ዱባይ ሻርጃ :-
ታክሲ ሹፊር 🚕 🚖
* 100 ሺህ ድርሀም
* ወደ ብር ሲመነዘር በባንክ
1 ሚሊዮን 338 ሺህ 661 ብር ከ36 ስንቲም
ታክሲ ውስጥ አግኝቶ የመለሰው ናይጄሪያዊዉ ግለሰብ
አብርሀሃም የሚባል አንድ ናይጄሪያዊ የታክሲ ሹፊር ነው
የታክሲ ደንበኛ በፖስታ እረስቶት የወረደውን ከላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ታክሲ ውስጥ ከኃላ ወንበር አገኘው ብሎ ለታክሲ ድርጅቱ ያስረከበ ሲሆን
ገንዘቡም ለባለንብረቱ የተመለሰ ሲሆን
የታክሲ ድርጅቱም ለናይጄሪያው ግለሰብ ለአብረሀም የምስጋና ስርተፍኬት አብርክቶለታል::
😳😳😳
ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ሼር አድርጉት እብካችሁ 🙏🙏🙏
እናቱ ጥላበት የጠፋችውን ልጁን የሚያሳድገው አባት ያለውን ንብረት ሽጦ ልመና ወጣ😭
ይህ ወንድማችን መሀመድ ረዲ ይባላል የሚኖረው አዲስ አበባ አለም ባንክ አካባቢ ሲሆን የ1 ዓመት ከ3 ወር ወንድ ልጅ አለው
ይህ ወንድማችን በኬክ ቤት ሙያ ተቀጥሮ ይሰራ የነበረ ሲሆን የልጅ እናት
ልጇን ወልዳ በ3ወር ቤት ውስጥ ፍራሽ ላይ ጥላበት ጠፍታለች
ወንድማችን መሀመድም ምንም ቤተሰብ ወይንም ዘመድ ስለሌው ስራውን ትቶ ከልጅ ጋር ይሀው 1 ዓመት ሙሉ የነበረውን ንብረት ሽጦ
ልጁ አንዴ ሲታመምበት ሆስፒታል ሲወስደው ንብረት በሙሉ ጨርሶ አሁን ላይ
በቃል መለመን አቅቶት ይህወ መንግድ ላይ አውጥቶ
በፁሁፍ : -
" እባክችሁ ያለ እናት አሳድጊ ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ነው ያቅማችሁን እርድኝ እያለ ነው "
አሁን ከቤቱ መልእክት ተልኮልን ነበር አንድ ፍራሽ ብቻ ነው ቤቱ ውስጥ ያለው
ልጁም አባዬ እራበኝ ሲለው ምንም ቤቱ ውስጥ ለልጅ እንኳን የሚበላ ነገር የለውም
እባካችሁ እናንተ ደጋግ ልጆች መርዳት የምትችሉ በመርዳት የማትችሉ ደሞ ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏
መሀመድ ረዲ :-
* 1000425202697
ስልክ ቁጥር :- ደውሉለት 🙏
* 09 73 99 11 06
ሼር አድርጉት
🙏🙏🙏

መልካምነት
ከባጅጅ ውስጥ ያገኘችውን 45ሺህ ብር ና ሸሚዝ የመለሰች እናት
👏👏👏
በinbox 👇👇👇
እናቴ ነች
እኔ ደሞ ልጇ ነኝ ስሜ ዳዊት ይባላል :-
የኔ እናት በጎ መስራት ለራስ ነው እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ 🙏🙏🙏
ትላንትና እናቴን የገጠማትን በትንሹ ላጫውታችሁ 😊🙌
እለት ተእለት እንደምታደርገው ወደ ጓደኛዋ ጋር ለመሄድ ባጃጅ ትሳፈራለች ከዛም ስትገባ ባጃጅ ውስጥ
በጥቁር ነገር የተጠቀለለ ታገኛለች ከዛም ሹፌሩን የማነው በማለት ትጠይቀዋለች እርሱም ምንድነው በማለት ይጠይቃታል?
እርሷም ክፍት አድርጋ ስታየው ያልጠበቀችው ነገር ገጠማት
* 1 ፍሬ ሸሚዝ ና
* 45.000 (45ሺህ) የኢትዮጵያ ብር
ባለ ባጃጁም አምጭው ዘመዴ ነው እኔ እሰጠዋለው በማለት ይጠይቃታል
እናቴ ግን ይቅርታ ላንተ አልሰጥህም ባለቤቱን አገናኘኝ በማለት ቁጥር ተለዋውጠው ይለያያሉ
ባለ ባጃጁም ሆዶ ባለንብረቱን ሰውዬ አመጣው እናም የገንዘቡ ባለቤት ማመን ተስኖት በግርምት እናቴን ይመለከታት ጀመር
እናቴም ቆጥራ ገንዘብን ለባለንብረት ግለሰብ አስረከባዋለች
መልካም ስሩ ጥሩውንም ከሰማይ ቤት ታገኙታላችሁ።
እናቴ እወድሻለው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መልካምነት ለራስ ነው
ዳዊት ነኝ

መሀመድ አል ሻምሪ
ነብስ ይማር 😭
አላህ ይዘንለት
ሳውዲያዊ በሳውዲ የሚኖር በሶሻል ሚዲያ :-
* በዩቱብ
* ስናፕ ቻት
* በትዊተር
ከ15 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያለው ሲሆን
የመጨረሻውን ቪዲዮ ደሞ ከልጆቹ ጋር
* ከሀላ እድሜዋ 5
* ከዮሱፍ እድሜው 7
ወደ ሳውዲ ዋና ከተማ ሪያድ እየሄዱ እያለ ነበር ለተከታታዮቹ " በሰላም እንድንገባ ፀልዩልን ብሎ መንገድ የጀመረው"
ነገር ግን: -
ይህ የሶሻል ሚዲያ ስታር ሪያድ ሳይደርሱ ነበር በመኪና አደጋ ከ2 ልጆች ጋር ህይወቱ ያለፈው
ቀብራቸው ወዲያው ብዙ ሺ ህዝብ በተገኘበት የተፈፀመ ሲሆን
የነጋችንን አናውቅም እና : -
* ለሰው ልጅ በሙሉ
* ለምንወዳቸው ሰዎች በሙሉ
* አጠገባችን ላሉት ሰዎች በሙሉ
መልካሙ ነገር በመስራት ጊዜችንን እንሳልፍ እንላለን 🙏
Via Gulf news
አላህ ይዘንለት 😭😭😭

ቬትናም 🇻🇳
በቬትናም በተፈጥሮ መልካም መዓዛ ያለው ሽቶ ከሰውነቷ የሚወጣው ሴት መነጋገሪያ ሆናለች
ሽቶ ወይም የቆዳ እንክብካቤ ምርቶች ሳትጠቀም በቬትናም ሶክ ትራን ግዛት ዳንግ ቱኦይ የተባለችው ግለሰብ
እጅግ መልካን መዓዛ ያለው የሚስብ ጠረን ከሰውነቷ ይፈልቃል።ይህው መልካም መዓዛ በቀን እና በሌሊት የሚለያይ ሲሆን
* ቀን ቀን እጅና እግሯን ስታሽ በድንገት ደስ የሚል ሽታ አየሩን ያውደዋል።
ምሽት ላይ ግን ሰውነቷን ማሸት ሳይጠበቅበት ጎኗ የተቀመጡ ሰዎች አፍንጫ ድረስ ከሰውነቷ የሚወጣው መልካም መዓዛን ያሸቱታል።
ሽታው ከቀን ይልቅ ሌሊት የሚጠነክር ሲሆን በወር አበባ ወቅት ላይ ስትሆን የመዓዛው ጥንካሬ 10 በመቶ ገደማ ይቀንሳል።
ከባድ እንቅስቃሴ ያለበት ቀን ብታሳልፍም የሰውነቷ መልካም መዓዛ ፈፅሞ የማይጠፋ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል።
Via ዳጉ ጆርናል
🌴🌴🌴