Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
በጣም በራሱ የሚኮራና የሚተማመን ምሁር ደደብ የሆነውን ልጅ ይዘባበትበታል፡፡

#ምሁሩ :- አንተ ደደብ ማንኛውንም ጥያቄ እጠይቅሀለው ካላወከው ለእኔ $5 ትሰጠኛለክ። እና አንተም ማንኛውንም ጥያቄ ትጠይቀኛለህ ካላወኩት $5000 እሰጥሀለው፡፡
:
#ደደቡ ፡- እሺ

#ምሁሩ ፡- በአላም ላይ ስንት አህጉራት አሉ?
:
#ደደቡ :- አላውቀውም። እንካ $5 .....አሁን የኔ ተራ ነው ልጠይቅህ

#ምሁሩ ፡- $5 ተቀበለና ጠይቀኝ

#ደደቡ :- በሁለት እግሩ የሚቆም ነገር ግን ሲተኛ በሶስት እግሩ የሚተኛ እንስሳ ማነው?
:
#ምሁሩ ፡- በጣም አሰበ፣አወጣ አወረደ መልሱን አላወቀውም፡፡ " እንካ $5000 አላውቀውም፡፡ በነገራችን ላይ መልሱ ምንድን ነው?
:
#ደደቡ :- $5000 ተቀበለና " ባክህ እኔም አላቀውም እንካ $5 "👍😂😜

⚠️ማነው ምሁር?
የተመቸው 👍
Join በማድረግ ከአፍሪካ አንደኛ ከ አለም ምናምነኛ የሆነውን ቻናላችን ይቀላቀሉ😌😂😂😂
ሼር ማድረጎን አይዘንጉ🙏
@fetaenbeel
@fetaenbeel
Forwarded from ETHIO ABOL (£řøžñ)
>>ውድቀት ሁሌም ከስኬት ቀድሞ ይመጣል"
የማይገል ሁሌ ያጠነክራል<<<<<

>>እሆናለሁ ብለህ የምታምነውን ሰው ትሆናለህ<<"

>>ካለህ ማንነት የተለየ ሆነህ መቅረብ አይጠበቅብህም፤ የሚጠብቅብህ ብቸኛው ነገር ያለህን ማንነት ይዘህ መገኘት ነው"<<

>>አሉታዊ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች በምትችለው አቅም ሁሉ ራቅ፤ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች የራስ መተማመንህና ለራስህ ያለህን ዋጋ የሚቀንሱ ሊቦች ናቸውና"<<<<

>>>መዉደቅን የሚፈሩ ሰዎች የስኬትን ጣፋጭ ደስታ አይቀምሱም"<<<<

>>>> ታይፕ እንደማድረግ ወይም ብስክሌት እንደ መጋለብ በተለማመድከው መጠን የሚዳብር ነው<<<<

>>>>ህይወትህን ሙሉ ተማሪ ከመሆን አትቦዝን፤ በትምህርት ላይ ትምህርት በጨመርክ መጠን ገቢህም ያድጋል፤ የራስ መተማመንህን ይጨምራል<<<

>>>ከልብህ በራስህ እና ነገሮችን ማሳካት ችሎታህ ስታምን፤ በዚህ አለም አንተን ሊያቆምህ የሚችል አንዳች ነገር አይሆንም>>>


>>ስራ መስራት ትችላለህ ተብለህ በተጠየቅ ጊዜ ሁሉ እ… በርግጠኝነት እችላለሁ! ብለህ ንገራቸው ከዚያም እራስህን በስራ ወጥረውና እንዴት ስራ እንደሚሰራ ድረስበጥት<<<

>>>>ሌሎች ሰዎች አስፈላጊና ጠቃሚ እንደሆኑ እንዲሰማቸው አድርግ፤ ይህን ስታደርግ አንተም ምን ያህል አስፈላጊና ጠቃሚ ሰው እንደሆንክ ትረዳለህ<<<
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳሀኒት ቀማሚ (የሆነ ቦታ የሚኖር ሰው)
ሰው እንዴት
በውሸት ይዋባል?

ከቅጥፈት ተጣብቆ
አይን አይኑን ይዃላል?

ነጠብጣብ እንባውን
ድብቅ ገፅታውን
በጣቱ ይቀልማል
ህልሙን ይተልማል፣

ለምን? ቢሉ

እውነት የውሸት ፀበኛ
ውሸት የእውነት'ጓደኛ።

ሆናለችና

እኔስ እውነት አለኝ!
ያንቺን ግን እንጃ......


ጆጆ አሌክስ

ቅዱስ አርዮስ

እንደፃፉት




።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
🦋🦋 @yegtmMaebel 🦋🦋
Forwarded from Ethiopian Music Lyrics💚💛❤️ (𝕥𝕖𝕞𝕦፩፮ 🎧)
#ጎሳዬ_ተስፋዬ
#ሀገሬ🇪🇹
@lyricsamh
@Lyricsamh_bot
🎶🎹🎹🎶
🥁🎶🎶🥁
ሀገሬ' እናት አለሜ''
እምዬ ማረፊያዬ ጥላዬ
ሀገሬ ፀሀዬ ጀምበሬ
እምዬ ወርቅ እንቁ አንባሬ
🎶
የተስፋ ብርሃን መታያዬ ሀገሬ...... ኢትዮጵያ
የተስፋ አለሜ መዋቢያዬ ሀገሬ..... ኢትዮጵያ
የግዮን አድባር ኤደን ገነት ማደሪያ..... ኢትዮጵያ
የኪዳን ምድር ቀዳማዊት ማረጊያ..... ኢትዮጵያ
🎷🥁🥁🎷
ሀገሬ ኢትዮጵያ...... ሀገሬ ኢትዮጵያ×፪
የሰማይሽ በር ተከፍቶ
የንግስናሽ ቃል ተሰምቶ
ሆነሽ የአለም እንደራሴ
ይፈስልሻል ውዳሴ
🎶
ለጠላሽ እንጂ ቁልቁል ቁልቁሉ
ያንቺማ እላይ ነው ጊዜ ለኩሉ
ትንቢት ወሰማይ ተነግሮልሻል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁሻል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ነይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
🎷🥁🥁🎷
🥁🎷🎷🥁
ሀገሬ' እናት አለሜ''
እምዬ ማረፊያዬ ጥላዬ
ሀገሬ' ፀሀዬ ጀምበሬ
እምዬ ወርቅ እንቁ አንባሬ
🎶
የተስፋ ብርሃን መታያዬ ሀገሬ...... ኢትዮጵያ
የተስፋ አለሜ መዋቢያዬ ሀገሬ..... ኢትዮጵያ
የግዮን አድባር ኤደን ገነት ማደሪያ..... ኢትዮጵያ
የኪዳን ምድር ቀዳማዊት ማረጊያ..... ኢትዮጵያ
🎷🥁🥁🎷
ሀገሬ ኢትዮጵያ...... ሀገሬ ኢትዮጵያ×፪
ሁለት ልብ ሆነን ልጆችሽ
በምኞት እንዳይቀር ህልምሽ
ወጥተሽ ወደላይ እንድናይ (ነይ ነይ)
ፍቅር ይንገስ ቀድሞ በኛ ላይ
🎶
ለማይነጥፍ ሀብት ስንፈራረድ
ስንቱ አልፎን ሄደ ቆመን ከመንገድ
ቧልትና ወሬ አንገሽግሾናል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁናል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
🎶
ለጠላሽ እንጂ ቁልቁል ቁልቁሉ
ያንቺማ እላይ ነው ጊዜ ለኩሉ
ትንቢት ወሰማይ ተነግሮልሻል
ነይ የአለም ተስፋ ይጠብቁሻል
🎶
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደላይ ... እማማ ነይ
ነይ ነይ ... እማማ ነይ×፫
ወደፊት ነይ ... እማማ ነይ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Lyricsamh_bot 📩 #any_comment
@ethiomusiclyricsamh #Our_Group
Forwarded from My Gallery || Cool photo
የገበሬው ደብዳቤ

እጅግ በዕድሜ የገፋ ብቻውን የሚኖር ጣሊያናዊ ገበሬ አባት በእስር ቤት ለሚገኘው ብቸኛ ልጁ ደብዳቤ ይፅፋል።
"ልጄ ያው በዚህ አመት ድንችና ቲማቲም መትከል አልችልም ምክንያቱም ማሳውን የማረስ አቅም ስለሌለኝ፣አንተ ግን እዚህ ሆነህ ቢሆን ኖሮ ልትረዳኝ እንደምትችል አውቃለሁ።" ሲል ፃፈለት

ልጅም ለአባቱ ሲመልስ:-"አባቴ ሆይ፥ማሳውን ለማረስ ፈፅሞ እዳታስብ ምክንያቱም የሰረቅኩትን ገንዘብ እዛ ስፍራ ቀብሬዋለሁና!" በማለት መለሰለት
ታድያ በነጋታው የእስርቤቱ አለቃና ፖሊሶች ልጅና አባት የሚመላለሱትን ደብዳቤ ቀድመው አንብበው ነበርና በጠዋት ተነስተው ወደ ስፍራው በማቅናት ገንዘቡን ለማግኝት ከዳር እስከ ዳር ማሳውን ቆፈሩት፣ነገር ግን ምንም አይነት ነገር ሊያገኙ አልቻሉም።
በቀጣይ ቀንም ልጅ ለአባቱ ደብዳቤ ፃፈ:-"አባቴ አሁን ድንችና ቲማቲሙን መትከል ትችላለህ፣እዚህ ሆኜ ላደርግልህ የምችለው ትልቁ ነገር ይህንን ነው።"
አባትም መለሰ:-"ልጄ ሆይ፣በርግጥም ብርቱ መሆንህን አውቃለሁ እስር ቤት ሆነህ እንኳን ለኔ ፖሊሶችን ታዛለህ፣የእስርቤቱ አለቃና ጀሌዎቹ አካፋና ዶማ ይዘው ማሳውን ሲቆፍሩ በማየቴ ተገርሜያለሁ የመህር ጊዜ ሲደርስ ምርቱን ለመሰብሰብ ስፈልግ ደሞ እፅፋልሀለሁ።"

ልብ በል

ሰዎችና ሁኔታዎች አካልህን ያስሩ ይሆናል፣ነገር ግን አዕምሮህን ፈፅሞ ሊያስሩ አይችሉም።
አእምሮህ ታስሮ ከሆነ ግን እንዲለቅህ ራስህን ጠይቀው፣ያለፈቃድህ አእምሮህን ማሰር የሚችል ኃይል የለምና።

ትልቁ ሀይልህ የሆነውን አእምሮህን ያለመሰሰት ሁልጊዜም ተጠቀምበት!
joine tellgram
👇👇👇👇👇
@sireturesul
👴አንዱ አባት ልጁን👦 ስለ አልኮል መጥፎነት ያስተምረዋል።
አረቄ ይዞ መጣና ብርጭቆ ውስጥ ቀዳው። ከዛን አንድ
ትንሽ ትል ይዞ አመጣ።
👴አባት - ''ስማ ልጄ👦 አልኮል ሆድ ውስጥ ገብቶ እንዴት
እንደሚያደርገን ይህን አይተህ ገምት እሺ!'' ትሉን አረቄው
ውስጥ ከተተው። ትሉ ወዲያውኑ በፍጥነት ሞተ።
''አሁን ምን ተማርክ ልጄ?''
👦ልጁ ምን ቢለው ጥሩ ነው?
.
.😳
.
.🙄
.
.
.😱
.
.🤔
.
.
.😲😤😡
.
👦ልጅ - ''ሆድ ውስጥ ላሉ ትላትሎች አረቄ መጠጣት ፍቱን
መድሃኒት መሆኑን፡፡
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#ፍቅረኛዬ ፀጉሬን 3ቦታ ተሰራው

#እኔ(THE አዝጉ) የት የት የት

😆😂🤣


•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•

🥶Share & Invite ur Friends🔥
🤔 ይህንን ያውቁ ኖሯል

✍️የአዞ ፆታ የሚወሰነው በአየር ንብረት ነው ፡፡ የአዞ እንቁላል በ30°C ከተፈለፈለ ሴት ሆና ትወጣለች ፡፡ አልያም ከሴቷ በ4°C ጨምሮ 34°C ከሆነ ደግሞ ወንድ ይሆናል ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር 👇


T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA

¯𝐎𝐍 𝐘𝐎𝐔 𝐓𝐔𝐁𝐄👇
https://www.youtube.com/channel/UCWuCqihKXOhPXQqv5UJYOiA?sub_confirmation=1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የራስህ አሮብህ የኢትዮጵያን ማብሰል አትችልም::ስለአገርህ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት የቤትህን ጉዳይ አስተካክል::ሀላፊነትን በአግባቡ ስትወጣ ስለኢትዮዽያ ማውራት አትጠበቅብህም::ስራ ራሱ ያወራል::
-
የማንያዘዋል ሴሚናር
እሁድ ጥር 8 /2014 ዓ.ም
ከጠዋቱ 3:00 -6:00
ሰኞ ጥር 9/2014 ዓ.ም
ምሽት ከ12:00 እስከ 2:00
በአለም ሲኒማ
መግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ
ትኬቱ በዕለቱ በር ላይ ይሸጣል!
Forwarded from G (Princess👑)
ለሷ ፅፌ አላውቅም


ውበቷ ቅብጥርሴ የልቤ ካዝና ቁልፍ
ሰይጣን እንዳወራው ብቻዬን አለፈልፍ
ላ'ዳም የተሰጠሽ ሄዋኔ ሄዋኔ
ብዬ አልቀኝም ፅፌ አላቅም እኔ
አትበሉኝ ስለሷ አልሰማም ከንግዲህ
እሷ ሀገሯ ወዲያ እኔ ሀገሬ ወዲህ
እርግጥ ነው.....
ውበቷ ያማላል
ልብንም ያስጥላል
ለብቻም ያስወራል
ለብቻም ያስኬዳል
ቢሆንም ለሷ አልቀኝም
ስለ ውበቷ ሚስጥር መፃፍ አልመኝም
እሷ እኔን ወዳ ብታውቅም ባታውቅም
እኔ በበኩሌ ለሷ ፅፌ አላውቅም

@mafinaoli
@mafinaoli
የሚወዱት ግጥም!


አልበዛም ወይ ድንዛዜ

1
የድንዝዙ ግራ እጅ ማሽን ወድቆበት
ተሰበረ ጓደኛው ሊጠይቀው ቤቱ ሄደ
"እግዜር ነው ያተረፈህ ቀኝ እጅህን
ቢሰብረው ኖሮ ስራ መስራት ያስቸግርህ ነበር"

ድንዝዙ "እኔስ እሱን አውቄ አይደል እንዴ ልክ ማሽኑ ሊወድቅ ሲል በፍጥነት ቀኝ እጄን አንስቼ ግራ እጄን ያስቀመጥኩት"

2

ከብዙ ዓመታት በፊት ነው ድንዝዙ
ቺኩን "እንድንጋባ እፈልጋለሁ" አላት
"እርግጠኛ ነህ?"
"አዎ እርግጠኛ ነኝ"
"ግን እኮ አንድ አመት እበልጥሃለሁ"
"ኦውውው ልክ ነሽ በቃ የሚቀጥለው ዓመት እንጋባለን"

3

ድንዝዙ ለሚስቱ ይደውልና
"ጉድ ሆኘልሻለሁ መኪናዬን መሪዋን
ነዳጅ መስጫዋን ዳሽ ቦርዷን ማርሿን
በሙሉ ነቃቅለው ሰርቀውኛል.."

ከዛ ጥቂት ቆይቶ መልሶ ደወለላት...
"...ይቅርታ የኔ ቆንጆ እየመጣሁ ነው ቅድም ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው"

4

"ዶክተሩ ያዘዘልህን የዓይን መድሃኒት
መጠቀም ጀመርክ" አለችው ባለቤቱ
"አልጀመርኩትም እባክሽ" አላት
ድንዝዙ
"እንዴ ለምን?"አለችው
"ዶክተሩን አላመንኩትም ምን ነካሽ በጠራራ ፀሀይ አይደል እንዴ ባትሪ አብርቶ የመረመረኝ"

5

"Passwordህን አወቅኩት" አለው
ድንዝዙ Facebook ሲከፍት ለነበረው
ጓደኛው
"እሺ Passworedu ምንድን ነው?"
ጠየቀዉ
ድንዙዝም መለሰ "በተከታታይ ስድስት ኮከቦች"


ሰለሞን ሳህለ (ያማል)