶች በዚህ ላይ ከዛሬ ጀምሮ አድማ አድርጉና እንዴት ሷሊህ ዓሊም እንደምንሆን ተመልከቱን።በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ብዙ ሷሊህና ዓሊም ወንድ እንሆናለን።
ወስኑና እኛም እናሳያችሁ።
እኛ ወንዶች ስንባል እኮ............
©ⓄⓅⓎ

ብለዋል ሴቶች ምን ትላላችሁ?
©ⓄⓅⓎ
❤26💯4🔥2👍1
በእስልምና ሚስጥር ሆነው መያዝ ያለባቸው 1⃣0⃣ ነገሮች‼
=======================
1⃣ የራስህ ወንጀሎች፡ አላህ 👆 በምህረቱ የሸፈነልህንና የደበቀልህን ወንጀል አደባባይ አታውጣው።
2⃣ የሌሎች ሰዎች ነውርና ወንጀል፡ የሰውን ነውር የሸፈነ፣ አላህ የቂያማ ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል። የሌሎችን ሚስጥር ጠባቂ ሁን።
3⃣ የቤተሰብ ውስጥ ጉዳዮች፡ በቤተሰብ መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችና ውስጣዊ ጉዳዮች ከቤት ደጃፍ ሊወጡ አይገባም።
4⃣ የትዳር ውስጥ ሚስጥሮች፡ በባልና ሚስት መካከል ያሉ ማንኛቸውም የትዳር ጉዳዮች እጅግ የተከበሩ እና ለሶስተኛ ወገን ሊነገሩ የማይገባቸው ናቸው።
5⃣ በድብቅ የምትሰራቸው ዒባዳዎች፡ ሪያእ (ይዩልኝ/ይስሙልኝ) አጅርህን እንዳያበላሸው፣ በአንተና በጌታህ መካከል ያሉ አምልኮዎችን ሚስጥር አድርግ።
6⃣ የምታገኘው ገቢ፡ የገቢህን መጠንና የገንዘብህን ልክ ሚስጥር ማድረግ ከክፉ ዓይንና ከምቀኝነት (ሐሰድ) ይጠብቅሃል።
7⃣ ቀጣይ የህይወት እርምጃህ፡ ነብዩ ⏩️ «ጉዳዮቻችሁን በሚስጥር በመያዝ አሳኩ» እንዳሉት፣ የተለየ እቅድህን ከማሳካትህ በፊት አታውራ።
8⃣ ሰዎች ያመኑህ ሚስጥር (አማና)፡ ሰዎች አምነውህ የነገሩህ ማንኛውም ሚስጥር "አደራ" ነው፤ አማናህን ጠብቅ፣ የሰውን ቃል አታባክን።
9⃣ ህልሞችህ እና ስኬቶችህ፡ ትልልቅ ምኞቶችህን እና ያገኘሃቸውን ድሎች ለሁሉም አታውራ (ሰው ሁሉ በስኬትህ ይደሰታል ማለት አይደለምና)።
1⃣0⃣ የህይወት ፈተናዎችህ እና መከራዎችህ፡ ብሶትህንና ጭንቀትህን ለሰው አብዝተህ ከማማረር ይልቅ መፍትሄ ሰጪ ለሆነው ለአዛኙ ጌታህ ለአላህ ብቻ አቅርብ።
Copy✅

💯10👍1🫡1