𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
14.7K subscribers
1.96K photos
860 videos
6 files
596 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
« ይህ እባብ ውሀ ውስጥ ልትሰምጥ የነበረችን አሳ ከመስመጥ አድኗታል »

ሚዲያዎች የሆነን ክስተት ሲዘግቡ በዚህ መልኩ ነው ፤ የሚያሳዝነው እነርሱ በዚህ መልኩ መዘገባቸው ሳይሆን ይህን ውሸት እውነት ብሎ የሚቀበል መኖሩ ነው ።
😁35😭21
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “እድለቢስ ማለት እኔ እሱ ዘንድ ተወስቼ ...... ነው።”
Anonymous Quiz
94%
ሰለዋት ያላወረደ ነው
6%
ሰለዋት ያወረደ ነው
🥰93
ቀን በቀን የሚመጣልህን የዒባዳ ወኔ እና ሞራል በአንዲት ወንጀል ምክንያት
እንደሌለ ይሆናል.....That means ወንጀልን በቀረብክ ቁጥር የኸይር ነገር
ጉጉትህ በዛው እየሸሸህ ይሄዳል የእራስህ እጅ በሰራው ስራ ማለት ነው ....

Finally ሪዝቅህንም ልታጣው ትችላለህ....
👍25😨4🤝31
በአል አቅሳ መስጂድ ዛሬ አንድ መቶ ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን የጁሙዓ ሶላት ሰግደዋል😍
😍8428🥰9🤩7👍2
ከድንጋይ ጋር ትግል የሞኝ ነው
ሲሆን ሲሆን መተውም ልምድ ነው
👍21🔥53
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
بَل رَّفَعَهُ اللَّهُ إِلَيْهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًا

ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
24👍8
ድንገት
በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።
እሷን አክብር
ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።

ከንባብ ማህደር የተወሰደ ነው!!
👍4212🥰7🤝4
💚 ከአላህ ጋር ሁን !!
ከአላህ ጋር የሆነ እድለቢስነትም ሆነ
ሐዘን አይደርስበትም ።

         
32👍4
ትንሽ ፈገግታ

የሆነ ሰው ወደ ኢማም አቡ ሀኒፍ መጣ አሉ......
ሰውየውም ልብሴን አውልቄ ወደ ወንዝ ገብቼ ስታጠብ ወደ ቂብላ ነው የምዞረው ወይስ ወደ ሌላ ሲል ጠየቀ.........?
ኢማሙም በላጩ ልብስህ ወዳለበት ብትዞር ነው የሚሻለው እንዳትሰረቅ....!
😁52🤣133😎2👌1
ማሻ አላህ እህታችን ጥሩ ጥያቄ ጠይቃለች...
ካፊር ጎረቤታችን ዛሬ ስግደታቸው ነው ምግብ አመጣችልኝ መብላት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ብላናለች
እስኪ በማስረጃ ጥያቄዋን መልሱላት ያለማስረጃ ፈትዋ መስጠት ወንጀል ነው።
16
አንዳንድ ሴቶች ፊታቸው (አረብ)
እግራቸው (ሱዳኔ )ይመስላል አሉ እኔ አላልኩም ስለ ንፅህና ክፍፍልና ጉድለት ሲገልፁ ሰምቼ ነው
እውነትም ያስብላል......

በጥንቃቄ አንብቡ ወደሌላ ሳጠመዝዙ
ብሄር ለመንካት ወይም በአላህ አፈጣጠር ለመግባት ታስቦ አይደለም እህቶች ያለንበት ሁኔታ ለመግለፅ ታስቦ ነው።
😁28👍43
የአክሱም ከተማ የፀጥታ ኃላፊ በመሩት ርምጃ ለጁመዐ ሰላት በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ ጥቃት ተፈጸመ

•  “እንደአባዋ” በመባል የሚጠራ ሥፍራ የሚገኘውን መስጂድ ተሰብሮ ቅዱስ ቁርኣን ተቀዷል
😭80💔196😢5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❶❼❸

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
13❤‍🔥2
📖እስኪ ሒፍዛችሁን ሞክሩ

ምን ሱራ ነው?
ክፍል 7
11