አንድ ቀን ስላለፍንባቸው ነገራቶች በሙሉ ፈገግ
ብለን አልሀምዱሊላህ አለፈ እንላለን ኢንሻ አላህ
ብለን አልሀምዱሊላህ አለፈ እንላለን ኢንሻ አላህ
🥰59❤13💯5
"አላህን ለማመፅ (ወንጀል ለመስራት) ብሎ በሩንና መስኮቱን ይዘጋል...
አላህ ግን እንዳይታፈን በትንንሽ ቀዳዳዎች አየርን ይልክለታል።ለመሆኑ ከአላህ የበለጠ ለእኛ የሚያዝን ማን አለ?"
አላህ ግን እንዳይታፈን በትንንሽ ቀዳዳዎች አየርን ይልክለታል።ለመሆኑ ከአላህ የበለጠ ለእኛ የሚያዝን ማን አለ?"
❤53🥰8
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 168❵ #hadith168 "አቢን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በአንድ ወቅት አስራ ዘጠኝ ቀናት ቆይታ አደረጉ (በጉዞ ላይ)፡፡ ሶላታቸውንም ያሳጥሩ ነበር (ዙህር፤ ዐስርና ዒሻእን ሁለት ‹‹ረከዓ›› ይሰግዱ ነበር፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/15776 🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 169❵ #hadith169
"ኢብን ዑመር (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር በሚና ሁለት ‹‹ረከዓ›› ሶላት ሰግጃለሁ (ቀስር በማድረግ)፡፡ ከአቡበክር፣ ከዑመር፣ በመጀመሪያ የኸሊፋነት ጊዜአቸው ከዑስማንም ጋር እንደዚሁ የኋላ ኋላ ግን ዑስማን ሞልተው መስገድ ጀመሩ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/15801
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫

🥰10❤1
📍የድክመት ምልክት
➭ሦስት ነገሮች ድክመትን ያንፀባርቃሉ፦
◍የተቻኮለ መልስ
◍የተራዘመ ምኞት
◍ሣቅና ፈንጠዚያን ማዘውተር
➭ሦስት ነገሮች ድክመትን ያንፀባርቃሉ፦
◍የተቻኮለ መልስ
◍የተራዘመ ምኞት
◍ሣቅና ፈንጠዚያን ማዘውተር
👍13❤6
«just islamic relationship ብቻ'ኮ ነው በኔና በሱ መሀል ያለው» አላለችም!?
የትኛው ኢስላም ይሁን እናንተ'ዬ?!
የምንሰራቸውን ታላላቅ ስህተቶች ጥሩ ስም ስለሰጠናቸው ጥፋት ከመሆን አይታደጋቸውም።
አካፋን 'መፋቂያ' ነህ ቢሉት ጥርስ ለማጽዳት አያገለግልም። ያው አካፋ ነው።
እንደው በሚዲያ ብቅ እያልን ባንቀባጥር🤌
ባረከሏሁ ፊኩም።
የትኛው ኢስላም ይሁን እናንተ'ዬ?!
የምንሰራቸውን ታላላቅ ስህተቶች ጥሩ ስም ስለሰጠናቸው ጥፋት ከመሆን አይታደጋቸውም።
አካፋን 'መፋቂያ' ነህ ቢሉት ጥርስ ለማጽዳት አያገለግልም። ያው አካፋ ነው።
እንደው በሚዲያ ብቅ እያልን ባንቀባጥር🤌
ባረከሏሁ ፊኩም።
👍33❤6
❤12
📖
وَمَا مِن دَآبَّةٍۢ فِى ٱلْأَرْضِ إِلَّا عَلَى ٱللَّهِ رِزْقُهَا وَيَعْلَمُ مُسْتَقَرَّهَا وَمُسْتَوْدَعَهَا ۚ كُلٌّۭ فِى كِتَٰبٍۢ مُّبِينٍۢ
በምድርም ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም ምግቧ በአላህ ላይ ቢኾን እንጂ። ማረፊያዋንም መርጊያዋንም ያውቃል። ሁሉም ግልፅ በሆነው መፅሐፍ ውስጥ ነው።
Hud [11:6]

❤26
አንዱ ገበሬ የዘራቸዉን አትክልትና ፍራፍሬ ሲደርሱ ሁሌ እዛዉ ማሳዉ ዉስጥ ቁጭ ብሎ ይበላል
👇
በዚህ ድርጊቱ የተገረመዉ ጎረቤቱ ለምን እንዲ እንደሚያረግ ልጠይቀዉ እስቲ
👇
ጎረቤት :~ ቁጭ ብለህ ከምትበላቸዉ ለምን አትሸጣቸዉም?
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ ከዛ በምታገኘዉ ብር እርሻህን ታስፋፋበታለህ
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ከዛ የተሻለ ገንዘብ ታገኝበታለህ
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ ከዛ ወደ ኢንዱስትሪ ትሸጋግራለህ
👇
ገበሬዉ :~ ከዛስ?
👇
ጎረቤት :~ ከዛማ ቁጭ ብለህ ትበላለህ
👇
ገበሬዉ :~ አሁንስ ምን እያረኩ ነው 😂😂

😁44❤22💯3🏆1
አንድ ሰው መጥቶ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ እና አንዳንድ ችግሮች አይቸባችኋለሁ ቢላችሁ ምን ትሉታላችሁ 🙂
😁20🫡2👍1😢1
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
አንድ ሰው መጥቶ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ እና አንዳንድ ችግሮች አይቸባችኋለሁ ቢላችሁ ምን ትሉታላችሁ 🙂
ሳይኮሎጂ ጥንቁልና ወይም ጭንቅላት ማንበብ ሚመስላቹ ሰዎች እረፉ!🧐
ብዙ ጊዜ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነን ስንል ቅድሚያ ምንጠየቀው ጥያቄ:
"እሺ እኔ አሁን ምን እያሰብኩ ነው?" የሚል ነው😕
ብዙ ጊዜ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነን ስንል ቅድሚያ ምንጠየቀው ጥያቄ:
"እሺ እኔ አሁን ምን እያሰብኩ ነው?" የሚል ነው😕
😁34❤1👍1💯1