𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
14.8K subscribers
1.97K photos
864 videos
6 files
602 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
አላህ ሆይ ማረን
ምራን😔
38🕊4
ህዝቤ ደግሶ መፋታት ጀምሯል
በዚህ ሁኔታ ላጤ መሆን ቀላል ነገር አይደለም

ጊዜያችሁን በደምብ ኢልም በመማር ላይ አሳልፉት

አላህ ይጠብቀን ከውርደት
👍39😁21😢2
አንድ ሰው መጥቶ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ እና አንዳንድ ችግሮች አይቸባችኋለሁ ቢላችሁ ምን ትሉታላችሁ 🙂
😁21👍2🫡2😢1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
አንድ ሰው መጥቶ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ እና አንዳንድ ችግሮች አይቸባችኋለሁ ቢላችሁ ምን ትሉታላችሁ 🙂
ሳይኮሎጂ ጥንቁልና ወይም ጭንቅላት ማንበብ  ሚመስላቹ ሰዎች እረፉ!🧐

ብዙ ጊዜ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነን ስንል ቅድሚያ ምንጠየቀው ጥያቄ:
"እሺ እኔ አሁን ምን እያሰብኩ ነው?" የሚል ነው😕
😁371👍1💯1
ሶሉ አላ ረሱሊላህ 💖
30🥰8👍1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ ❴Part 169❵ #hadith169 "ኢብን ዑመር (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር በሚና ሁለት ‹‹ረከዓ›› ሶላት ሰግጃለሁ (ቀስር በማድረግ)፡፡ ከአቡበክር፣ ከዑመር፣ በመጀመሪያ የኸሊፋነት ጊዜአቸው ከዑስማንም ጋር እንደዚሁ የኋላ ኋላ ግን ዑስማን ሞልተው መስገድ ጀመሩ፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/15801…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 170❵ #hadith170

"አነስ (ረ.ዐ) በአህያቸው ላይ (ወጥተው እየተጓዙ ሳሉና) ፊታቸው ከ‹‹ቂብላ›› በግራ በኩል ሆኖ (ሱንና) ይሰግዱ ነበር፡፡ ‹‹ወደ ‹‹ቂብላ›› ሳትዞር ትሰግዳለህን?›› የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሲሰሩት ባልመለከት ኖሮ እኔም አልፈጽመውም ነበር፡፡›› በማለት መልሰዋል፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/15823

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰76
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❶❼❼

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
6🤗2🥰1
➲የድሮ ሰዎች እንዲህ ይላሉ፦
ጭንቀትህን ለሰው አወያየው ይቀልሀል ብቻህን ማሰብ ይጎዳሀል ይላሉ።


ያሁን ሰው ግን ችግርህን ስታዋየው ይባስ ሌላ  ጭንቀት ነው የሚጨምርብህ ጭንቀትህን ከማቅለል ይልቅ አንተን ያቀልሀል።

ከአሏህ ውጭ ጭንቀትህን የሚያስወግድ አንድም ሰው የለም።

وَإِن يَمْسَسْكَ ٱللَّهُ بِضُرٍّۢ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥٓ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يَمْسَسْكَ بِخَيْرٍۢ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ

~አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
👍217
ማስቲካ እና መዘዙ

እስኪ ዛሬ ትንሽ ስለጤና እናውራ


ማስቲካ የጨጓራ በሽተኛ እንደሚያደርግ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?

ምን መሰላችሁ ጨጓራ ስራውን የሚጀምረው ከአእምሯችን መልክት ሲላክለት ነው። ለምሳሌ፦ ወፍጮ ሚፈጭ ነገር እሱ ጋር ከመድረሱ በፊት  የሚያስፈጭ ሰው መምጣቱን ሲያይ የወፍጮ ተቆጣጣሪው ያስነሳዋል።

ጨጓራም ልክ እንደዛው ነው።
አእምሮ የወፍጮ ተቆጣጣሪ ብንል
ጨጓራ ደግሞ ወፍጮ ነው

እናላችሁ እንዴት ነው ታድያ የጨጓራ በሽተኛ የሚያደርገው? ካላችሁ

አጅሬ አእምሮ አፍ ውስጥ ጥርስ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ይቆጣጠራል።ልክ ማኘክ ሲጀምር ለጨጓራ ወፍጮውን አንሳው ይለዋል። ጨጓራም ስራውን ይጀምራል።  ከዛም እንደምታውቁት ማስቲካ አይዋጥምና ይቆይበታል። ትዕዛዙን በመተግበር ጨጓራ በባዶ እርስ በራሱ እፋፋቃል እና ጨጓራም ይላጣል ወይም ይቆስላል። ሰውየውም የጨጓራ በሽተኛ ይሆናል። ከዛም ምግብ ስንበላ ለመፍጨት ይቸገራል።



በነገራችን ላይ ማስቲካ ምግብ ጨጓራ ላይ ሲከብደን እንዲፈጭ የሚያደርገው ለዚህ ነው እና ጥቅምም ጉዳትም አለው።

ከዶክተር የምልበት ቀን ይምጣ
😁268👏7👍6🍓1
አልሆነልኝም ብለህ አትዘን ምንም ነገር የሚሆነዉ ፈጣሪ ሲፈቅድ ብቻ ነዉ።😇

መልካም ቀን🌤
33👍6
ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡
الإسراء 17:24💖
🥰246🤗6
የሴቶች የጋብቻ መስፈርት ይሄ ቢሆን ኖሮ_19-08-23_07-18-09-925
AudioLab
ለፈገግታ የሴቶች የጋብቻ መስፈርት ይሄን ቢሆን ኖሮ👇
ድምፁን ፈገግ በሉበት

1.ቁርአን ያልሀፈዘ ከሀዲስ ደግሞ ቡኻሪ ወይም ሙስሊም ያልሀፈዘ እኔ አላገባውም። ብለው በጭራሽ ውሳኔ በአንድነት አድማ ቢያደርጉ ኖሮ፦


ሙዚቃ የሚያዳምጥበት ጆሮው ቁርአን እንጂ ሌላን አይሰማም ነበር።


2.በየ ጥጋጥጉና በየ አጥሩ ሴትን ለመጀንጀን በሶሻል ሚድያ የከተመው ወጣት ሁሉ እገሊትን እንዳታመልጠው በየ አጥሩና በየ ጥጋ ጥጉ ሁሉ ቁርአንና የቁርአን ድምፅ ብቻ ይሞላ ነበር።

3.ይገርማችኋል ዋይፋይ ባለበት አካባቢ እራሱ የቃሪእ ድምፅ ብቻ ነበር የሚያወርደው።

ምክንያቱም ጊዜው ካባከነው ምን እንደሚገጥመው አስባችሁታል?


4.መርከዞችና መድረሳዎችማ ተከፍተው ትንሽ ቀን ሳይሆን ሰአት ላረፈደ ክፍት ቦታ አያገኝም ነበር።


ሴት ስትስተካከል ኡማው በሙሉ ይስተካከል።


👓እስቲ ሴቶች በዚህ ላይ ከዛሬ ጀምሮ አድማ አድርጉና እንዴት ሷሊህ ዓሊም እንደምንሆን ተመልከቱን።በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ብዙ ሷሊህና ዓሊም ወንድ እንሆናለን።

ወስኑና እኛም እናሳያችሁ።

እኛ ወንዶች ስንባል እኮ............

ብለዋል ሴቶች ምን ትላላችሁ?


©ⓄⓅⓎ
25💯4🔥2👍1
Forwarded from Channel Help
😝ኢራን ባመረረችበት ጦርነት የሰው ልጅ ቀስ በቀስ ወደ ፈረስ በጋሪ 🐎 ጊዜ ሊመለስ ነው😨😭

ፈጣን መረጃዎች ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ተቀላቀሉ🙂


ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው
😁2
የሸሸሁት ካንተ ቢሆንም
መሸሸጊያዬ ግን አንተው ነህ

ያ አላህ ❤️‍🩹
🔥24😢12💔119
በቅዱስ ቁርአን ረጅሙ ምእራፍ ማን ነው ስንት አንቀጾች አሉት?
10
💡 መልስ


ሱረቱል በቀራ
286 አንቀፆች አሉት
👍73
የ ቡኻሪእ ትክክለኛ ስማቸው ማን በመባል ይታወቃል?
4
መልስ

ሙሀመድ ኢብኑ ዒስማኢል
6👍3
Forwarded from Channel Help
🧕የጀግናዋ ሰሃባ ❝ረምላ ቢንት ሱፊያን❞ ታሪክ ሊጀመር ነው💪

💮ወላሒ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ💮
🔥6