𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
14.7K subscribers
1.96K photos
859 videos
6 files
595 links
亗 ꧁﷽꧂ 亗
🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ
Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊
➻Islamic teachings💛
➻Current information🤗
➻Hadiths and Qurans 🤩


CROSS🔄 @Waver_boy1
Download Telegram
ለተወሰነ ጊዜ ለአንድ ሳምንት ፕሮፋይል ቀየርኩኝ ይህንን ሁላችሁም ብታደርጉት
23
አላህ አክበር
ዛሬ ፈጅር በመስጂድ አል-አቅሳ መስጅድ ለ40 ቀናት ተዘግቶ ከቆየ በኋላ ፈጅር አዛን ተደርጓል።
51🕊11
ወዳጆቼ - በዚህ ዓለም ላይ ስኬት ካማራችሁ የሚያደኸዩዋችሁንና የሚጥሏችሁን ስድስት ነገሮች አሸንፉ፡፡

1- እንቅልፍን

2- ምቾትን

3- ፍርሃትን

4- ቁጣን

5- ስንፍናን

6- ቸልተኝነትን
🔥34👍188💔3
አላህ ሲሰጥ
የተሻለውን ይሰጣል❤️‍🩹

ሸጋ አመሻሽ🌘
🍓2217🥰5
1000033146
<unknown>
🎧አዳምጡት

ምን ተማራችሁበት?
😢11🍓2
በህይወታችሁ ከባድ የምትሉትን ጊዜ በምን አሳለፋችሁት? ፍቃደኛ ከሆናችሁ እስኪ አካፍሉን ?
10👍4
እየሱስ ❴ዒሳ ዐ.ወ❵ አልተሰቀለም ካላችሁ የተሰቀለው ሰው እንዴት ሊሰቀል ቻለ
አላህስ ለምን እሱ እንዲሰቀል ፈረደበት


ከአንድ ክርሰቲያን ወገናችን የተነሳ ጥያቄ ነው


አብራርታችሁ መልሱለት ያየዋል
👍9
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
መልሱን አግኝቷል በጣም ተደስቷል ትናንትም ስለ ዳዊት❴ዳውድ❵ የጠየቀውን ከበቂ በላይ መልስ ስለሰጣችሁት አመስግኗል❗️ ዱዓ አድርጉለት ሌላም ጥያቄ አለኝ ብሏል ይቅረብ
አላህ ሁሉን ቻይ ከሆነ ነብዩላህ ኑህ ዐ.ወ(ኖህ) በዚያ እድሜው መርከቧን እንዲሰራ ከሚለፋ ለምን መርከቧን በቀላሉ አይሰጠውም

ወይስ አላህ ኑህ እንዲሰራ የፈለገበት ምክንያት አለው

አብራርታችሁ መልሱለት💥
13
አሰላሙአለይኩም
     ያጀመዐ
 
አልሀምዱሊላህ ግሩፓችን

እደሌላው ደካማ እና አላማውን

የሳተ ስላልሆነ🤲🌺

ነገርግን ከሌላው የተሻለ ግሩፕ እደመሆኑ መጠን ሜንበራችን ምንም እያደገ አይደለም???

ወደዚህ ግሩፕ ሰውን መጋበዝ ላይ መዳከም ይታይባቹሀል ""

1ሰው ቢያንስ 50 ሰው አድ 

ሊያደርግ ይገባል።ይሄን ማሳሰብ  እንፈልጋለን ።
  
   ወሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ
    ወበረካቱሁ🌺🌺🌺🌺🌺

https://t.me/Hafu_Group
12👌4
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ ❴Part 164❵ #hadith164 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በ‹‹ሶላተል ኹሱፍ›› (በግርዶሽ ሶላት) ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ቁርአን አንብበዋል፤ ‹‹አሏሁ አክበር›› በማለት ‹‹ሩኩዕ›› አደረጉ፡፡ ከ‹‹ሩኩዕ›› እንደተነሱም፡- ‹‹ሰሚዐሏሁ ሊመን ሀሚደሁ ረብበና ለከል ሀምድ›› አሉ፡፡ ከዚያም ቁርአን ማንበብ ጀመሩ፡፡ በግርዶሽ ሶላት ሁለት ‹‹ረከዓ››…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 165❵ #hadith165

"ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹ሱራ አን-ነጅም››ን በመካ ሳሉ አነበቡልን፡፡ ‹‹ሱጁድ›› አደረጉ (አያተ ሰጅዳ ሲደርሱ)፡፡ ከርሳቸው ጋር የነበሩ ሰዎችም ‹‹ሱጁድ›› አደርጉ፡፡ አንድ ሽማግሌ ጠጠር ወይም አፈር ቆንጠር አድርጎ ወደ ግንባሩ ከፍ በማድረግ ‹‹ይህ በቂዬ ነው›› አለ፡፡ በሌላ ወቅት ይህ ግለሰብ ከሓዲ ሆኖ ሲገደል ተመልክቻለሁ፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/15704

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰72
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️

🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር



📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❶❼❷

⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭 || SHARE 😊
9🥰1
« ይህ እባብ ውሀ ውስጥ ልትሰምጥ የነበረችን አሳ ከመስመጥ አድኗታል »

ሚዲያዎች የሆነን ክስተት ሲዘግቡ በዚህ መልኩ ነው ፤ የሚያሳዝነው እነርሱ በዚህ መልኩ መዘገባቸው ሳይሆን ይህን ውሸት እውነት ብሎ የሚቀበል መኖሩ ነው ።
😁35😭21
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “እድለቢስ ማለት እኔ እሱ ዘንድ ተወስቼ ...... ነው።”
Anonymous Quiz
94%
ሰለዋት ያላወረደ ነው
6%
ሰለዋት ያወረደ ነው
🥰93
ቀን በቀን የሚመጣልህን የዒባዳ ወኔ እና ሞራል በአንዲት ወንጀል ምክንያት
እንደሌለ ይሆናል.....That means ወንጀልን በቀረብክ ቁጥር የኸይር ነገር
ጉጉትህ በዛው እየሸሸህ ይሄዳል የእራስህ እጅ በሰራው ስራ ማለት ነው ....

Finally ሪዝቅህንም ልታጣው ትችላለህ....
👍25😨4🤝31
በአል አቅሳ መስጂድ ዛሬ አንድ መቶ ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን የጁሙዓ ሶላት ሰግደዋል😍
😍8428🥰9🤩7👍2
ከድንጋይ ጋር ትግል የሞኝ ነው
ሲሆን ሲሆን መተውም ልምድ ነው
👍21🔥53
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
بَل رَّفَعَهُ اللَّهُ إِلَيْهِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًا

ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
24👍8
ድንገት
በፍቅር ከወደቅክ፣
የሆነች ልጅ ከወደድክ፣
የክብር እርምጃ ተራመድ፣
ሞገስ ይኑርህ እንደ ወንድ፣
በፊት በር በኩል ሂድ፣
የሰውን ክብር ለማናድ፣
በጓሮ በር አትልከስከስ፣
የሰውን ቤት አታፈራርስ።
እሷን አክብር
ወላጆቿን አክብር
ለእህትህ የምትመኘውን ጥሩ ነገር
ለሌሎች እህትም የምትመኝ ሁን።

ከንባብ ማህደር የተወሰደ ነው!!
👍4212🥰7🤝4