Ethio(ኢትዬ-sport)⚽️⚽️
2 subscribers
12 photos
1 link
Download Telegram
Forwarded from English for Ethiopia - በቀላሉ
🗣, በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚችሉበት ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል

🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time.

ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇
@English_Ethiopian
@English_Ethiopian
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ሚካኤል)
ሌላ ዴኒሻዊ ወደ ኦልድትራፎርድ ይመጣ ይሆን ?

ማንቸስተር ዩናይትዶች ተጨማሪ የመሃል አማካይ ለማምጣት ከመጋረጃ ጀርባ እየተንቀሳቀሱ ነው የሚሉ መረጃዎች ከወደ እንግሊዝ እየተሰሙ ይገኛል ።

ከሰአታት በፊት ደግሞ ብሪቲሻዊዉ ጋዜጠኛ ጃሰን ቡርት ዴንማርካዊዉ ፔር ኤሜል ሆይቤር የክለባችን ምርጫ መሆኑን ዘግቧል ።

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግም የዚህ ጉልበተኛ ተጨዋች አድናቂ መሆናቸውን ጠቅሶ ተጨዋቹን ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ይጥራሉ ተብሏል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ሚካኤል)
ለአንበሳው እንዴት ፍልሚያውን ጀመረ አይባልም...እንዴት ፍልሚያውን በድል ተወጣ እንጂ ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
ናቢ ኬይታ በክረምቱ ሊቨርፑልን ሊለቅ ከጫፍ ደርሷል።
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
ጆ አለን ከአለም አቀፍ እግር ኳስ ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል።
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
ፒኤስጂ እና ባርሴሎና በርናርዶ ሲልቫን ከማንቺስተር ሲቲ በክረምቱ በትልቅ ዋጋ ለማስፈረም ይፎካከራሉ።

© Le10 Sport
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
ሪያል ማድሪድ በሪያል ማሎርካ በተሸነፈበት ወቅት ቪኒሺየስ ጁኒየር በደጋፊዎች የዘረኝነት ጥቃት ስለተፈፀመበት ላሊጋ ለማሎርካ ፍርድ ቤት መደበኛ ቅሬታ አቅርቧል።
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
📊| በዚህ የውድድር ዘመን የባርሴሎና አማካኝ በሜዳው በሚያደርገው ጨዋታ ላይ የሚገባው ደጋፊ ቁጥር 82,895 ነው ፤ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከፍተኛው ሲሆን ይህም ስታዲየሙ የመያዝ አቅም በትንሹ ከተቀነሰ በኋላ ነው ።

• ባርሳ በዚህ የውድድር ዘመን በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ከፍተኛ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም እየገቡ በመመልከት ቀዳሚው ክለብ ነው ።
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
የሮናልዲንሆ ጎቹ ልጅ የሆነው ጆአዎ ሜንዴዝ ለባርሴሎና ለመፈረም እንደተስማማ ሮናልዲንሆ ጎቹ ይፋ አድርጓል ።

የ17 አመቱ አጥቂ ጆአዎ ሜንዴዝ ዴ አሲስ ሞሬራ ባለፉት አራት አመታቶች ለፍላሚንጎ ለቫስኮ ዳጋማ ለክሩዜራ እና ለቦአቪስታ ተጫውቷል ። ጆአዎ ሜንዴዝ በባርሳ የወጣቶች ቡድን የመጀመሪያ ቆይታውን እንደሚያረግ ተነግሯል ።
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
ሉዊስ ጉስታቮ ስለ ሮናልዶ

"በአልናስር ከሱ ብዙ እየተማርኩ ነው ነገር ግን የሱ እዚህ መኖር ነገሮችን ከባድ አድርጎብናል ምክኒያቱም ብቃቱን ስለሚያቁ ሁሉም ቡድኖች 200% ከሱ በተቃራኒ መጫወት ይፈልጋሉ።"
Forwarded from FOOT BALL NEWS OFFICIAL
ኤሪክ ቴን ሃግ ዩናይትድ በካሴሚሮ ቀይ ካርድ ይግባኝ እንደማይል አረጋግጧል። ስለዚህ የሶስት ጨዋታ ቅጣት የሚደርስበት ይሆናል።