❤🌹 #ጣፋጭ_የሙዚቃ_ስንኞች ❤
የራሴ ፍቅር የራሴው መውደድ ባመጣው ጣጣ
ዛሬ ስላንቺ እንዴትስ ካፌ ክፉ ቃል ይውጣ
ታማኙ ልቤ ባንቺ ትዝታ ተጨንቆልሻል
አወቅሽበት ወይ አንቺስ መለየት እንዴት አርጎሻል
እኔስ በሃሳብ ሆዴ ቢቃጠል ልቤ ቢከስልም
ስስቅ ስጫወት ያጣው የከፋኝ ያዘንኩ አልመስልም 🎶🎶🎶
@fikrhn
@fikrhn
የራሴ ፍቅር የራሴው መውደድ ባመጣው ጣጣ
ዛሬ ስላንቺ እንዴትስ ካፌ ክፉ ቃል ይውጣ
ታማኙ ልቤ ባንቺ ትዝታ ተጨንቆልሻል
አወቅሽበት ወይ አንቺስ መለየት እንዴት አርጎሻል
እኔስ በሃሳብ ሆዴ ቢቃጠል ልቤ ቢከስልም
ስስቅ ስጫወት ያጣው የከፋኝ ያዘንኩ አልመስልም 🎶🎶🎶
@fikrhn
@fikrhn
🌹♥️🌹
.
....ለሰኮንድ ባይለየን ያልነው ሲሄድ ይረሳል ካለሱ መኖር አንችልም ያልነውንም እንለምዳለን ለካስ ሁሉም ቃል ብቻ ነው

♨️✍...
ከመሞትና ከመኖር ግን የቱ ይከብዳል??....የምንፈራውስ የትኛውን ነው??... የቱንም ብንመርጥ ግን ሁለቱም ከባድ ናቸው በተለይ ደግሞ የሚፈልጉበት ሳይደርሱ መሞትና የሚፈልጉትን ሳያገኙ መኖር ስቃይና ፍፁም ህመም ነው።
በቃ ህይወት እንዲህ ናት አንዳንዴ ምርጫችሁ ምን ይሆናል መሰላችሁ።ወይ እያገኙ መተኛት አልያም እያጡ ተነስቶ መኖር።

🌺🌹 #እኔ_እወድሻለው🌹🌺
ባማሩት ዜማዎች በቅኔ ተቀኝተው
እንደገጠሙልሽ ብዕሩን አድምተው
ማታን በጨረቃ ቀን በፀሃይ መስለው
ውበት ከሚለኩት በሸራ ላይ ስለው
የእውነት ልንገርሽ፤
ከነሱ አስበልጬ እኔ እወድሻለው
ዝምታ አሸንፎኝ በፍቅርሽ ተይዤ
የምልሽ ሲጠፋኝ አንቺን ሳይ ፈዝዤ
እገጥምልሻለው በሃሳቤ ጓዳ ምናብ ተመርኩዤ
ከተራራው ማዶ ከአድማሷ ባሻገር
ከደመናው በላይ ስላንቺ ስናገር
ብትኖሪ እላለው ብትሰሚው ጬኸቴን
ዝም ያልኩትን ፍቅር የመውደድ እውነቴን
በምናልባት ተስፋ በፍርሃት ታምሜ
ታድያ እንዴት ልናገር ፊት ለፊትሽ ቆሜ
የውሸቴን አይደለም እውነት እልሻለው
ከራሴ አግዝፌ እኔ እወድሻለው።🌹♥️
<<<Join and Share>>>
@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn
✍... #Jolly
ባማሩት ዜማዎች በቅኔ ተቀኝተው
እንደገጠሙልሽ ብዕሩን አድምተው
ማታን በጨረቃ ቀን በፀሃይ መስለው
ውበት ከሚለኩት በሸራ ላይ ስለው
የእውነት ልንገርሽ፤
ከነሱ አስበልጬ እኔ እወድሻለው
ዝምታ አሸንፎኝ በፍቅርሽ ተይዤ
የምልሽ ሲጠፋኝ አንቺን ሳይ ፈዝዤ
እገጥምልሻለው በሃሳቤ ጓዳ ምናብ ተመርኩዤ
ከተራራው ማዶ ከአድማሷ ባሻገር
ከደመናው በላይ ስላንቺ ስናገር
ብትኖሪ እላለው ብትሰሚው ጬኸቴን
ዝም ያልኩትን ፍቅር የመውደድ እውነቴን
በምናልባት ተስፋ በፍርሃት ታምሜ
ታድያ እንዴት ልናገር ፊት ለፊትሽ ቆሜ
የውሸቴን አይደለም እውነት እልሻለው
ከራሴ አግዝፌ እኔ እወድሻለው።🌹♥️
<<<Join and Share>>>
@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn
✍... #Jolly
🌹🍁
......ለትንሽ ጊዜ ለተወሰነ አመት አይደል የምንኖረው....ውዴ ያላንተ ህይወቴን ማሰብ ግን አቃተኝ የፍቅርህ ብርሃን ሲርቀኝ ጨለማ ውስጥ መባከን ስራዬ ሆነ

#አርፍጄ_ሸኘውሽ✋
እውነትን መናገር በእርግጥም ያስፈራል
ምንም ቦታው ቢሆን:-
በወደዱት ሰው ፊት አፍ ይተሳሰራል
አንቺን ለመውደዴ ሀቁን ላልደብቀው
ምን እንደሚፈጠር ቀድሜ ባላውቀው
ዝምታ አሸንፎኝ ልቤ መላ ሲያጣ
ፀፀት እንጂ ትርፉ መፍትሄ ላያመጣ
ፍርሃቴ አንቆ ያዘኝ ቃል እንዳላወጣ
መሄድ መሄድ ብቻ በሀሳቤ መብረር
ቆሜ ቤት ብሰራ ምን አለበት ነበር
አንቺን የኔ ማድረግ ምኞት ሀይሎብኝ
ከማስበው በላይ ከራሴ ገዝፎብኝ
የሆዴን አውጥቼ ሳልተነፍስልሽ
ከልቤ ያለውን ሳታውቂው ሳልነግርሽ
ስሜቴ ተጎድቶ፤ውስጤ እያለቀሰ አርፍጄ ሸኘውሽ
በድፍረቱ አገኘ በፍርሃት አጣውሽ
👇👇👇👀👀👇👇👇
#Join_and_Share
@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn
እውነትን መናገር በእርግጥም ያስፈራል
ምንም ቦታው ቢሆን:-
በወደዱት ሰው ፊት አፍ ይተሳሰራል
አንቺን ለመውደዴ ሀቁን ላልደብቀው
ምን እንደሚፈጠር ቀድሜ ባላውቀው
ዝምታ አሸንፎኝ ልቤ መላ ሲያጣ
ፀፀት እንጂ ትርፉ መፍትሄ ላያመጣ
ፍርሃቴ አንቆ ያዘኝ ቃል እንዳላወጣ
መሄድ መሄድ ብቻ በሀሳቤ መብረር
ቆሜ ቤት ብሰራ ምን አለበት ነበር
አንቺን የኔ ማድረግ ምኞት ሀይሎብኝ
ከማስበው በላይ ከራሴ ገዝፎብኝ
የሆዴን አውጥቼ ሳልተነፍስልሽ
ከልቤ ያለውን ሳታውቂው ሳልነግርሽ
ስሜቴ ተጎድቶ፤ውስጤ እያለቀሰ አርፍጄ ሸኘውሽ
በድፍረቱ አገኘ በፍርሃት አጣውሽ
👇👇👇👀👀👇👇👇
#Join_and_Share
@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn
ህይወት ምንም ሚስጢር የለም::ሚስጥሩ ፈጣሪ ነው::ስልጣን: ገንዘብ ወይም ስኬት ከሰው አይመጣም::የሁሉም ነገር ምንጭ ከሆነው ፈጣሪ እንጂ::በዩኒቨርሱ ከአምላክ ሐይል ውጪ ሌላ ሐይል የለም::
-
ከኔ ይበልጣል ያልሺው እንደ አንቺ ከእናቱ ማህፀን ራቁት የተወለደ ሰው ነው:::"ታድላ!" የምትያት ሴት ያላትን መንፈስ አንቺም ታድለሻል::
-
የጥበብ መጀመርያ የእግዚአብሔርን አሰራር ጥበብ መረዳት ነው::የአምላክን አሰራር ጥበብ ስትረጂ ለውድቀትሽ መንግስትን: ሰዎችንና ሁኔታውን መክሰሱን ታቆሚያለሽ::ትኩረትሽን ሁሉ አምላክሽ አንቺና ሁለታችሁን ያስተሳሰረው አላማ ላይ ብቻ ታደርጊያለሽ::
-
አምላክ በሁሉም ሰው : ገንዘብ ; ቴክኖሎጂና ሁኔታ ላይ ስልጣን አለው::አላማሽንም ከእጅሽ የማስገባት አቅምና ፍላጎት አለው::ግን ጥበብ ከጎደለሽ: እምነት ካጣሽና አማራሪ ከሆንሽ በራስሽ አለማወቅ ትገደቢያለሽ::
-
ትኩረትሽን ከሰውና ከአለም አንሺው::አምላክና አላማሽ ላይ ተኩሺው::ያልሆነውን እንደ ሆነ አድርገሽ በልብሽ አመስግኚ::ያልተሳካውን እንደ ተሳካ አድርገሽ ተደሰቺ::አምላክ ለእምነትሽ ይሸልምሻል::ወደ ስኬት አደራሽ ያገባሻል::
-
ሰው የለኝም አትበይ::አምላክና አላማና ካለሽ አይበቃሽም?

ሁላችንም ሱሰኞች ነን::የሲጋራ ባይሆን የሶሻል ሚዲያ::የጨብሲ ባይሆን የቲቪ::ጫት ባይሆን የመተኛት ወይም ሰው የማማት ሱስ አለብን::
-
እናንተ ግን የውነት ሱስኞች ሆይ ለምን እንደምትቅሙ እና እደምትቀመቅሙ ታውቃላችሁ? ሺሻ : ሲጋራና ዊድ እንደ ሚጎዳችሁ እያወቃችሁ ለምን እንደምታጨሱ ግብታችሁአል?
-
ግራ ስለገባችሁ ነው::በህይወት ምን መፍጠር እንዳለባችሀ አልተገለጠላችሁም::ጊዚያችሁን: ጤናችሁን: ወጣትነትችሁን በከንቱ የምታባክኑት ስለዚህ ነው::
-
አይፈረድባችሁም::ምክንያቱም በህይወት ምን እንደምትፈልጉ ማወቅ በጣም ከባድ ነው::
-
የፈለገውንነገር ማድረግ ማን ይከብደዋል? የፈልገውን ነገር ማወቅ እንጂ::አለም ግራ የተጋባው ለምን እንደ ተፈጠረ ግራ በገባው ህዝብ ስለተሞላ ነው::
-
ግራ የተጋባ አይምሮ የሰይጣን ቤተ ሙከራ ነው::ምን ማድረግ እንደሚፈልግ ስለማያውቅ እንደ ጉድ ይፈተናል::የተሰጠውን ሰዋዊ ፀጋ በከንቱ ነገር ይበተነዋል::ሰውነቱን ያባክነዋል::
-
አንድ ሰው "የአለማችን ውዱ ስፍራ መቃብር ነው!" አለ:: ለምን ቢሉ "እያንዳንዱ የተቀበረ ሰው ምድር ላይ መኖር ሲገባው ያልኖረው ውድ አላማ አብሮት ስለተቀረ! " ብሎ ነበር::
-
እኔም ሆንኩኝ ይህንን የምታነቡ አንድ ቀን እንቀበራለን::ጥያቄው "በልባችን ያለው አላማም አብሮን ይቀበር ይሆን? " የሚል ነው::በጣም አስፈሪ ጥያቄ::
-
ሊሞት ሲል ያደረገውን ነገር ወደኃላ ተመልክቶ እየሳቀ የሚቀበር? ማድረግ የሚገብውን ነገር አውቆ ራሱን ያደረገ ሰው ብቻ መሆን አለበት::
-
ሁላችንም ፈታኙን አላማችንን ፈልገን ከማግኘት ወይም ከመፍጠር ይልቅ በጊዛዊ ደስታ ራሳችንን distract እናደርጋለን::
-
በአንድም በሌላም ሁላችንም ሱሰኞች ነን::የሲጋራ ባይሆን የሶሻል ሚዲያ::የጨብሲ ባይሆን የቲቪ::ጫት ባይሆን የመተኛት ወይም ሰው የማማት ሱስ አለብን::
-
ጊዜው እንዲያልፍ ብለን የምናደርገው ነገር ሁሉ ሱስ ነው::አላማ ስሌለለን ቶሎ ኖረን ለመመት ራሳችንን እየሸውድን ነው::
-
ግን ጥቂት ከመካከላችን የባነኑ አሉ::ከህይወት ጋር ፊትለፊት የሚጋፈጡ::ለምን እንደተፈጠሩ አምላክን የሚያፋጡ::አሉ ገገማ "ለምን???" ባዮች::አውጥተው እውረደው ፈልገው በርብረው አላማቸውን የሚያውቁ ጀግኖች አሉ::
-
በጊዚያዊ ደስታ : በማህበረሰቡ የውሽት ትምህርት : በፖለቲካው ስልጣን : በገበያው ብር : በሚዲያው ፕሮፓጋንዳ ያልታለሉ....ጥቂት ሰዎች አሉ:::ራሳቸውን ለአላማ አሳልፈው የሰጡ::የእውነት ኖረው ለለውጥ የሚሞቱ....አሉ::
-
አብዛኞቻችን ግን ራሳችንን ሽወዳ ላይ ነን::አጅሬ ሞት የማይመጣ መስሎናል::ሞኞች::በራችን ላይ እንደቆመ ያልተረዳን ሚስኪኖች::

ደብዳቤው!!
በአንድ ጦርነት ላይ ከወደቀ(ከሞተ) ወጣት የደረት ኪስ ውስጥ የተገኘው
ደብዳቤ እንዲህ ይነበባል
«የኔ ወዳጅ
«እንደገና እኩለ ሌሊት መጣ፡፡ እናም ከሚፈሰው ዕንባዬ በስተቀር መፅናኛ የለኝም። ከአሰቃቂዎቹ የጦርነት መዳፎች መካከል ሾልከህ ወደ እኔ ስለመመለስህ ያለኝ ተስፋ እንዳይሟጠጥ አድርጎ የሚያፅናናኝም ምንም ነገር የለም፡፡ በሄድክ ጊዜ የተናገርካቸውን ቃላት ልረሳቸው አልችልም፡፡ እያንዳንዱ ሰው በአንድ ወቅት የሚመልሳቸው የዕንባ ብድሮች አሉት» ነበር ያልከው ?. ••
«ወዳጄ ሆይ! ምን እንደምል አላውቅም፡፡ ሆኖም በመለያየት የተጎዳችው፣ ግን ደግሞ ለስቃይ ደስታን እንዲሁም ለሀዘን ተድላን በሚሰጥ ፍቅር የተፅናናችው ነፍሴ . . ራሷን በብራና ውስጥ ተድላን አንቆረቆረችው፡፡ ፍቅር ልባችንን ሲያጣምረው እና ሁለቱ ልቦቻችን በሀያሉ እግዚኣብሄር እስትንፋስ የሚዋሃዱበትን ቀን ስንናፍቅ ጦርነት በአስፈሪ ጩኸቷ ተጣራች፡፡ አንተም መሪዎቹ በጣሉብህ ግዴታ ተገፋፍተህ ተከተልካት ,,, "
«ሴቶችን ጋለሞቶች፣ ህፃናትን ደግሞ የሙት ልጆች አድርጎ ፍቅረኞችን የነጣጠላው ይህ ግዴታ ምንድን ነው? ጦርነቶችን ቀስቅሶ ግዛቶችን በከንቱ ያጠፋው ይህ የሀገር ፍቅር ምንድን ነው? ደግሞስ ከአንዷ ህይወት ጋር ሲነፃፀር የበለጠ ተራ ሊሆን የሚችለው ምንድን ነው? በአታላይ ፖለቲከኞች ዘንድ ከምንም የማይቆጠሩትን ምስኪን መንደርተኞችን ለጨቋኞቻቸው ሃያልነት ሲሉ እንዲሞቱ የሚጋብዛቸው ግዴታ ምንድን ነው? ግዴታ በህዝቦች መካከል ያለውን ሰላም ካጠፋ እንዲሁም የሀገር ፍቅር የሰውን ህይወት መረጋጋት ከበጠበጠ የሀገር ፍቅር ምንድነው??
«ተወው ወዳጄ ሆይ! ተወው! ዝም ብዬ ነው። ለቃላቶቼ ትኩረት አትስጥ! ጀግናና ለሀገርህ የምትታመን ሁን፡፡ ... በፍቅር ታውራ በስንብት እና ብቸኝነት ውስጥ የጠፋችውን ልጃገረድ ወሬም አትስማ። ... በዚህኛው ህይውት ፍቅር ለእኔ ሲል በህይወት ካልመለሰህ እንግዲያውስ በእርግጠኝነት ፍቅር በመጪው ህይወት ያገናኘናል።
ለዘለአለም ያንተው»
✍️ካህሊል ጂብራን
Join: @metsehaf

ለሰው ሀሳብ የሚጨነቅ የራሱን ህይወት አይኖርም::
-
"ሰው ምን ይለኛል"ን ያላለፈ ካሰበበትአይደርስም::
-
ስለእናንተ መጥፎ ነገር የሚያወሩት- የራሳቸው ልብ መጥፎ ቦታ ስለወደቀ ነው::
-
እናንተ ስለሰው የማታወሩ ከሆነ ሰው ስለእናንተ ሲያወራ ምንም አይመስላችሁም::
-
ስለሰው ክፉ ካወራችሁ ወይም ከወረኞች ጋር ከተተባበራችሁ ሰው ስለእናንተ ሲያወራ ትደናገራችሁ::
-
ለሁሉም ሰው ደግ ሁኑ::የሰዎችን ሁኔታ ተረዱ::ነገር ግን በሰዎች ሀሳብ አትገደቡ::
-
ይህንን ፍርሃት ከልባችሁ ካልነቀላችሁ የትም አትደርሱም::
Thank you @henoktadd for the picture
Follow
@manyazewaleshetu