ለዛሬው በዚው አበቃን የ1 ሰአት ቆይታ አርገናል ጥያቄ
በመመለስ ስትሳተፍ ለነበራችሁ እናመሰግናለን
በሌላ ጥያቄና መልሶች እስክንገናኝ ኸይር ሰንብቱልኝ 🙌✨
በመመለስ ስትሳተፍ ለነበራችሁ እናመሰግናለን
በሌላ ጥያቄና መልሶች እስክንገናኝ ኸይር ሰንብቱልኝ 🙌✨
👍20👏4🙏3❤1
🤩#ሼሁ_በዳንስ_ቤት👳♂ የተሰኘ አጓጊና አስተማሪ ተከታታይ ታሪክ ነገ ምሽት ልንጀምር ነው🤌
ከናንተ የሚጠበቀው ይሄን ፖስት ስር 200❤️🔥 Like ማድረግ እና ከላይ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ቻናሉን Mute አድርጎ በጉጉት መጠባበቅ ብቻ ነው🫡
ከናንተ የሚጠበቀው ይሄን ፖስት ስር 200❤️🔥 Like ማድረግ እና ከላይ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ቻናሉን Mute አድርጎ በጉጉት መጠባበቅ ብቻ ነው🫡
❤🔥122👍13❤9✍6🫡2
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
DAILY TIP 10 ወጣትነት ✨ጊዜያዊ ደስታ ወይስ ዘላለማዊ ✨ የዛሬውን ርዕስ በምርጫ ነው የጀመርነው በተለይ ይሄ ርዕስ ከኛ ከወጣቶች ጋር በጣም ቅርበት አለው እኛ ወጣቶች አብዛሀኛውን ጊዜ እነዚ ነገሮች ይምታቱብናል ዘላለማዊ ደስታ እየመሰሉን ጊዚያዊ ደስታን እናስተናግዳለን ።እውነታው ግን እኛ ወጣቶች ዛሬን ምያስደስተንን ፣ አሁን ሚመቸንን ነገር ነው ለመፈፀም ምንቸኩለው ላምን ይሆን…
DAILY TIp 11
ወጣትነት
✨የእውነት እንኑር✨
አህባቢ የእውነት እንኑር ከዱንያው ድካም ልባችንን አሳረፈን ለተፈጠርንበት አላማ እንኑር
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّاليعبدون
ጋኔንንና ሰውንም፥ሊገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።
አዎ አላህን በእውነት ፣በደስታ እናምልክ
ከማስመሰል ርቀን ረሃ የሆነ ኑሮን እንኑር
አይበቃንም ልባችን አልደከመም ?? በጣም እኮ ነው የሰለቸን አይደል እንዴ 😔 ወላሂ ከልብ የሆነ መመለስ ፣የእውነት ህይወት መኖር ይኖርብናል ። እየቀለድን ፣እየወደቅን፣ እየስመሰልን እስከ ዛሬ ቆየን ከዛሬ ጀምረን ግን እናቁም ለ ጌታችን እየተዘዝን የእውነት እንኑር ። ለሱ በመታዘዝ የቀልብ ሰላም እና ደስታን አሰናግኝ ።
አቦ አላህ ያግራልን

❤23😭4
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 55❵ #hadith55 "ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ ሽንት ቤት ገቡ፡፡ የ‹‹ውዱእ›› ውሃ አስቀምጩላቸው ነበር፡፡ ‹‹ይህን ያስቀመጠልኝ ማን ነው?›› በማለት ጠየቁ፡፡ ተነገራቸው፡፡ ‹‹አላህ ሆይ ይህን ዲን አሳውቀው፡፡›› በማለት ፀለዩ፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/12846…
✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 56❵ #hadith56
"አቡ ቀታዳ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንደኛችሁ ሲጠጣ ዕቃ ውስጥ አይተንፍስ፤ ሲፀዳዳም ብልቱን በቀኝ እጁ መያዝ የለበትም፤ በቀኙም ብልቶቹን አይጠብ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/12860
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫

❤6👍5👏1
🍁❝
“ተስፋው በአንተ ላይ ያለውን ሰው አታሳዝን”
علي بن أبي طالب❝“ተስፋው በአንተ ላይ ያለውን ሰው አታሳዝን”
🫡10👍6🆒1
سورة الكهف .pdf
626.5 KB
ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሰራ
<<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>>
ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው?
አል–ፉሲለት ምዕ[41:33]
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيماً ﴾
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: (( مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ ))
☞︎︎︎በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»

❤11👍5👏5
May Allah's peace and blessings be upon you all
❤17🍓2
ወንጀል ላይ ያሉ ሰዎችን ስትከታተል ሁለት ፈተና ሊገጥምህ ነው....
•ያሉበትን ሁኔታ መመኘት (ሳታስበው)
•እነሱን መናቅ እና በእነሱ #መሳለቅ (ኻቲማ በአሏህ እጅ ብቻ ከመሆኑ ጋር)
ወንጀል ላይ ያሉ ሰዎችን ባለመከታተል እና ስለነሱ ባለማውራት ራስህን ጠብቅ!
•ያሉበትን ሁኔታ መመኘት (ሳታስበው)
•እነሱን መናቅ እና በእነሱ #መሳለቅ (ኻቲማ በአሏህ እጅ ብቻ ከመሆኑ ጋር)
ወንጀል ላይ ያሉ ሰዎችን ባለመከታተል እና ስለነሱ ባለማውራት ራስህን ጠብቅ!
👍31❤7🙏3
አንዳንድ ጊዜ አላህ ዋጋህ ከማይከበርበት ክፍል remove ያደርግሃል... so he can place u በምትከበርበት ክፍል ዉስጥ ያስቀምጥሃል።
👍34💯8❤5