HILLSIDE GRADE 2
1.23K subscribers
701 photos
29 videos
168 files
2 links
Download Telegram
Forwarded from DMB Mesfin
18/07/18
ለሁሉም ተማሪዎች እና ለመምህራን በሙሉ
የ"science fair "የሚካሄደው የሚቀጥለዉ ሳምንት በ26/07/18 መሆኑን እየገለፅን ነገ 19/07/18 መደበኛ የቅዳሜ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
Forwarded from Gelawa Alex
Forwarded from HILLSIDE GRADE 1
22/07/18
ውድ ተማሪዎች እና ወላጆች
በቴሌግራም ቻናል ላይ የተለቁቁ የስድስተኛ ክፍል ጥያቄዎች የይለፍ ቃል 20616 መሆኑን እየገለፅን የ(science fair) በት/ቤታችን ቅጥር ግቢ የሚከበረዉ ቅዳሜ በ26/07/18 መሆኑን እንገልፃለን።
Forwarded from Gelawa Alex
25/07/18
ውድ ተማሪዎች፥መምህራንና የተማሪዎቻችን ወላጆች
በ26/07/18 ሊደረግ የነበረው የሳይንስ ፈጠራና አውደ ርዕይ (science fair) ከበዓል እና ከ3ተኛ ሩብ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ጋር በተገናኘ በልጆቻችን ውጤት ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድር ለቀጣይ ሩብ ዓመት የተላለፈ መሆኑን እየገለፅን የቅዳሜ መደበኛ ትምህርት በነገው እለት የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን ።
Forwarded from Gelawa Alex
Forwarded from Gelawa Alex
Forwarded from Gelawa Alex
Forwarded from Gelawa Alex
Forwarded from HILLSIDE NURSERY
Forwarded from DMB Mesfin