Ŋever Ĝivĕ űp
42 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
12ተኞች

🌱 ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!
🌱 የልባችሁን ዓይን ያብራላችሁ!
🌱 ያጠናችሁትን ይባርክላችሁ !
🌱 የተማራችሁትን ያስታውሳችሁ!

📃 መልካም የፈተና ጊዜ ተመኘሁ! ። ደህና ሁኑልኝ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን!🙏
Forwarded from Deleted Account
#የኢትዮጵያ ህዝብ ድንቅ መሆኑን እምታቀው ዘይት በችርቻሮ እየገዛ

ስልክ 10,000ብር እሚገዛ ድንቅ ህዝብ ነው

😆😂🤣

Join👉 @fetaenbeel
ያልነገርኸኝ ትእዛዝ


"ግራህን ሲመቱ....
ቀኝህን ስጥ "ላልከው ;ለቃልህ ስገዛ:
ከቀኝም ያልሆነ...
ከግራም ያልሆነ...
ማጅራት መቺው በዛ:

Join👉 @fetaenbeel
100 ብርና ተማሪ


አስተማሪ፦ አንተ ምን ሆነህ ነው ያረፈድከው?
ተማሪ፦ አንድ ሰውዬ 100 ብር ጠፍቶት ነው::
አስተማሪ፦ ታዲያ አንተ ብሩን ስታፈላልገው ነበር?
ተማሪ፦ አይ! በእግሬ ብሩ ላይ ቆሜበት ነበር።🤣🤣🤣
Forwarded from መርጌታ በቃሉ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚና አዋቂ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from መንሱር ጀማል ሽልማት (የሆነ ቦታ የሚኖር ሰው)
ምን ሆንኩኝ
ምን አገኘሁ : ከምን ለመድኩ
በየቱ ንዳድ ስቃጠል ነው : እንዲህ ያመድኩ

ከየት ወጣሁ
የት ልገባ ወዴት ሄድኩኝ : ተራመድኩኝ
ምን ሳገኝ ነው : ምኔን ሁሉ : በገዛ እጄ የገደልኩኝ

በማን ታየሁ ማንን ዐየሁ
ምንን ለየሁ : በዝች እንጭጭ : ለጋ ዕድሜ
እንዴት ልኑር : ናፍቆት ሰራሽ : ብዙ ሀዘን ተሸልሜ !
:
እኮ ወዴት የት ፈልጌ : ስፍሬን ላግኝ : ልኬን ልወቅ
በምን ተስፋ :
እምነት ይሆን : የእንባ ሸማ : ከዐይኖቼ ላይ : ዛሬ ‘ሚወልቅ
:
:
የሚል ሀሳብ ተሸክሜ
ከፈጣሪ ከእግዜር ጋራ : ስነታረክ
እምነት እውነት ያሉት ሁሉ
መስሎ ታየቶኝ : የአጉል ተረክ !

ግራ ገቧ አንዲት ነፍሴ
ካ‘ምላክ እልፍኝ : ታዛ ራቀች
ለም ሐቋ ላይ :
ስንኮል እምነት : መጠርጠርን አፀደቀች

በፀደቀው ጥርጣሬ ተመርቼ
በእብሪት ሀሳብ : ንፁ ልቤ አጠልሽቼ
ሁሉን እውነት : ሀሰት ነው ስል
ሁሉን እምነት : ስህተት ነው ስል : ከኹሉ ጋር ተኳረፍኩኝ
ኩርፊያ ሰራሽ :ተናጥሎዬ በሰራልኝ :የእንባ ጅራፍ :ተገረፍኩኝ
:
:




ኝ …ተከፋሁ እኔው : በእኔው ከፋሁ
እኔው በእኔው ከፋሁ
ባዶነት ልለቅም : ሙሉነቴን ደፋሁ ! !
:
:
[ ወትሮስ እኔን መሰል ተፈጣሪ
ሸሽቶ ሲርቅ : ከወልድ እግዜር : ከፈጣሪ ]
እምነት ጥሎ
እኩይ ሀሳብ አንጠልጥሎ
ከገባበት የመጠርጠር : ጥልቅ ገደል
መውጫ ‘ሚሆን : የአምነት እርካብ ሳይታደል
ከሰሪ አምላክ
ከእግዜሩ ጋር ሊፎካከር
የሸቅቦሽ ወደ ሰማይ ሊወረወር : ሲነሳ አይደል
ንጥፈት የለሽ : ወዛም ፌሽታው : ደስታ ሳቁ የሚገደል !
:
ነፍስ ይማር ለሳቄ!
**
[ ዳግም ሔራን ]

🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
Forwarded from የግጥም ረመጥ✍️ ({A×B} = AB)
የገጠሯ ብርሃን🌽
💡💡💡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የገጠሯ ብርሃን እኔ ነኝ
እኔ ነኝ ለእነሱ ያለሁኝ
እኔ ሴቷ ጠንክሬ በገጠር
ሰርቼ በርትቼ ለሀገር
የገጠርን ጭቃ ላደርገው እስፓልት
የገጠርን ኩራዝ
ላደርገውየአምፖልመብራት
የገጠርን ጎጆ ልሰራው አድርጌ ቆርቆሮቤት
ኩሬና ወንዙን ልቀይረው ወደ ንፁህ ውሃነት
ባህልና ወጌን ሳልዘነጋ ሳልረሳው
እቅድ ተስፋ አለኝ እኔው
እቅዴ እንዳይቀር ወድቆ እንዳይሆን መና
ተስፋዬም እንዳይጨልም እሠራለው ገና
እማማ እና አባባ እንዳይቆጡኝ
ሳልል ጫማ ልብስ ሳልል ተራብኩ ተጠማሁኝ
ቢከብድም የገጠሩ ኑሮና ሰራ
የገጠሩ ኑሮና ስራ ከላይ ለሚያየው
ቀላል ነው የሚመስለው
ውስጥ ገብቶ ላየው ግን በጣም ነው
የሚከብደው
ጥዋት ትነሳና ትሰራለች ቁርሱን
እሷ ሳትበላ ታበላለች ቤተሰቧን
ቧንቧ ስለሌለ ወንዝ ነው የምትሄደው
ወንዝም ሄዳ አያልቅ ፈተናው
ሲያስቸግራት ጎረምሳው
ሲያስቸግራት ኮረብታው
ዳገት ቁልቁለቱን
ተራራ አቀበቱን
ስትወጣ በብርታቷ
ስትሄድ በደግነቷ
ውሃውን አግኝታው
ስትመለስ ቀድታው
ሲሰበር ማሰሮው
በጎረምሣው ዱላ
ያ ሁሉ ድካም ይቀራል መና
ቤተሰቦቿም ይቆጧታል ገና
ወዳ አላመጣችው በውበቷ ስትለከፍ
እሷ ጎን ለወንዶች ውበት አትክለፈለፍ
ወንዶቹ በሙሉ ይፈልጓታል እንጂ
ያን ሁሉ ጫና ችላ ተቋቁማው
ሳትል ወዲህ ወዲያ ስትል ወደስራው
እንጀራውን ጋግራው ስትሰራ ወጡን
ከስራዋ እኩል እያስኬደች ትምህርቷን
መብራት የለምና በኩራዝ አጥንታ
ጠዋት ተነስታ ስትሄድ ወደ ት/ቤት
ስራዋን ሠርታ ነው አግዛ እናት አባት
ወንድም የላት እህት እንዳይረዷት
ህልሟን ሳታሳካ እየፈራች እንዳይድሯት
አቋርጣ ብዙ ኪ.ሜ ስትሄድ ት/ቤት
ሰቃይ ነች በትምህርቷም
በስራዋም አታውቅ ወለም ዘለም
ወላጆቿ ልፋትና ድካሟን አይተው
ላኳት ዘመድ ጋ እንድትማር በከተማው
ከተማ ስትሄድ ቢገባትም ግራ ባትለምደው
ስትቆይ ትንሽ ከተማውን ለመደችው
ህልሟንም አሳክታ የአባት የእናቷን ምርቃት አግኝታ
ብርታትም አግኝታ
እንድታየው ነገን ዛሬን በርትታ
ትሠራለች ደክማ ለፍታ
ያቺ የገጠሯ ልጅ ህልሟን ታሳካለች
ነገንም ታየዋለች
ዛሬን ጠንክራ ከሰራች
ለነገ እንጀራዋን ትጋግራለች
ነገን እንድታዩ ዛሬን ጠንክራችሁ ስሩ
የገጠሯ ብርሃን ትላለች እንዳትበሉ ሳትሰሩ
ህልም ካለሽ አላማ ካሰብሽበት እንድትደርሺ
ሁሉንም እያልሽ እሺ
ሲመክሩሽ ጥሩውን እተቀበልሽ
ሲቆጡሽ መጥፎውን እየጣልሽ
ስትወስኚ እያሰብሽ እያሰላሰልሽ
ስታቅጂ የሚጠቅም ለሀገርሽ
ህልምሽን አሳኪ ጠንክረሽ
የገጠሯ ብርሃን አንቺ ስለሆንሽ
ገጣሚ
ሜሮን ሲሳይ


@Abelaaaaam
@Abelaaaaam
That girl is my star 💫 and moon 🌑
The reason I breathe, My world 🌍 My solar system 🪐 that girl means everything to me

🦋 @Musics_and_Quotes 🦋
The deepest pain I ever felt was denying my own feelings to make everyone else comfortable.

🦋 @Musics_and_Quotes 🦋
Forwarded from ETHIO ABOL (£řøžñ)
♻️ወዳጄ ሆይ, ይህን አስተዉል!♻️
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
🔆ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም!

🔆መታመም ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም!

🔆ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም
አይደለም!

🔆ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም!

🔆ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና አይሰጥህም !

🔆ለቤተሰብህ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም!

🔆ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም!

🔆ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ለህይወት
ማረጋገጫ አይሆንም!

🔆 ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም !

🔆ገነት የማያሸልም ምንም ነገር ብትሰራ ጊዜያዊ እና ውሸት ነው ።

🔆ያለ አምላክ የሚራመድ ሰው በድን
ነው፣አንተ በራስህ ላይ ስልጣን የለህም

🔆 አንተ ሰውነትህን ታያለህ እሱ ደምስርህን ያያል ።

🔆ሁሉም ነገር ለርሱ ይቻላል በሁሉም ነገር ውስጥ አምላክህን ጣልቃ አስገባ።

ምንጭ➡️ መጋቢ ሃዲስ እሽቱ
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝⭐️ለሁሉም አንዲደርስ ሼር እናድርግ 🙏🙏

ማንኛውም አስተያየት @Frozenfra
@Frozenfra
Forwarded from የዘፈን ግጥሞች (¥Øŗ Đĩʼnã)
ስስለው የኖርኩት አይነት
መች ሆነና ያንተ ዉበት💋💋💋
ምንህን ነው የወደድኩት😍😍😍😍

@yezefengetm
@yezefengetm
@narditi12
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Forwarded from J MY OFFICIAL 🌀
አንተም ያን ይብስ ገላዬዋ
እኔም የኔ ይብስ ገላዬዋ2

ትላንት ከምንጭ ውሀ ገላዬዋ ቀድጬ ስመለስ አንተዬ ዋ.....
Forwarded from የግጥም ረመጥ✍️ (አብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ))
ተጓዥ
"""""""
ሂዱ ከመከራው፥
ቢከብድም ተራራው፥
ሜዳ ብቻ አይደለም፥ህይወት ስንክሳሯ፤
ስኬት ጫፉ አይሆንም
ፈተና ነው ደስታው፥በልብ ለሚመራ...

ሂዱ በጭንቅ መንገድ
የጭቃ ማጥ ጥርጊያን፥መርገጡ ቢሰቅም፤
አልጋ በአልጋ ሆኖ
የሮጡበት ኮቴ፥ከአንጀት አያስቅም...

ሂዱ...ሂዱ...ሂዱ
ቢያስፈራም መንገዱ፥
አያል ሆኖ ጉዱ፥
ውጤት አልባ ሆኖ
የተጓዙት ዳና፥አፈር ደም ቢያቀምስም፤
ላደከመ እርምጃው
ብልህ እግሩን እንጂ፥መንገዱን አይወቅስም..!

#ይሄዳል

አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)
join
👇👇👇
@HAKiKA1
@HAKiKA1
@HAKiKA1
Forwarded from ETHIO ABOL (£řøžñ)
ከመፀሀፍት የተወሰዱ

1⃣ "ስራ የፈታ አዕምሮ የሰይጣን ፋብሪካ ነው"።
((ረቂቅ አሻራ))
2⃣ "ፍቅር ከስራ ጋር እንጂ ብቻውን አያምርም"።
((ኢቫንጋዲ))
3⃣ "አስቀድሞ የበሰለ ፍሬ አስቀድሞ ይጠፋል"።
((ጣምራ ጦር))
4⃣ "በቅናት የማትቃጠል ሴት የለችም"።
((አምሳል))
5⃣ "ወንዶች ሁሉ ባሎች አይደሉም"።
(( ትንሳኤ))
6⃣ "ሴት ልጅ ጨክና የቆመችበት ቁስል አያማትም"።
((አቻሜ))
7⃣ "ዝምታ በራሱ ቋንቋ ነው"።
((የዘርሲዎች ፍቅር))
8⃣ ''ቅናት ከፍቅር ጋር አብሮ ይወለዳል። ነገር ግን አብሮ
አይሞትም"
((የቅናት ዛር))
9⃣ "ሴቶች ትሁቶች ናቸው። ከወደዱ ሁለመናቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ"
((ሰንሰለት))
🔟"ለመኖር መድፈር ያስፈልጋል።"((ላምሮት))
1⃣1⃣ "ለዚህች አለም ክብደት ተገቢ በሽታዋ ነው።
(( የቃተተች ነፍስ))
1⃣2⃣ የጥንቃቄዎች ሁሉ ንጉስ ዝምታ ነው!!!! የቃየል መስዋት።አንዱ ወንድ ገልቱ ያላትን ሴት ለሌላኛው ወንድ ዘውድ ትሆናለች አትቸኩል ። በዚህ ዓለም ምን የሚያስቸኩል ነገር አለ ?
ባይቸኩሉም ህይወት ራሷ አጭርናት ።
በመወሰንና በማድረግ መካከል
ድልድይ የሌለው ገደል አለ፡፡
1⃣3⃣"ጥሩ ምላስ ስዉር ማህተም ያላት የዘመኑ ሰርተፍኬት ናት።"
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

┉┉✽̶»̶̥ĵøïņ✿śĥăŕę»̶̥✽̶┉┉
@texe_ababale
┉┉✽̶»̶̥🔥🔥»̶̥✽̶┉┉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በራስ መተማምንህን ለመገንባት 5 ነገሮች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስሽን ሸውደሽ ባገኘሽው ነገር ራስሽን አጥተሻል!
Audio
Mn tekche lrsash anchi sew🥺
Ere enes ftsum alchalkum🥺
Alchekn lbe altew ale🤕
Amlake🙏tew beka belegn...💔

@vibeeto🦋
@real_pain🥀
@bloom4
Forwarded from የግጥም ረመጥ✍️ ({A×B} = AB)
አንተ ስትሆን ፈሪና አልጫ
ሀገርክ ለጠላት ይሆናል መፈንጫ
ቀይ ወጥ ሆነክ ፈጅተህ አቃጥላቸው
ቤትህ ብትደበቅ አይቀር መምጣታቸው

አቤል ጌታሁን

@Abelaaaaam
@Abelaaaaam