HIVN Tech and Guidlines
20.7K subscribers
1.18K photos
484 files
696 links
🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

📢Youtube channel youtube.com/@HIVN
📢 Our group t.me/HIVN19
📢 Channel t.me/healthinovation
📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs
Download Telegram
VACANCY ANNOUNCEMENT: HERLAM GLOBAL HEALTH PLC

​Herlam Global Health PLC
, a rapidly growing pharmaceutical import and distribution company in Addis Ababa, is looking for passionate, qualified, and driven professionals to join our expanding team!
📍Location: Addis Ababa
• ​Employment Type: Full-Time

Required position
​1. Seniour sales for import

• ​Experience: 2 years and above
• Education: ​ Bachelor’s Degree in pharmacy

​2. Store manager for wholesale and import
• ​Experience: Minimum 1 year in Pharmacy
• Education: ​Bachelor’s Degree or Diploma in Pharmacy

What We Offer
​• Salary:  ​
Attractive sales commissions & bonuses
• ​Mobile and transportation allowances
• ​Professional training, mentorship, and clear career growth opportunities
• ​A positive, dynamic, and professional work environment

📥 How to Apply:
​Interested applicants who meet the specified requirements should submit their Updated CV, Cover Letter , and copies of educational/supporting certificates via email:
📧 Email: herlamglobalhealth@gmail.com
Application Deadline: sep 5, 2026
Note: Please specify the position you are applying for in the subject line of your email.

@healthinovation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
Nurse professional I.pdf
657.9 KB
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. ነርስ ፐሮፌሽናል I፣ ነርስ ፐሮፌሽናል | ፣በሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል III፣ በደረጃ IV ነርስ | ፣ በፋርማሲ ባለሙያ I እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ | በወጣው ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ስማችሁ በሠንጠረዡ የተገለፀው ተመዝጋቢዎች ሐሙስ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ፈተና ስለሚሰጥ በተመደባችሁበት የመፈተኛ ቦታ በመገኘት ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን ፡፡

ማሳሰቢያ፡- የመፈተኛ ቦታ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም:
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
43👎4🔥1🙊1
Vacancy Announcement |
Gize Psychiatry Centre


We are looking for passionate healthcare professionals to join our team at our Kotebe branch. Fresh Graduates are highly encouraged to apply!

1. Medical Doctor (GP)
• Education: MD – Medical Doctor
• Required Number: 03
• Experience: 0 Years and above
• Salary: Organization scale

✉️ How to Apply:
Interested applicants who can meet the above requirements can send their CV via Telegram to:
✈️Telegram: @gize12g

For more information:
📞+251986689565

@healthinovation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
የቅጥር ማስታወቂያ |
​የአብዮት አደባባይ መካከለኛ ክሊኒክ (ዶ/ር ገዡ)
ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ: የጤና መኮንን ፕሮፌሽናል
• ​ብዛት: 01 (አንድ)
• ​ጾታ: ወንድ
• ​ደመወዝ: በስምምነት

📍 ​የስራ ቦታ: መርጡለ ማርያም ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ

📋 የትምህርትና የስራ ልምድ:
​ከታወቀ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በጤና መኮንን የተመረቀና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው።
​በሙያው አግባብነት ያለው 6 ወር እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው።
​ማሳሰቢያ: በግል የጤና ተቋም የስራ ልምድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ።

📅 የምዝገባና የፈተና ጊዜ:
- ​የምዝገባ ቀን: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት
- ​የፈተና ቀን: በ29/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
- ​ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲመጡ ሙሉ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ለመመዝገብ:
​አስፈላጊ መረጃዎችን በቴሌግራም ወይም በኢሜል መላክ ይችላሉ፦
📞 ቴሌግራም: @kidanemihretenatye
📧 ኢሜል: gezhuyinges2016@gmail.com

@healthinovation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15
VACANCY ANNOUNCEMENT :
​Bethsaida Restoration Development Association (BRDA)
is seeking a qualified Laboratory Technician for Bethsaida Pediatric Clinic.

📌 Position: Laboratory Technician
• Education: Diploma in Clinical Laboratory
• ​Experience: 1 year and above
• ​Licensing: Renewed professional license
• Employment Type: Full-time
• Required number: 1
• Salary: As per the organization's scale

How to Apply:
​Interested applicants should submit their updated CV, application letter, and relevant credentials via email by September 10, 2026.
📧 Email: tarewwena808@gmail.com or abetudesta@gmail.com
📞 Phone: 0916529270 / 0913099192

📆 Deadline: September 10, 2026
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
DMC Higher Specialty Clinic

​DMC Higher Specialty Clinic
በጤናው ዘርፍ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በጥራት እና በስፋት አጠናክሮ ለመስራት መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የክፍት ስራ መደቦች
​1. ጠቅላላ ሐኪም (GP)

​ትምህርት: በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪ (COC ያለው/ላት)
​ልምድ: 6 ወር እና ከዚያ በላይ
​ብዛት: 1 | ደሞዝ: በስምምነት

​2. ድንገተኛ ቀዶ ጥገና ሐኪም (IESO)
​ትምህርት: COC ያለው/ላት
​ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
​ብዛት: 1 | ደሞዝ: በስምምነት

​3. የላቦራቶሪ ቴክኖሎጅስት
​ትምህርት: BSc Degree
​ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
​ብዛት: 2 | ፆታ: አይለይም | ደሞዝ: በስምምነት

​4. ነርስ (BSc / Level 4)
​ትምህርት: BSc Degree ወይም Level 4 Diploma
​ልምድ: ለዲግሪ 1 ዓመት+ / ለዲፕሎማ 2 ዓመት+
​ብዛት: 3 | ደሞዝ: በስምምነት

​5. ፋርማሲስት / ድራጊስት
​ትምህርት: Degree Pharmacy ወይም Diploma Druggist
​ልምድ: ለፋርማሲስት 1 ዓመት+ / ለድራጊስት 2 ዓመት+
​ብዛት: 2 | ደሞዝ: በስምምነት

​6. ጤና መኮንን (HO)
​ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
​ብዛት: 1 | ፆታ: አይለይም | ደሞዝ: በስምምነት

​7. ጸሐፊ እና ካሼሪ (Level 4)
​ትምህርት: Computer Science / IT / Secretarial Science
​ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
​ብዛት: 1 | ፆታ: አይለይም | ደሞዝ: በስምምነት

📍 የሥራ ቦታ: ምዕራብ ጎንደር (ገለጎ)
📅 የማመልከቻ ጊዜ: እስከ 01/01/2019 ዓ.ም

📲 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በቴሌግራም ብቻ ይላኩ።
✈️ቴሌግራም: 0911799134
📞 ለተጨማሪ መረጃ: 0911799134 / 0912126830

ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም:
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
VACANCY ANNOUNCEMENT |
Alpha Cardiac and Medical Center

📅 Date
: August 31, 2026

​Alpha Cardiac and Medical Center is looking to recruit qualified professionals for the following position:

📌 Position: Junior Nurse
• Required Number: 02
• Qualification: Diploma / B.Sc. Degree in Clinical, Emergency, Cardiac, or ICU Nursing
• Experience: 0 – 5 years

📥 How to Apply:
Interested applicants can submit their CV and academic credentials in person or send them via email.
📍 Address: Megenagna, around Lem Hotel, Addis Ababa
📞 Phone: 0951919191 / 0940060708
📧 Email: alphacsc16@gmail.com


@healthinovation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
Vacancy Announcement |
Hiring Org: Dental Clinic


​We are hiring dynamic and dedicated professionals to join our dental team in Lebu Mebrat Hail, Addis Ababa.
📍 Location: Lebu Mebrat Hail, Addis Ababa

Required position
​ 1. NURSE

• Education: ​Diploma or Bsc in Nursing
• ​Experience: 1 year And above
• Salary: Negotiations

Required skill
- ​Valid professional license/registration
- ​Good communication and interpersonal skills
- ​Compassionate, responsible, and patient-centered
- ​Ability to work effectively as part of a team

​ 2. RECEPTIONIST
• Education: ​Diploma or Bsc in a Accounting or marketing
• ​Experience: 1 year and above
• Salary: Negotiations

Required Skill
- ​Excellent communication and customer-service skills
- ​Professional, friendly, and well-organized
- ​Basic computer skills
- ​Ability to manage patients/clients professionally and efficiently

How to Apply:
Qualified candidates who meet the above requirements can submit their CV or contact us directly via phone.
📞 Phone: 0921378337

NB: Who live around Mekanisa will be given priority.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ |
🏥 ቀጣሪ ድርጅት፦ ቅዱስ መካከለኛ ክሊኒክ

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (አስኮ አዲስ ሰፈር)

ቅዱስ መካከለኛ ክሊኒክ ነርስ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ መደብ፦ ዲፕሎማ ነርስ
🔹ትምህርት: ዲፕሎማ/የመጀመሪያ ዲግሪ
🔹 ተፈላጊ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
🔹 ደመወዝ፦ በስምምነት (ማራኪ)
🔹 ብዛት: 1


🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ እስከ ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም

📧 ለማመልከት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር መቅረብ ወይም በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።

📞 ስልክ፦ 0911347893
✈️ ቴሌግራም@Yosg21

@healthinovation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጋልቻ ካቶሊክ መካከለኛ ክሊኒክ

​ጋልቻ ካቶሊክ መካከለኛ ክሊኒክ
ለኅብረተሰቡ እየሰጠ ያለውን የጤና አገልግሎት አጠናክሮ ለመቀጠል ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

📌 የሥራ መደብ: ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
• ብዛት: 2 (ሁለት)
• የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ
• የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

📜 ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃ:
- ​የታደሰ የሙያ ምዝገባ ሴርተፊኬት (ዋናው እና ፎቶ ኮፒ)
- ​ሌሎች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎች
💰 ደሞዝ: በስምምነት

📍 የሥራ ቦታ: ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጌዴኦ ዞን
📅 የምዝገባ ጊዜ: ከነሐሴ 26/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 10/2019 ዓ.ም
የምዝገባ ሰዓት: ዘወትር በሥራ ሰዓት

📝 ማመልከቻ አድራሻ :
​በአካል: ወደ ጤና ተቋሙ በመቅረብ
​በዋትስአፕ (WhatsApp): ዶክመንት በስልክ ቁጥር 0925360150 ላይ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

​ ለተጨማሪ መረጃ:
​0946592480
​0912162853
14
የትርፍ ሠዓት ( duty ) መመሪያ ቢሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ አውርዷል እንደ አስፈላጊነቱ ከ212 ሠዓት በላይም መስራት ይቻላል ብሏል።

ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
11👎1
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ | የተስተካከለ
​ድርጅት: ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል


ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል ነሐሴ 14/2018 ዓም በወጣው የነርስ ሥራ ማስታወቂያ መሠረት የተመረጣችሁ አመልካቾች ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳወቅን፣ የተፈታኞች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀው መሆኑን እንገልፃለን።

📋 የተፈታኞች ስም ዝርዝር
1. ​አብዲሳ አስፋው ሶሬሳ
2. ​አብዱቃድር አብደላ ኢብራሂም
3. ​አበበ ባዩ ስማቸው
4. ​አብዱ ሙሐመድ ሁሴን
5. ​አዲኖ በለጠ ጥጋቡ
6. ​ባሕሩ ሞላ አየለ
7. ​ቤተልሔም ሽፈራው ደምሴ
8. ​ዳንኤል ዝጋለ ድልነሳ
9. ​ደመቀ ቀለሙ መሰለ
10. ​ደሴ ሞላ ብሬ
11. ​ኃይለማሪያም ገነት ወርቁ
12. ​ሃይማኖት የሻነው
13. ​ሒቃ ፈቃዱ በየነ
14. ​ናአሲሴ ዳንኤል ዻባ
15. ​ራሔል መውጫ አምደሚካኤል
16. ​ራሔል ሙሉጌታ ደብሩ
17. ​ስንታየሁ ሲሳይ በቀለ
18. ​ጥሩሰው አሳየ አለባቸው
19. ​ዋሲሁን ሰጠኝ ሲሻው
20. ​ወርቅነህ ማሬ ቸኮለ
21. ​ያረጋል ወርቃየሁ በዜ
22. ​ዮብሰን ቡልቻ ረታ
23. ​ዮሐንስ አዳነ ገለታ
24. ​አበራ ወርቄ ነጋሽ

📌 የፈተና መርሃ-ግብር እና ቦታ
📆 የፈተና ቀን: አርብ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም.
ሰዓት: ከቀኑ 8:30
📍 ቦታ: ፖሚ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል — ፊየል ቤት አቅራቢያ፣ ማና ሕንፃ (አቢሲንያ ባንክ ያለበት)

⚠️ ማሳሰቢያ: ተፈታኞች በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ ሕጋዊ መታወቂያ እና እስክሪብቶ ይዛችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13