ከም ስራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ ውልማይ ጫላ ቀበሌ ላይ በመከላከያና የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ጥምር ሃይል ጃቶ እስር ቤት የታሰሩና ጠያቂ ያጡ አማሮች ስም ዝርዝር👇
1 Yenus Ali Yeshaw
2 Seid Goraw Tadese
3 Jemal Muhamed Zeyad
4 Hailu Tsedal Brillew
5 Muhamed Seid
6 Muhamed Amid Ali
7 Yasin Umer
8 Yisa Wondim Getahun
9 Abdu Ali Worku
10 Jemal Getachew Agegn
11 Mustofa Goshu
12 Muhamed Derese
13 Kasim Yisa Nuru
14 Musa Mersha
15 Mustofa Muhamed
16 Yesuf Ali Worku
17 Jemal Workiye Getahun
18 Yesuf Ali Muhamed
19 Husen Yisa Kebede
20 Yasin Muhamed Chane
21 Husen Seid Nuru
22 Muhamed Demisse Mengistu
23 Adem Umer Kibret
24 Yibrahim Seid Siraj
25 Yesuf Ahmed Adem
26 Yibrahim Belay Teferi
27 Muhamed Andarge Mekonen
28 Tadese Shume Shiferaw
29 Muhamed Ababu Shiferaw
30 Ali Hasen Mekonen
31 Husen Muhamed
32 Awoke Abebaw Fedlu
33 Shambel Yimer Yesuf
34 Kasim Abuye Abebe
35 Abdu Alemu Yimer
36 Kasa Fentahun Shifaw
37 Bedru Seid Tegegne
38 Seid Yibre
39 Ahmed Adem
40 Yesuf Abebaw Fedlu
41 Hasen Dawud Asnakew
42 Seid Suadik Adem
43 Kindu Shikur Umer
44 Boge Mekonen
45 Kedir Hasen Ali
46 Ali Seid
47 Muhamed Eshetu Tegegne
48 Awol Ali Dejen
49 Muhamed Umer Ali
50 Yesuf Ahmed Yimer
51 Ahmed Yisa Yibre
52 Aman Yisa Amede
53 Yasin Kasa Fentahun
54 Seid Murad Abegaz
55 Seid Yibre Chekole
56 Seid Yibre Adem
57 Mubarek Musa Muhamed
58 Ahmed Kasaw Tegegne
59 Yibrahim Seid Ali
60 Awol Demisse
61 Nuru Jemal Umer
62 Adem Tahir Desalegn
63 Ahmed Brehan Abay
64 Umer Siraj Wodaje
66 Adem Esma'el
67 Yisa Getaneh Yenus
68 Sufian Murad Abegaz
69 Yibrahim Seid Yimer
70 Jemal Yenus
71 Hasen Zerihun
72 Miftah She/Musa Kibret
73 Adem Muhamed Shifaw
74 Seid Dagne Seid
75 Usman Musa Mekonen
76 Yesuf Worku Teshome
77 Endres Gashaw Getaneh
78 Muhamed Ahmed Dawud
79 Yenus Tahir Desalew
80 Adem Boge Mekonen
81 Yenus Getachew
82 Asmamaw Tegegne
83 Siraj Mola
84 Endres Umer
85 Dawud Ali
86 Muhamed Yimer Eshetu
87 Mustofa Getachew Agegn
88 Muhamed Ahmed
89 Muhamed Ali Yasin
90 Kedir Beshir
91 Muhamed Zeyad
92 Murad Abegaz
93 Muhedin Yibre Mekonen
94 Kedir Beshir Seid
95 Yenus Ali Kasim
96 Hasen Workye Getaneh
97 Usman Ahmed
98 Muhamed Ali Teshome
99 Seid Tesfaw Tesema
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
የምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ ነዋሪ አማሮች ማዚያ 30/2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ልዩ ሃይልና በመከላከያ ሰራዊት ጥምር ሃይል ታፍነው ባሁኑ ሰዓት በም/ወለጋ ነቀምት ከተማ ጃቶ የሚባል እስር ቤት ውስጥ ያለምንም ወንጀልና ጥያቄ ታስረው ይገኛሉ
እኒህ ሰወች የታሰሩበት ምክነያት በቅሎና ከብት በኦነግ ሸኔ የተዘረፈባቸው አማሮች ንብረታቸውን ለመፈለግ 5 ሁነው ሲፈልጉ
4ቱ በኦነግ ሸኔ ታግተው ሲታረዱ አንዱ እንደምንም ብሎ እሩጦ አምልጦ መቶ ለቤተሰብ ሲናገር የነዛን አስክሬን ለመፈለግና ለማንሳት የሄዱ 180 አማሮች ውስጥ 155ቱ ታፈኑ።

ካሲናው ጎጃም | በቅርብ ቀን | Aschalew Fetene (Ardi) | SewMehon Films | 2023 https://www.youtube.com/watch?v=HBU_35c-Nd8
YouTube
ካሲናው ጎጃም | በቅርብ ቀን | Aschalew Fetene (Ardi) | SewMehon Films | 2023
Birbaux Records. SewMehon Films
ካሲናው ጎጃም | በቅርብ ቀን | Aschalew Fetene (Ardi) | SewMehon Films | 2023
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorised…

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጂ በመታገዝ የርቀት እና የኦንላይን ትምህርት ምዝገባ የፊታችን ሰኞ እንደሚጀምር ገለፀ !
ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገራት ለሚገኙ ምዕመናን በቴክኖሎጂ በመታገዝ በርቀት እና በኦንላይን ትምህርት ሊሰጥ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባውን የመጪው ሰኞ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀምር ገልጿል።
ዩኒቨርስቲው በልዩ ልዩ የሥራ መስክ ላይ ተሰማርተው በጊዜ እና በቦታ ርቀት ትምህርት መማር ላልቻሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በርቀት እና በኦንላይን ትምህርታቸውን እንዲማሩ በማሰብ ምዝገባውን ሊጀምር መሆኑን ነው የገለጸው።
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በርቀት እና በኦንላይን ትምህርት የሙሉ ጊዜ ሙያዊ ሠራተኞችን፣ ሀገርን በመከላከል ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ወታደሮችን፣ በስደት ምክንያት በአንድ ቦታ ነዋሪ መሆን ያልቻሉ ሰዎችና በተለያዩ የሥራ መስክ ላይ የሚገኙ ባለሙያዎችን ያላቸውን ሥራ እና ማኅበራዊ ግንኙነት እንዲሁም የአኗኗር ዘይቤ ሳይቀይሩ ካላቸው እውቀትና ጥበብ በተጨማሪ ከፍተኛ የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ትምህርት ማግኘት ያስችላልም ነው የተባለው።
በርቀት እና በኦንላይን ትምህርት ዘርፍ የሚሰጣቸው የትምህርት መስኮችም
በነገረ መለኮት የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ
1, የዶግማ ትምህርት
2, የቅዱሳት መጽሓፍት ትምህርት
3, የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ትምህርት
4, የሥርዓተ አምልኮና ትምህርተ ኖሎት
5, ሥነ ምግባርና ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት
በኢትዮጵያ ጥናት ትምህርት ዘርፍን በዲግሪ
1, የኢትዮጵያ ታሪክ
2, የግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ
3, የሥነ ጥበብና ባህል ጥናት በተጨማሪም በዲፕሎማ የነገረ መለኮት ትምህርት እና በሠርተፊኬት የነገረ መለኮት ትምህርት መሆኑ ተገልጿል።
ትምህርቱን ለመማርም ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የአባልነት ማስረጃ፣
ከትምህርት ተቋማት የተማሩበት ማስረጃ (መልቀቂያ) እና 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ መመዝገብ እንደሚችል ተገልጿል።
ይህም ተማሪዎች በአነስተኛ ወጪ ትምህርት እንዲያገኙ እና ዩኒቨርስቲው ለትምህርት የሚያወጣውን ከፍተኛ ወጪ በዝቅተኛ ደረጃ እንዲሆን እና የገቢ መጠኑም እንደሚጨምርም ተጠቁሟል።
©ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል