Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ 💔ሜዳ ላይ
ዳግመኛ አይንሽን ላላይ ምድር💔😭 ላይ 😔

Join👇👇

@bdmmnr

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
አስተማሪ ታሪክ
የሒሳብ መምህርት ክፍል ስታስተምር
ፃፈች ሰሌዳው ላይ እንዲህ ያለ ቁጥር

4x2=9
4x3=12
4x4=16
4x5=20
4x6=24
4x7=28
4x8=32
4x9=36
4x10=40
4x11=44

ፅፋ እንደጨረሰች ተማሪውን ስታይ
ሁሉ ይስቅባታል አትኩሮ ሰሌዳው ላይ
የመጀመሪያውን እኩሌታ አፃፃፍ
ተሳስታለችና መምህርቷ ስፅፍ

ይህን አይችና መምህርቷ እንዲህ አለች
ስህተት የፃፍኩት ለአላማ ነው
ከነገሩ ትምህርት እንድትወስዱ ስል ነው
ይኸውም
በህይወታቹህ ውስጥ በውጪ አለም ያለው
እንዴት እንደሚቀበሏቹህ ታውቁ ዘንድ ብዬ ነው
9 ትክክል ፃፍኩ ግን አላያችሁትም
አንዳቹም ስለዛ አላበረታችሁኝም
ከርሱ ይልቅ ግን
ስለ ሰራሁት አንድ ስህተት
ሳቃችሁብኝም ነቀፋችሁኝም።

ትምህርቱም ይህ ነው

99 ትክክል ብንሰራ እርሱን ይረሳዋል
የሠራነውንም አንዱን ስህተትክን ቆጠራ ይገባል

መሳሳትን አይቶ ለመንቀፍ ከሚሮጥ
ከ100 ትክክል አንድ ሀሰትን ሚመረጥ
የሰው ልጅ የሰው ነው የሚገለባበጥ


ከብረትም ዝገት ከሰው ልጅም ስህተት
አይጠፋም አንዳንዴ ያጋጥማል በህይወት
ግን ስህተትን ማረም አዲስ ተስፋ ማንገብ
ስለ ትናንት ሳይሆን ስለ ነገ ማሰብ
ከስኬት ያደርሳል ካቀድነው የሂወት ግብ


የተማርነውን ልንረሳ እንችላለን
የተሳሳትነውን ግን መቼም አንረሳውም !!!



ስህተት ስንሰራ ሳይሆን ከስህተታችን ሳንማር ድጋማ ያንን ስህተት ስንሰራው ነው ልናፍርና ልንሸማቀቅ የሚገባው ።
...........

(መሳሳት በኔ አልተጀመረም ! ከተሳሳትኩ ይቅርታ )


:¨·.·¨: ❀
 `·.
🌹🌹,,,,,,,,,,,
••●◉
🏙🌃🌌🌉🌁
Join 👇us❖══╗​​​
@bdmmnr
​​╚══❖🌹share❖═
ዋጋህን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን በህሊናህ ውስጥ ፈልገው👍
መውደቅ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል ወድቆ መቅረት ግን ምርጫ ነው!
ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ❤️ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው😍
Do not wait; the time will never be ‘just right.’

Start where you stand, and work with whatever tools you may have at your command, and better tools will be found as you go along.”

Yes You Can...We Can...

@BeautifulSuccessQuote
It does not matter how slowly you go as long as you do not stop.
-Confucius
Facebook ላይ #523_Mutual_friends የሚለውን አይቶ ምን ቢል ጥሩ ነው..
:
#መቼ_ነው_እነኚ_ሁሉ_ጓደኞቼ_የሞቱት😝
አሁን ታክሲ ውስጥ ወደ መሳለሚያ እየሔድኩ ረዳቱ መልስ ሊሰጠኝ ሲል እኔ ደግሞ ልክ መውረጃየ ቦታ ላይ ስደርስ
#እኔ:- ያዘው
#ረዳቱ:- አመሰግናለሁ
#እኔ:- ኧረ እኔ ወራጅ ለማለት ነው ደፋር🚶
ካንተ ፍቅር💕 እንዲይዛት ሁሌ አስቃት ብለው መከሩኝ። እኔም ሁሌ አስቃታለሁ። ችግሩ እሷ ስትስቅ ሳያት የኔ ፍቅር እጂጉን ጨመረ።😘
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
#አድናቆት እንዳያቆምህ ተጠንቀቅ። #አንደኛ ነህ ተብለህ ግን ደግሞ ሌላ ቦታ ላይ #ጀማሪ ትሆናለህ። አድናቆት አንፃራዊ ነው ሁሌም ግን የተሻለ ሰው ለመሆን ጣር👍
ትዳር አገናኝ ጋ ደውዬ ቆንጆ ደግ ሀይማኖተኛ ከብር ፍቅርን የምታስ በልጥ የሀብታም ልጅ ፈልጉልኝ ብያቸው በማግስቱ ደውዬ አገኛችሁልኝ ስላቸው አዎ አድራሻዋን ስጡኝ የት ነው የማገኛት እላቸዋለው....

#አማረኛ_ፊልም_ላይ😳😝
እኔ ስናደድ ምን እላለው መሰለህ... The አወች ዘቸወ jensola ረአተ ጆአቲ ኸቸ

ደሞ እንደሚገባው ሰው ምስጥ ብለህ ታነባለህ እንዴ 🤣😜
አንድ የቦሌ ቺክ ጠብሼ የኔ ማር የኔ ሙዝ🍌 የኔ በርገር🍔 የኔ ፒዛ 🍕 ስላት...

#ምነው_እርቦክ_ነው 🤷‍♀
#እቤት ነሽ ብዬ እፅፋለው ብዬ #እበት ነሽ ብዬ ልኬላት ይሀው Block አድርጋኝ ጨንቆኛልህ🤔
ጀለስ ሀብታም ቺክ ጠብሶ ስልኬ ጠፋብኝ ሲላት እኔ ገዛልኃለው ብቃ ስትለው...

#ጫማ_ልገዛ በእግሬ ስሄድ እኮ ነው ስልኬ #በተቀደደው_የሱሪ ኪሴ ሽልኮ የጠፋው😁
እኔ ማለት ከቺኬ ጋር እየተሳሳምን💋 ሱሬዬን ልትፈታ ስትል ኖ ኖ ከዚህ በላይ መሄድ የለብንም ብዬ ያስቆምኳት ወንድ ነኝ።
#ብሎ_ነገረኝ ልመነው እንዴ 🤔🤔
ደብቄሽ ነው እንጂ ልብሽ ከሚሰበር
አንጀሊና ጆሊ ደውላልኝ ነበር 😜😂
የእናት ሆድ ዥንጉርጉር አለ ጣሊያን

#ታላቋ
"Don't Marry Rich, be Rich!" የሚል ጥቅስ ፕሮፋይሏ ላይ አድርጋለች።

#ታናሿ
"Don't Marry Rich, be a bitch!" የሚል ጥቅስ ፕሮፋይሏ ላይ አድርጋለች።

#እኔ
"Don't judge people!" የሚል ጥቅስ ፕሮፋይል አድርጌ ሁለቱንም ያለምንም ማግለልና መድሎ እየጀነጀንኩ ነዉ።
Why do we only #Rest_In_Peace ? Why don't we #Live_In_Peace too