Ŋever Ĝivĕ űp
45 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በራስ መተማምንህን ለመገንባት 5 ነገሮች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስሽን ሸውደሽ ባገኘሽው ነገር ራስሽን አጥተሻል!
Audio
Mn tekche lrsash anchi sew🥺
Ere enes ftsum alchalkum🥺
Alchekn lbe altew ale🤕
Amlake🙏tew beka belegn...💔

@vibeeto🦋
@real_pain🥀
@bloom4
Forwarded from የግጥም ረመጥ✍️ ({A×B} = AB)
አንተ ስትሆን ፈሪና አልጫ
ሀገርክ ለጠላት ይሆናል መፈንጫ
ቀይ ወጥ ሆነክ ፈጅተህ አቃጥላቸው
ቤትህ ብትደበቅ አይቀር መምጣታቸው

አቤል ጌታሁን

@Abelaaaaam
@Abelaaaaam
Forwarded from የግጥም ረመጥ✍️ ({A×B} = AB)
ትገንጠል ትገንጠል ትገንጠል ይለኛል እንደናቱ ዶሮ
ጠብቅ ብዬዉ ብሄድ አክስሎ አሳርሮ።

ወንድሜ..........
ሀገር ፈረሰኛ አደል መላላጫ
ቆፍጠን በልላት አትሁን አልጫ።

ዘማች🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Abelaaaaam
@Abelaaaaam
Forwarded from My Gallery || Cool photo
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ (🇪🇹ғᴀᴄᴛ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴs🇪🇹)
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል

👉እባቦች የመሬት መንቀጥቀጥን ከ121 ኪሎ ሜትር (75 miles) ርቀት ላይ ማወቅ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም አንድ አካባቢ ላይ የመሬት መንቀጥቀጥን ከመከሰቱ ከ3-5 ሸን ቀድመው የማወቅ ችሎታ እንዳላቸው ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡

@FACT_ETHIOPIA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድድብና መረጃ ይዞ አለመተግበር ነው! አላዋቂማ መረጃ የጎደለው ነው!
8 rules of life:

1. Be adaptable.
2. Learn to say no.
3. Patience is a virtue.
4. Hard work always pays off.
5. Fail fast, fail early, fail often.
6. Stay away from toxic people.
7. Giving is better than receiving.
8. Don’t let others opinions hold you back.
Forwarded from መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምናና መዳኒት ቀማሚ (🇪🇹ғᴀᴄᴛ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴs🇪🇹)
🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል

➪ካርቦን ሞኖ ኦክሳይድ ከአስራ አምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሰውን ልጅ ሊገድል ይችላል፡፡


@FACT_ETHIOPIA
Forwarded from All about life
ከእለታት ባንዱ ቀን አንድ ታዳጊ አባቱን “የህይወት ዋጋው
ስንት ነው?” ሲል ጠየቀው፡፡ አባትም መልስ በመስጠት
ፈንታ ልጁን እንዲህ ሲል አዘዘው፡፡ “እንካ ይህንን የድንጋይ
ቁራጭ...ወደ ገበያ ውሰደው፡፡ ሰዎችም ዋጋውን ከጠየቁህ
በጣቶችህ ሁለት ቁጥርን ብቻ አሳያቸው እንጂ ምንም
አትናገር” አለው፡፡ ልጁም ድንጋዩን ወሰደ፡፡ ወጥቶም በገበያ
መሃል ቆመ፡፡ አንዲት ሴትም መጣች፡፡ “ይህ ድንጋይ
ዋጋው ስንት ነው? ብትሸጥልኝ ወስጄ ግቢዬ ውስጥ
አስቀምጠዋለሁ” አለችው፡፡ ልጁም እንደታዘዘው ምንም
ሳይናገር ሁለት ጣቶቹን አሳያት፡፡ እሷም አለች “ሁለት ብር?
እወስደዋለሁ!!” ልጁም ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ በገበያ
ያጋጠመውንም ለአባቱ ነገረው፡፡
አባትየውም አለው “አሁን ደግሞ ድንጋዩን ይዘህ ወደ
ሙዚየም ሂድ፡፡ ዋጋውን ሲጠይቁህም ሁለት ጣቶችህን
አሳይ”፡፡ ልጁም ወደ ሙዚየም ወጣ፡፡ ገዢም መጥቶ ዋጋ
በጠየቀው ጊዜ ሁለት ጣቶቹን አሳየው፡፡ ገዢውም “ሁለት
መቶ ብር? እወስደዋለሁ!” አለው፡፡ ልጁም በድንጋጤ ወደ
ቤቱ ተመለሰ፡፡ ያጋጠመውንም ለአባቱ ነገረው፡፡
አባትየውም ተናገረ፡፡ “አሁን ደግሞ በመጨረሻ ድንጋዩን
ይዘህ ወደ የከበሩ ማዕድናት መሸጫ ሂድ ለባለቤቱም
አሳየው” አለው፡፡ ልጁም ሄደ፡፡ ለሱቁም ባለቤት አሳየው፡፡
የሱቁ ባለቤት በመገረም “ይህ እኮ አለም ላይ እጅግ ውድ
ከሆኑ የከበሩ ድንጋዮች አንዱ ነው” አለ፡፡ “ከየት አገኘኸው?
ስንትስ ትሸጠዋለህ?” ሲል ጠየቀው፡፡ ልጁም ምንም
ሳይናገር ሁለት ጣቶቹን አሳየ፡፡ የሱቁም ባለቤት አለ....
“ይህንን ድንጋይ በሁለት መቶ ሺህ ብር እወስደዋለሁ፡፡”
ልጁም በመገረም እየሮጠ ወደ ቤቱ ተመልሶ ያጋጠመውን
ለአባቱ ነገረው፡፡ አባትየውም “ልጄ አሁን የህይወትህ ዋጋ
ተገልጦልሃል” አለው፡፡
አየህ የመጣህበት ቦታ፣ ዘርህ፣ ሃይማኖትህ፣ የቤተሰቦችህ
ሃብት፣ የተወለድክበት ቦታ ልዩነት አይፈጥርም፡፡ ዋናው
ራስህን የምታስቀምጥበት ቦታ፣ ራስህን የምታገኝበት
የሰዎች ስብስብ ነው፡፡ ልዩነቱ ያለው ራስህን ለመሸከም
በምትመርጥበት መንገድ ነው፡፡ ህይወትህን ሙሉ የሁለት
ብር ድንጋይ ዋጋ ስትሰጠው ኖረህ ይሆናል፡፡ ህይወትህን
ሙሉ የኖርከው ዋጋህ ሁለት ብር ብቻ እንደሆነ በሚያስቡ
ሰዎች ተከበህ ይሆናል፡፡ ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ውድ
የሆነ የከበረ ድንጋይ በውስጡ ይዟል፡፡ ልዩነቱም ያለው
ውስጣችን ያለውን የከበረ ድንጋይ አይተው ዋጋ በሚሰጡን
ሰዎች መሃል መገኘትን ስንመርጥ ነው፡፡ ራሳችንን በገበያ
ወይም በከበሩ ማዕድናት ሱቅ የማስቀመጥ ምርጫው
አለን፡፡ በሌሎች ሰዎች ውስጥ ያለውንም ውድ ዋጋ
ለማየት ምርጫው የኛው ነው፡፡ ሌሎች ሰዎችም የከበረ
ዋጋቸውን እንዲረዱ ማድረግ እንችላለን፡፡ አብረህ
የምትውላቸውን ሰዎች በጥንቃቄ ምረጥ፡፡
ይህ በህይወትህ ልዩነትን ይፈጥራልና፡፡
Forwarded from 💌የፍቅር ደብዳቤዎች💌🌺 (Abiy coffee)
.....?
💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾

ስለ እናት👵🏾...

...... ሰው እንዴት ለራሱ ሳይኖር ለሌላ ሰው ይኖራል? ሰው እንዴት ያለውን ሁሉ ይሰጣል? ሰው ግን እንዴት የራሱን ዛሬ አበላሽቶ የሌላውን ነገ ያስተካላል?...ይሄ ለብዙዎች አይቻልም የሚቻለው ለእናት ነው...እናት እውነት ናት...ምን ያህል እንደምትወድ ተናግራ የማታስረዳ...ከራስዋ ህመም በላይ የልጆችዋ ህመም የሚያማት...

እማ ጠላቶችሽ ጠላቶቼ ናቸው ወዳጆችሽ ደሞ ወዳጆቼ...እኔ ስለ አንቺ የማላደርገው አይኖርም...አንቺን ደስ የሚልሽን ሁሉ አደርጋለሁ።

ይህቺ አለም ደስ አትልም...ብዙ ነገሮችም ልክ አይደሉም...ቢሆንም ግን ሁሉ ነገር ሲከፋኝ አብራ የምትከፋ...መልካም ነገር ባይኖር እርስዋ ብቻ መልካም ሆና የምትኖር...

እናት ማለት ህይወት ናት...የአለም ሰላም ሁሉ የሚገባት...ልታዝን እና ሊከፋት የማይገባ...

መጀመሪያ እዚህ ምድር ስመጣ አብራኝ የነበረቺው እናቴ ናት…መጀመሪያ ስለ እኔ አልቅሳ የሳቀች…አሁንም ቢሆን እርሷዎ ነው ያለቺው እርሷዎ ጐንበስ ብላ እኔን ቀና እምታደርገኝ…

የአንቺን ክፉ መስማት አልፈልግም…አንቺ ላይ እሚሆነው እኔ ላይ በእጥፍ ይሁን…እኔ ስትስ ብቻ ነው ማየት እምልገው።

እማ በዚህ ምድር ላይ የመኖሬ ምክንያት አንቺ ነሽ…አንቺ ስላለሽ ነው እንዲ ቆሜ እምሄደው…ክፉሽን ለእኔ ያድርገው።

እግዛብሔር ሲል እኔም አኮራሻለው…እኔም ደስታን እፈጥርልሻለው…ሰው ሆኜ አንቺንም አኮራሻለው።ይሄ ቃሌ ነው እሺ …ደሞ ብለሺኝ የለ ቃል ከሁሉም በላይ ነው።

መልካሙን ሁሉ ለአንቺ…
በቃ እወድሻለው።
💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾💖👵🏾
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
🙏🙏Join us🙏🙏
@love_fikirr @ngusu_se
🌹🌹 🌹 🌹🌹 🌹
…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’🌹’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’
’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,