«just islamic relationship ብቻ'ኮ ነው በኔና በሱ መሀል ያለው» አላለችም!?
የትኛው ኢስላም ይሁን እናንተ'ዬ?!
የምንሰራቸውን ታላላቅ ስህተቶች ጥሩ ስም ስለሰጠናቸው ጥፋት ከመሆን አይታደጋቸውም።
አካፋን 'መፋቂያ' ነህ ቢሉት ጥርስ ለማጽዳት አያገለግልም። ያው አካፋ ነው።
እንደው በሚዲያ ብቅ እያልን ባንቀባጥር🤌
ባረከሏሁ ፊኩም።

👍34❤7
❤12
📖
وَمَا مِن دَآبَّةٍۢ فِى ٱلْأَرْضِ إِلَّا عَلَى ٱللَّهِ رِزْقُهَا وَيَعْلَمُ مُسْتَقَرَّهَا وَمُسْتَوْدَعَهَا ۚ كُلٌّۭ فِى كِتَٰبٍۢ مُّبِينٍۢ
በምድርም ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም ምግቧ በአላህ ላይ ቢኾን እንጂ። ማረፊያዋንም መርጊያዋንም ያውቃል። ሁሉም ግልፅ በሆነው መፅሐፍ ውስጥ ነው።
Hud [11:6]

❤27
አንዱ ገበሬ የዘራቸዉን አትክልትና ፍራፍሬ ሲደርሱ ሁሌ እዛዉ ማሳዉ ዉስጥ ቁጭ ብሎ ይበላል
👇
በዚህ ድርጊቱ የተገረመዉ ጎረቤቱ ለምን እንዲ እንደሚያረግ ልጠይቀዉ እስቲ
👇
ጎረቤት :~ ቁጭ ብለህ ከምትበላቸዉ ለምን አትሸጣቸዉም?
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ ከዛ በምታገኘዉ ብር እርሻህን ታስፋፋበታለህ
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ከዛ የተሻለ ገንዘብ ታገኝበታለህ
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ ከዛ ወደ ኢንዱስትሪ ትሸጋግራለህ
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ ከዛማ ቁጭ ብለህ ትበላለህ
👇
ገበሬዉ :~ አሁንስ ምን እያረኩ ነው 😂😂

😁49❤23💯4🏆1
አንድ ሰው መጥቶ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ እና አንዳንድ ችግሮች አይቸባችኋለሁ ቢላችሁ ምን ትሉታላችሁ 🙂
😁21👍2🫡2😢1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
አንድ ሰው መጥቶ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ እና አንዳንድ ችግሮች አይቸባችኋለሁ ቢላችሁ ምን ትሉታላችሁ 🙂
ሳይኮሎጂ ጥንቁልና ወይም ጭንቅላት ማንበብ ሚመስላቹ ሰዎች እረፉ!🧐
ብዙ ጊዜ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነን ስንል ቅድሚያ ምንጠየቀው ጥያቄ:
"እሺ እኔ አሁን ምን እያሰብኩ ነው?" የሚል ነው😕

😁37❤1👍1💯1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 169❵ #hadith169 "ኢብን ዑመር (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር በሚና ሁለት ‹‹ረከዓ›› ሶላት ሰግጃለሁ (ቀስር በማድረግ)፡፡ ከአቡበክር፣ ከዑመር፣ በመጀመሪያ የኸሊፋነት ጊዜአቸው ከዑስማንም ጋር እንደዚሁ የኋላ ኋላ ግን ዑስማን ሞልተው መስገድ ጀመሩ፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/15801…
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 170❵ #hadith170
"አነስ (ረ.ዐ) በአህያቸው ላይ (ወጥተው እየተጓዙ ሳሉና) ፊታቸው ከ‹‹ቂብላ›› በግራ በኩል ሆኖ (ሱንና) ይሰግዱ ነበር፡፡ ‹‹ወደ ‹‹ቂብላ›› ሳትዞር ትሰግዳለህን?›› የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሲሰሩት ባልመለከት ኖሮ እኔም አልፈጽመውም ነበር፡፡›› በማለት መልሰዋል፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/15823
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫

🥰7❤6
➲የድሮ ሰዎች እንዲህ ይላሉ፦
ጭንቀትህን ለሰው አወያየው ይቀልሀል ብቻህን ማሰብ ይጎዳሀል ይላሉ።
➠ያሁን ሰው ግን ችግርህን ስታዋየው ይባስ ሌላ ጭንቀት ነው የሚጨምርብህ ጭንቀትህን ከማቅለል ይልቅ አንተን ያቀልሀል።
ከአሏህ ውጭ ጭንቀትህን የሚያስወግድ አንድም ሰው የለም።
وَإِن يَمْسَسْكَ ٱللَّهُ بِضُرٍّۢ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥٓ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يَمْسَسْكَ بِخَيْرٍۢ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ
~አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡

👍21❤6
ማስቲካ እና መዘዙ
✍እስኪ ዛሬ ትንሽ ስለጤና እናውራ
ማስቲካ የጨጓራ በሽተኛ እንደሚያደርግ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
ምን መሰላችሁ ጨጓራ ስራውን የሚጀምረው ከአእምሯችን መልክት ሲላክለት ነው። ለምሳሌ፦ ወፍጮ ሚፈጭ ነገር እሱ ጋር ከመድረሱ በፊት የሚያስፈጭ ሰው መምጣቱን ሲያይ የወፍጮ ተቆጣጣሪው ያስነሳዋል።
ጨጓራም ልክ እንደዛው ነው።
አእምሮ የወፍጮ ተቆጣጣሪ ብንል
ጨጓራ ደግሞ ወፍጮ ነው
እናላችሁ እንዴት ነው ታድያ የጨጓራ በሽተኛ የሚያደርገው? ካላችሁ
አጅሬ አእምሮ አፍ ውስጥ ጥርስ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ይቆጣጠራል።ልክ ማኘክ ሲጀምር ለጨጓራ ወፍጮውን አንሳው ይለዋል። ጨጓራም ስራውን ይጀምራል። ከዛም እንደምታውቁት ማስቲካ አይዋጥምና ይቆይበታል። ትዕዛዙን በመተግበር ጨጓራ በባዶ እርስ በራሱ እፋፋቃል እና ጨጓራም ይላጣል ወይም ይቆስላል። ሰውየውም የጨጓራ በሽተኛ ይሆናል። ከዛም ምግብ ስንበላ ለመፍጨት ይቸገራል።
በነገራችን ላይ ማስቲካ ምግብ ጨጓራ ላይ ሲከብደን እንዲፈጭ የሚያደርገው ለዚህ ነው እና ጥቅምም ጉዳትም አለው።
ከዶክተርየምልበት ቀን ይምጣ

ከዶክተር
😁25❤7👏7👍6🍓1