እየሱስ ❴ዒሳ ዐ.ወ❵ አልተሰቀለም ካላችሁ የተሰቀለው ሰው እንዴት ሊሰቀል ቻለ❔
አላህስ ለምን እሱ እንዲሰቀል ፈረደበት❔
አብራርታችሁ መልሱለት ያየዋል✅
አላህስ ለምን እሱ እንዲሰቀል ፈረደበት❔
ከአንድ ክርሰቲያን ወገናችን የተነሳ ጥያቄ ነው
አብራርታችሁ መልሱለት ያየዋል✅
👍9
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
እየሱስ ❴ዒሳ ዐ.ወ❵ አልተሰቀለም ካላችሁ የተሰቀለው ሰው እንዴት ሊሰቀል ቻለ❔ አላህስ ለምን እሱ እንዲሰቀል ፈረደበት❔ ከአንድ ክርሰቲያን ወገናችን የተነሳ ጥያቄ ነው አብራርታችሁ መልሱለት ያየዋል✅
መልሱን አግኝቷል በጣም ተደስቷል ትናንትም ስለ ዳዊት❴ዳውድ❵ የጠየቀውን ከበቂ በላይ መልስ ስለሰጣችሁት አመስግኗል❗️
ዱዓ አድርጉለት✅
ሌላም ጥያቄ አለኝ ብሏል ይቅረብ❔
ዱዓ አድርጉለት✅
ሌላም ጥያቄ አለኝ ብሏል ይቅረብ❔
❤13👍4
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
መልሱን አግኝቷል በጣም ተደስቷል ትናንትም ስለ ዳዊት❴ዳውድ❵ የጠየቀውን ከበቂ በላይ መልስ ስለሰጣችሁት አመስግኗል❗️ ዱዓ አድርጉለት✅ ሌላም ጥያቄ አለኝ ብሏል ይቅረብ❔
አላህ ሁሉን ቻይ ከሆነ ነብዩላህ ኑህ ዐ.ወ(ኖህ) በዚያ እድሜው መርከቧን እንዲሰራ ከሚለፋ ለምን መርከቧን በቀላሉ አይሰጠውም❔
ወይስ አላህ ኑህ እንዲሰራ የፈለገበት ምክንያት አለው❔
አብራርታችሁ መልሱለት💥
ወይስ አላህ ኑህ እንዲሰራ የፈለገበት ምክንያት አለው❔
አብራርታችሁ መልሱለት💥
❤13
አሰላሙአለይኩም
ያጀመዐ
አልሀምዱሊላህ ግሩፓችን
እደሌላው ደካማ እና አላማውን
የሳተ ስላልሆነ🤲🌺
ነገርግን ከሌላው የተሻለ ግሩፕ እደመሆኑ መጠን ሜንበራችን ምንም እያደገ አይደለም???
ወደዚህ ግሩፕ ሰውን መጋበዝ ላይ መዳከም ይታይባቹሀል ""
1ሰው ቢያንስ 50 ሰው አድ
ሊያደርግ ይገባል።ይሄን ማሳሰብ እንፈልጋለን ።
ወሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ
ወበረካቱሁ🌺🌺🌺🌺🌺
https://t.me/Hafu_Group

❤12👌4
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 164❵ #hadith164 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በ‹‹ሶላተል ኹሱፍ›› (በግርዶሽ ሶላት) ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ቁርአን አንብበዋል፤ ‹‹አሏሁ አክበር›› በማለት ‹‹ሩኩዕ›› አደረጉ፡፡ ከ‹‹ሩኩዕ›› እንደተነሱም፡- ‹‹ሰሚዐሏሁ ሊመን ሀሚደሁ ረብበና ለከል ሀምድ›› አሉ፡፡ ከዚያም ቁርአን ማንበብ ጀመሩ፡፡ በግርዶሽ ሶላት ሁለት ‹‹ረከዓ››…
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 165❵ #hadith165
"ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹ሱራ አን-ነጅም››ን በመካ ሳሉ አነበቡልን፡፡ ‹‹ሱጁድ›› አደረጉ (አያተ ሰጅዳ ሲደርሱ)፡፡ ከርሳቸው ጋር የነበሩ ሰዎችም ‹‹ሱጁድ›› አደርጉ፡፡ አንድ ሽማግሌ ጠጠር ወይም አፈር ቆንጠር አድርጎ ወደ ግንባሩ ከፍ በማድረግ ‹‹ይህ በቂዬ ነው›› አለ፡፡ በሌላ ወቅት ይህ ግለሰብ ከሓዲ ሆኖ ሲገደል ተመልክቻለሁ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/15704
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫

🥰7❤2
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “እድለቢስ ማለት እኔ እሱ ዘንድ ተወስቼ ...... ነው።”
Anonymous Quiz
94%
ሰለዋት ያላወረደ ነው
6%
ሰለዋት ያወረደ ነው
🥰9❤4
ቀን በቀን የሚመጣልህን የዒባዳ ወኔ እና ሞራል በአንዲት ወንጀል ምክንያት
እንደሌለ ይሆናል.....That means ወንጀልን በቀረብክ ቁጥር የኸይር ነገር
ጉጉትህ በዛው እየሸሸህ ይሄዳል የእራስህ እጅ በሰራው ስራ ማለት ነው ....
Finally ሪዝቅህንም ልታጣው ትችላለህ....
እንደሌለ ይሆናል.....That means ወንጀልን በቀረብክ ቁጥር የኸይር ነገር
ጉጉትህ በዛው እየሸሸህ ይሄዳል የእራስህ እጅ በሰራው ስራ ማለት ነው ....
Finally ሪዝቅህንም ልታጣው ትችላለህ....
👍25😨4🤝3❤1
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
بَل رَّفَعَهُ اللَّهُ إِلَيْهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًا
ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
بَل رَّفَعَهُ اللَّهُ إِلَيْهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًا
ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
❤24👍8
ድንገት
በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።
እሷን አክብር
ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።
✍ከንባብ ማህደር የተወሰደ ነው!!
በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።
እሷን አክብር
ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።
✍ከንባብ ማህደር የተወሰደ ነው!!
👍42❤13🥰7🤝4
ትንሽ ፈገግታ
የሆነ ሰው ወደ ኢማም አቡ ሀኒፍ መጣ አሉ......
ሰውየውም ልብሴን አውልቄ ወደ ወንዝ ገብቼ ስታጠብ ወደ ቂብላ ነው የምዞረው ወይስ ወደ ሌላ ሲል ጠየቀ.........?
ኢማሙም በላጩ ልብስህ ወዳለበት ብትዞር ነው የሚሻለው እንዳትሰረቅ....!
የሆነ ሰው ወደ ኢማም አቡ ሀኒፍ መጣ አሉ......
ሰውየውም ልብሴን አውልቄ ወደ ወንዝ ገብቼ ስታጠብ ወደ ቂብላ ነው የምዞረው ወይስ ወደ ሌላ ሲል ጠየቀ.........?
ኢማሙም በላጩ ልብስህ ወዳለበት ብትዞር ነው የሚሻለው እንዳትሰረቅ....!
😁52🤣14❤4😎2👌1
ማሻ አላህ እህታችን ጥሩ ጥያቄ ጠይቃለች...
ካፊር ጎረቤታችን ዛሬ ስግደታቸው ነው ምግብ አመጣችልኝ መብላት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ብላናለች
እስኪ በማስረጃ ጥያቄዋን መልሱላት ያለማስረጃ ፈትዋ መስጠት ወንጀል ነው።
ካፊር ጎረቤታችን ዛሬ ስግደታቸው ነው ምግብ አመጣችልኝ መብላት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ብላናለች
እስኪ በማስረጃ ጥያቄዋን መልሱላት ያለማስረጃ ፈትዋ መስጠት ወንጀል ነው።
❤17
አንዳንድ ሴቶች ፊታቸው (አረብ)
እግራቸው (ሱዳኔ )ይመስላል አሉ እኔ አላልኩም ስለ ንፅህና ክፍፍልና ጉድለት ሲገልፁ ሰምቼ ነው
እውነትም ያስብላል......
በጥንቃቄ አንብቡ ወደሌላ ሳጠመዝዙ
ብሄር ለመንካት ወይም በአላህ አፈጣጠር ለመግባት ታስቦ አይደለም እህቶች ያለንበት ሁኔታ ለመግለፅ ታስቦ ነው።
እግራቸው (ሱዳኔ )ይመስላል አሉ እኔ አላልኩም ስለ ንፅህና ክፍፍልና ጉድለት ሲገልፁ ሰምቼ ነው
እውነትም ያስብላል......
በጥንቃቄ አንብቡ ወደሌላ ሳጠመዝዙ
ብሄር ለመንካት ወይም በአላህ አፈጣጠር ለመግባት ታስቦ አይደለም እህቶች ያለንበት ሁኔታ ለመግለፅ ታስቦ ነው።
😁28👍4❤3
የአክሱም ከተማ የፀጥታ ኃላፊ በመሩት ርምጃ ለጁመዐ ሰላት በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ ጥቃት ተፈጸመ
• “እንደአባዋ” በመባል የሚጠራ ሥፍራ የሚገኘውን መስጂድ ተሰብሮ ቅዱስ ቁርኣን ተቀዷል
• “እንደአባዋ” በመባል የሚጠራ ሥፍራ የሚገኘውን መስጂድ ተሰብሮ ቅዱስ ቁርኣን ተቀዷል
😭80💔19❤6😢5