𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
14.8K subscribers
1.96K photos
863 videos
6 files
601 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ ❴Part 167❵ #hadith167 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) ‹‹ኢዘሰማኡን ሸቀት›› አነበቡ፡፡ ‹‹ሱጁድም ሲያደርጉ (አቡሁረይራ) ስለዚህ ተጠየቁ፡፡ ‹‹ነቢዩ ‹‹ሱጁድ›› ሲያደርጉ ባላያቸው ኖሮ እኔ ባልፈጸምኩት ነበር፡፡›› አሉ፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/15749 🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 168❵ #hadith168

"አቢን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በአንድ ወቅት አስራ ዘጠኝ ቀናት ቆይታ አደረጉ (በጉዞ ላይ)፡፡ ሶላታቸውንም ያሳጥሩ ነበር (ዙህር፤ ዐስርና ዒሻእን ሁለት ‹‹ረከዓ›› ይሰግዱ ነበር፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/15776

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
16🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❶❼❺

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
8
ሁለት እንግዶች ያለ ቀጠሮ ይመጣሉ..."ሪዝቅ እና ሞት"አላህ ሪዝቃችንን ሀላል ሞታችንን ያማረ ያድርግልን🤲
56🤗1
💡ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ) እንዲህ ብለዋል፡-

አላህን የፈራ ሰው፤ አላህ ከሁሉም ነገር ያሳርፈዋል
(ያረጋጋዋል)

አላህን ያልፈራ ደግሞ፤ አላህ በሁሉም ነገር እንዲፈራ ያደርገዋል (ያስፈራራዋል)።


📚አድ-ዳኡ ወድ-ደዋእ
26👍9
ምስጋና ለሱ 🥀

ወንጀላችንን ሰትሮ...
በውዴታው ለሚያኖረን አሏህ💙
48
📖እስኪ ሒፍዛችሁን ሞክሩ
ክፍል 11
2
ሸዋል 4 ወይም 5 ቀናት ቀርቶታል ፆማችሁን ያልጨረሳችሁ ጨርሱ👍
👍26💯53
አንድ ቀን ስላለፍንባቸው ነገራቶች በሙሉ ፈገግ
ብለን አልሀምዱሊላህ አለፈ እንላለን ኢንሻ አላህ
🥰5913💯5
"አላህን ለማመፅ (ወንጀል ለመስራት) ብሎ በሩንና መስኮቱን ይዘጋል...
አላህ ግን እንዳይታፈን በትንንሽ ቀዳዳዎች አየርን ይልክለታል።ለመሆኑ ከአላህ የበለጠ ለእኛ የሚያዝን ማን አለ?"
51🥰8
ያኔ ትልቁ ስኬቴ አንድ ኪታብ
ጨርሼ ሌላ መጀመር ነበር ለዱንያ
busy አልነበርኩም ...
😢50💔74
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ ❴Part 168❵ #hadith168 "አቢን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በአንድ ወቅት አስራ ዘጠኝ ቀናት ቆይታ አደረጉ (በጉዞ ላይ)፡፡ ሶላታቸውንም ያሳጥሩ ነበር (ዙህር፤ ዐስርና ዒሻእን ሁለት ‹‹ረከዓ›› ይሰግዱ ነበር፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/15776 🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 169❵ #hadith169

"ኢብን ዑመር (ረ.ዐ) እንዳወሱት፡- ‹‹ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር በሚና ሁለት ‹‹ረከዓ›› ሶላት ሰግጃለሁ (ቀስር በማድረግ)፡፡ ከአቡበክር፣ ከዑመር፣ በመጀመሪያ የኸሊፋነት ጊዜአቸው ከዑስማንም ጋር እንደዚሁ የኋላ ኋላ ግን ዑስማን ሞልተው መስገድ ጀመሩ፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/15801

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰101
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❶❼❻

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
🥰42
📍የድክመት ምልክት

➭ሦስት ነገሮች ድክመትን ያንፀባርቃሉ፦
◍የተቻኮለ መልስ
◍የተራዘመ ምኞት
◍ሣቅና ፈንጠዚያን ማዘውተር
👍135
የእናንትን ምርጥ የሀገር ባንዲራ የቱ ነው?

Me:-🇸🇦
💯17🍓52
«just islamic relationship ብቻ'ኮ ነው በኔና በሱ መሀል ያለው» አላለችም!?

የትኛው ኢስላም ይሁን እናንተ'ዬ?!

የምንሰራቸውን ታላላቅ ስህተቶች ጥሩ ስም ስለሰጠናቸው ጥፋት ከመሆን አይታደጋቸውም።
አካፋን 'መፋቂያ' ነህ ቢሉት ጥርስ ለማጽዳት አያገለግልም። ያው አካፋ ነው።

እንደው በሚዲያ ብቅ እያልን ባንቀባጥር🤌
ባረከሏሁ ፊኩም።
👍325
የረፋድ ቲላዋ ተጋበዙ
11🥰4
አላህ ዘንድ ሁሉም ሰው እኩል ነው ግን በ_ ይበላለጣል።
Anonymous Quiz
11%
🔘 በሰላት
88%
🔘 በተቅዋ (አላህን በመፍራት)
1%
🔘 በብር
11
📖
وَمَا مِن دَآبَّةٍۢ فِى ٱلْأَرْضِ إِلَّا عَلَى ٱللَّهِ رِزْقُهَا وَيَعْلَمُ مُسْتَقَرَّهَا وَمُسْتَوْدَعَهَا ۚ كُلٌّۭ فِى كِتَٰبٍۢ مُّبِينٍۢ

በምድርም ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም ምግቧ በአላህ ላይ ቢኾን እንጂ። ማረፊያዋንም መርጊያዋንም ያውቃል። ሁሉም ግልፅ በሆነው መፅሐፍ ውስጥ ነው።

Hud [11:6]
25