HILLSIDE GRADE 6
2.09K subscribers
391 photos
3 videos
560 files
11 links
Download Telegram
WEEK 7 ROUND 2
ከ5 - 8 ርዕሰ መምህር
ለሁሉም ወላጆችና ተማሪዎች
👉 እስካሁን የተላኩትንና ወደፊት የሚላኩትን የቤት ስራዎች ከመስራታችሁ በፊት መፃህፍቶቻችሁን በትኩረት እንድታነቡ በማሳሰብ
👉እስካሁን መልሶቹን በወረቀቱ ላይ የሰራችሁ ካላችሁ ደብተር ላይ መገልበጥ ሳያስፈልግ ከዚህ በኃላ ግን የሚላኩትን ኖቶች የክፍል ስራ ደብተሮቻችሁ ላይ እንዲሁም ጥያቄዎቹን ደግሞ የቤት ስራ ደብተሮቻችሁ ላይ በመገልበጥ እንድትሰሯቸው
👉የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በመጀመሪያው ሳምንት ከተላኩት የክፍል ስራዎች በተጨማሪ ለብሔራዊ ፈተና እንዲያግዛችሁ በማሰብ በእያንዳንዱ የት/አይነት ወደ 1500 የሚደርሱ የተላኩትን የጥያቄ ስብስቦችን ወደ ደብተር መገልበጥ ሳያስፈልጋችሁ እያጠናችሁ እንድትሰሯቸውና ራሳችሁን ለብሔራዊው ፈታና እንድታዘጋጁ
👉ለወላጆች ደግሞ ልጆቻችሁ የሚሰጣቸውን ስራዎች ወደ ደብተር
መገልበጣቸው ከሚያስገኟቻ ጥቅሞች መካከል፡- ልጆች በሚጽፉበት ጊዜ የሚያነቡት ት/ት በደንብ ስለሚገባቸው፣ ጊዜያቸውን ት/ት ላይ እንዲያሳልፉ እድል ስለሚያመቻችላቸው፣ እንዲሁም የእጅ ፅሁፋቸውን እንዲያሻሽሉ ምክንያት ስለሚሆናቸው በደብተራቸው ላይ እንዲጽፉ ብታበረቷቷቸው
👉 መምህራኖች አንዳንድ ትምህርቶች በ4ኛው ኳርተር የተመደበውን ት/ት
በሚጨርሱበት ጊዜ ወደ ኋላ ተመልሰው ክለሳ እንደሚሰጧችሁ በማወቅ በተላከላችሁ የጥናት ፕሮግራም ግዜያችሁን በአግባቡ እንድትጠቀሙበት
ከምስጋና ጋር ይህንን መልዕክት አስተላልፋለሁ፡፡
ሰር ሳሚ
WEEK 8 ROUND 1
WEEK 8 ROUND 2