𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
14.7K subscribers
1.96K photos
859 videos
6 files
595 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
بَل رَّفَعَهُ اللَّهُ إِلَيْهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًا

ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
24👍8
ድንገት
በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።
እሷን አክብር
ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።

ከንባብ ማህደር የተወሰደ ነው!!
👍4212🥰7🤝4
💚 ከአላህ ጋር ሁን !!
ከአላህ ጋር የሆነ እድለቢስነትም ሆነ
ሐዘን አይደርስበትም ።

         
32👍4
ትንሽ ፈገግታ

የሆነ ሰው ወደ ኢማም አቡ ሀኒፍ መጣ አሉ......
ሰውየውም ልብሴን አውልቄ ወደ ወንዝ ገብቼ ስታጠብ ወደ ቂብላ ነው የምዞረው ወይስ ወደ ሌላ ሲል ጠየቀ.........?
ኢማሙም በላጩ ልብስህ ወዳለበት ብትዞር ነው የሚሻለው እንዳትሰረቅ....!
😁52🤣133😎2👌1
ማሻ አላህ እህታችን ጥሩ ጥያቄ ጠይቃለች...
ካፊር ጎረቤታችን ዛሬ ስግደታቸው ነው ምግብ አመጣችልኝ መብላት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ብላናለች
እስኪ በማስረጃ ጥያቄዋን መልሱላት ያለማስረጃ ፈትዋ መስጠት ወንጀል ነው።
16
አንዳንድ ሴቶች ፊታቸው (አረብ)
እግራቸው (ሱዳኔ )ይመስላል አሉ እኔ አላልኩም ስለ ንፅህና ክፍፍልና ጉድለት ሲገልፁ ሰምቼ ነው
እውነትም ያስብላል......

በጥንቃቄ አንብቡ ወደሌላ ሳጠመዝዙ
ብሄር ለመንካት ወይም በአላህ አፈጣጠር ለመግባት ታስቦ አይደለም እህቶች ያለንበት ሁኔታ ለመግለፅ ታስቦ ነው።
😁28👍43
የአክሱም ከተማ የፀጥታ ኃላፊ በመሩት ርምጃ ለጁመዐ ሰላት በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ ጥቃት ተፈጸመ

•  “እንደአባዋ” በመባል የሚጠራ ሥፍራ የሚገኘውን መስጂድ ተሰብሮ ቅዱስ ቁርኣን ተቀዷል
😭80💔196😢5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❶❼❸

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
13❤‍🔥2
📖እስኪ ሒፍዛችሁን ሞክሩ

ምን ሱራ ነው?
ክፍል 7
11
ሁሉም ነገር በበዛ ልክ ርካሽ ይሆናል፣ ከስነምግባር በቀር፣ እርሱ ሲበዛ ውድ ይሆናል።
13🔥9
እስኪ vote እናርግ👇👇

ምንድን ናችሁ 

ተማሪ        🍓
ሰራተኛ      👍
ተማሪ እና ሰራተኛ   👏
ትምህርት ጨርሻለሁ ❤️
የመርከዝ  ተማሪ  🥰
ስራ ፈላጊ 🤝
🍓127🤝22👍14👏10🥰4😇21🔥1🕊1
እንደምናየው ብዙወቻችሁ ተማሪዎች ናችሁ

እን ተማሪዎች ምን ላይ ናችሁ

High school    🍓
Preparatory  👍
University or college    🥰
🍓91🥰37👍10
ዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ያላችሁ ልጆች በጣም ወጥራቸሁ ውጤት ስሩ እና ደሞ አብሽሩ
አቃለሁ በጣም ብዙ challenge ይኖራል ግን ሁሉም ጊዜ ያልፍል በመጨረሻም በአሏህ ፈቃድ የሚጠቅማችሁ ውጤታችሁ ነው የግቢ ጓደኞች አሁን የምታልፉበት challenge ሁሉም ያልፋል

ግን ዩኒቨረሲቲ እና ኮሌጅ እስካላችሁ ድረስ ስትመረቁ ለህወታችሁ የሚጠቅም ነገር ይዛችሁ ውጡ በተጨማሪም በአሁኑ ሰአት ያላችሁን ክፍት ጊዜ አሏህን በማወቅ ስለ ዲናችሁ በመማር አሳልፉት ወሏሂ ይሄን ጊዜ የምትናፍቁበት ቀን ይመጣል
የ highschool እና pri የምትማሩም እንደዛው
25👍5🔥4
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
እስኪ vote እናርግ👇👇 ምንድን ናችሁ  ተማሪ        🍓 ሰራተኛ      👍 ተማሪ እና ሰራተኛ   👏 ትምህርት ጨርሻለሁ ❤️ የመርከዝ  ተማሪ  🥰 ስራ ፈላጊ 🤝
ሌሎቻችንም ሁላችሁም አብሽሩ አሏህ እኮ አለ የኛን ሀዘን ጭንቀት በማስወገድ ላይ ቻይ ነው እስከዛው በዱኣእ እንበርታ
በቻልነው ከወንጀል እንራቅ ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉን አንድ ባሪያ በሚሰራት ወንጀል ሪዝቅ ይከለከላል እስከዛሬ በወንጀላችን ያጣነውን ሪዝቅ አሏህ ይወቀው

ያለፈውን በስቲግፋር እና በተውባ እናስተካክል
የሰማያት እና የምድር ባልተቤት የሆነው ታላቁ ጌታ ይድረስልን

በተረፈ አብሽሩ አሏህ አለ
27👍3
ነብዩ ሶለሏሁአለይሂወሰለም ለአብደሏህ ኢብኑአባስ እንዲህ ይሉታል


ስትጠይቅ አላህን ብቻ ጠይቅ፤ እርዳታንም ስትፈልግ በአላህ ብቻ ታገዝ።
​እወቅ! ሕዝቦች ሁሉ ተሰብስበው በአንድ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሞክሩ፣ አላህ የጻፈልህ ካልሆነ በስተቀር በምንም ሊጠቅሙህ አይችሉም። እንዲሁም በአንድ ነገር ሊጎዱህ ቢሰበሰቡ፣ አላህ የጻፈብህ ካልሆነ በስተቀር በምንም ሊጎዱህ አይችሉም። ብዕሮች ተነስተዋል፣ ሰነዶችም ደርቀዋል።’”
19👍5😱1