🥰🥰🥰ወዲአይ
የድምፃዊት " መሰረት አብርሀ " ወዲአይ " የሚል የትግርኛ ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ሙዚቃ ዩቱብ ቻናል አህን ተለቋል::
ማራኪዎች 2 ቦታ Challenge አድርገውታል::
እዚህ ጉርሻ ላይ ና ማራኪ ዩተብ ላይ
በአንድ ስአት ውስጥ :
ጉርሻ ላይ :-
* በአንድ ላይክ 1 ብር
* በ1 ኮሜንት 1 ብር
* በአንድ ሼር 1 ብር
እንዲሁም በአንድ ስአት ውስጥ :-
ማራኪ ዩቱብ ላይ ሄዳችሁ :-
* በአንድ ላይክ 2 ብር
* የፈለጋችሁትን መኮመት በአንድ ኮመንት 2 ብር
በአጠቃላይ አንድ ሰው እስከ 7 ብር ገቢ ያስገባል::
አፍጥኑት……
ከተወለደ ጀምሮ በልብ ህመም ለሚሰቃየው ለህፃን ነብዩ ዮናስ ይሆናል::
*አትጉዱን ተብሏል🙏
Please Please ኮሜንት መደጋገም አይቻልም
😎😎😎
🌴🌴🌴
https://youtu.be/VVdHa-NIUoo?si=vcB7L9rnrYMe63D8

ተይዟል
👏👏👏
ስደተኛው ብሩክ ላይ አሲድ ደፍተው ካቃጠሉት ውስጥ አንደኛው እዛው ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተይዟል
የደቡብ አፍሪካ ልጆች
ልጁንም በሚገባ እየቀ ጠ ቀጡት ይገኛል::
የደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን
good Job 👏 👏👏
ወንድማችን ብሩክ ፈጣሪ ይማርህ
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
👏👏👏
ስደተኛው ብሩክ ላይ አሲድ ደፍተው ካቃጠሉት ውስጥ አንደኛው እዛው ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተይዟል
የደቡብ አፍሪካ ልጆች
ልጁንም በሚገባ እየቀ ጠ ቀጡት ይገኛል::
የደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን
good Job 👏 👏👏
ወንድማችን ብሩክ ፈጣሪ ይማርህ
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
ተይዟል 🙏
ብርብር ከተማ
የ1 ዓመት ሴት ልጁ በ ቢ ላ በማረድ ተሰውሮ የነበረው አባት ተክሌ ታንቶ በቁጥጥር ስር ውሏል
ለፍትህ የምትሰሩ ሼር በማድረግ የምትተባበሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጋና ይገባችዋል::
በአስቸኳይ ፍርድ እንጠብቃለን
😭
🌴🌴🌴
ብርብር ከተማ
የ1 ዓመት ሴት ልጁ በ ቢ ላ በማረድ ተሰውሮ የነበረው አባት ተክሌ ታንቶ በቁጥጥር ስር ውሏል
ለፍትህ የምትሰሩ ሼር በማድረግ የምትተባበሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጋና ይገባችዋል::
በአስቸኳይ ፍርድ እንጠብቃለን
😭
🌴🌴🌴
Facebook instagram and threads በመላው አለም ችግር ገጥሟቸዋል:: ማንም ሰው የይለፍ ቃል አስገብቶ መግባትና መጠቀም እንዳልቻለ ታውቋል:: በጉዳዩ ላይ META እስካሁን ያለው ነገር የለም::
በአሁን ሰአት twitter (X) ብቻ ነው እየሰራ የሚገኘው:: ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም ተቋረጡ
***********
በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሱት ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በመላው ዓለም በድንገት መቋረጣቸውን የሚያመለክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው።
እነዚህ የማህበራዊ ትስስር አይነቶች መቋረጣቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ሰበር ዜና ሆኖ እየወጣ ይገኛል።

ማርክ እሱ ህንድ ሄዶ ሰርግ ላይ እልል ይላል
ይህው በዓለም ላይ
ፊስቡክ
ኢንስትግራም
ሜሴንጀር
የMeta ኩባንያ በሙሉ ድርግም ብለው ጠፍተዋል
በጣም ብዙ ልጆች
Hack ተደረኩኝ እያሉ ሲያዝኑም ነበር
አሁን ምን እንደሚመጣ መጠበቅ ነው
በዱባ ሞት
ስርጉ ቢቀርብህስ ማርክ
ይህው በዓለም ላይ
ፊስቡክ
ኢንስትግራም
ሜሴንጀር
የMeta ኩባንያ በሙሉ ድርግም ብለው ጠፍተዋል
በጣም ብዙ ልጆች
Hack ተደረኩኝ እያሉ ሲያዝኑም ነበር
አሁን ምን እንደሚመጣ መጠበቅ ነው
በዱባ ሞት
ስርጉ ቢቀርብህስ ማርክ
የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ በጉዳዩ ላይ በሰጠው ማብራሪያ፤ “
ኢንጂነሮቻችን ችግሩን በአፋጠኝ ለመቅረፍ እየሰሩ ነው” ብሏል።
የሜታ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ኤንዲ ስቶን፤ በቀድሞ ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ገጽ ላይ፤ ኩባንያው በዓለም ዙሪያ ችግሩ እንዳጋጠመ መረዳቱን አስታውቀዋል።
ሜታ ኩባንያ በአሁኑ ጊዜ ቸግሩን ለመቅረፍ እየሰራ ነው ብለዋል።
አሁን ላይ ያለምንም ችግር እየሰራ ያለው የሜታ መተግበሪያ ዋትስአፕ ብቻ መሆኑን ዳውንዲቴክተር አስታውቋል።
ሜታ በ2021 ተመሳሳይ ችግር የገጠመው ሲሆን፥ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ ለስአታት አልሰራ ማለታቸው ይታወሳል።
ስለዚህ ጠብቁ ተብሏል
ወይ ፊስቡክ

ኢምሬትስ 🇦🇪
ይሄ ቲክ ቶክ የሚባል App ከመጣ በኃላ
ለገንዘብ ብሎ ህሊናውን የሸጠ ሌባ በዝቷል
በኢምሬትስ የምህረት አዋጅ ወጥቷል " ቃራማ " ተነስቷል
ቪዛ ማስራት ትችላላችሁ እያሉ ብዙ ልጆች ማዳም ቤት ስንት ለፍታ ና ደክማ ያጠርቀመችውን ገንዘብ ሊብሉ አስፍስፈዋል
የምህረት አዋጅ አልወጣም::
እንዲሁም ለጉርሻዎች በየቀኑ ብዙ መልእክቶች ስለ ሀዋላ ይደርሰናል::
ብዙ ልጆች አሁን ላይ ሀዋላ እንልካለን እያሉ ከደንበኞቻቸው ብዙ ዓመት ሀዋላ ከላኩላቸው ልጆች ገንዘብ እየወስዱ ገንዘቡን ወደ ባንክ ሳያስገቡ
የሰው ገንዘብ ይዘው ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ይገኛል
ሁሌም ጉርሻዎች እንደምንለው ተጠንቀቁ⛔️
በአሁን ስእት ሰው ህሊናውን የሸጠበት ና ለገንዘብ ብሎ እምነቱን የሚያጎልበት እጅግ ከባድ የሆነበት ዘመን ላይ ደርሰናል
* ገንዘቤን በላኝ
* የማምነው ሰው ከዳኝ እያላችሁ ማልቀስ አቁሙ
🛑 ⛔️
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/ptCyVzM1QFDBQkY4/?mibextid=WC7FNe

እንዴት ከረማችሁ
ጉርሻዎች ነን
አንድ ለበጎ ስራ መተን ነው
🎶🎵🎶😎
" አገረሸብኝ " ተለቋል Challenge ተደርጏል
የናቲ አገረሸብኝ ሙዚቃ ኪሊፕ የተለቀቀ ሲሆን ማራኪ ኢንተርቴመንቶች Challenge አድርገውታል
ጉርሻ ላይ:-
* 1 ላይክ = 1 ብር
* 1 ኮሜንት = 1 ብር
* 1 ሼር =1ብር
እንዲሁም
ማራኪ ዩቱብ ቻናል ላይ:-
* 1 ኮሜንት ናቲ እያላችሁ = 3 ብር
* 1 ላይክ = 3 ብር
አንድ ሰው እስክ 9ኝ ብር ድረስ ለእህታችን
በሲዳማ ክልል ለኩ አጠቃላይ ሆስፒታል በEMT ሙያ ስትሰራ የነበረው በድንገት ባጋጠማት ህመም
በጠና ታማ ከአንገት በታች ሙሉ ፓራላይዝ ለሆነች ለሲ/ር መቅደስ መርዕድ እታች ባለው በራሷ ስም በተከፈተ አካውንት ገቢ ይሆናል
መቅደስ መርዕድ
CBE Account no 1000231088869
ስልክ ቁ. 0926524155
ክሊፑን እያያችሁ Challengeጁን ተሳተፉ ብለዋል ማራኪዎች
በደንብ ተሳተፉ
https://youtu.be/aQrRHNlUD84?si=JptlH-fPfddP43t2

" ሌቦ " ተለቋል
የድምፃዊ ቡዜ ማን " ሌቦ " ሙዚቃ ክሊፕ በማራኪ ኢንተርቴይመንት ዩቱብ ቻናል ተለቋል
ተጋበዙልኝ ተብላችዋል
ብዙ አስተያየትም እየመጣ ይገኛል
ግድ ነው ላንድ ለተቸገረ ወገን
Challenge ይገባል::
እናንተም ተመልክታችሁ
አስተያየታችሁን አኑሩ ተብላችዋል::
ከወደድኩሽማ ማንንም አልሰማ
🎵🎶🎵
🌴🌴🌴
https://youtu.be/EKWCzWVHBqM?si=-biGIHCa7sJx8P72