ጉርሻ Tube
121K subscribers
25.7K photos
857 videos
1 file
12.7K links
Download Telegram
🎾🎾🎾

ከትላንትና ጀምሮ ዓለም ስለ እሱ ነው የሚያወራው

የነገውን ገና ደሞ በእስር ቤት ሊያሳልፍ ነው

* ኖፋክ ጆኮቪች (GOAT) The greatest of all The Time ) ይሉታል

* 20 ግራንድ ስላም በማሸነፍ ከሮጀር ጋር እኩል አድርጎታል

ሰርቢያዊ ነው በጣም ሀይማኖተኛ ሲሆን የኦሮቶዶክ እምነት ተከታይም ነው

ለዚህም የሰርቢያ የኦሮቶዶክ ቤተክርስቲያን ቤተከርስቲያናችን ስለምታግዝ ብለው ትልቅ የሆነ የቤተክርስቲያኗን ሽልማት ሸልመውታል

ነገ ደሞ ገናው ነው ::

ከዛሬ 15 ቀን በኃላ ለአውስትራሊያ ግራንድ ስላም ውድድር ላይ ለመወዳደር ወደ አውስትራልያ ከትላንትና በፊት በዱባይ አድርጎ አውስትራሊያ ይደርሳል

ይህ ታላቅ ስፖርተኛ ግን ልክ አውስትራሊያ ሲደርስ አውስትራሊያ አትገባም ለምን የኮሮና ክትባት አልተከተብክም ብለው አስረውታል

እሱ እኔ መከተብ ካለበኝ ማንም ሳይገፋፋኝ እከተባለው

መከተብ ካልፈለኩኝ ደሞ አልከተብም ብሎ የሚያምን ሲሆን

አውስትራሊያዎች ግን ምንም ትልቅ አትሌት ብትሆንም የኮሮና ክትባት ካልተከተብክ አትገባም ብለው በኤርፖርት እስር ቤት አስረውታል

* 6 ሚሊዮን ህዝብ ያላት
* 84 ፐርሰንት ኦሮቶዶክ እምነት ተከታይ የሆነችው ሰርቢያ

ነገ ልክ እንደ ኢትዮጵያውያን ኦሮቶዶክ እምነት ገናን የሚያከብሩ ሲሆን

ጆኮቪች ግን ገናን በእስር ቤት የሚያሳልፍ ይሆናል

220 ሚሊዮን ዶላር ወደ ብር ሲመነዘር

* 2 ቢሊዮን 687 ሚሊይዮን 206 ሺህ 200 የኢትዮጵያ ብር ሲሆን

ይሄን ሁሉ ሀብት እንዳለው የሚነግርለት ጆኮ ከእስር ቤት ሆኗም

በዓለም ላይ ላሉ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁም ብሏል::

🎾🎾🎾

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍5
ማዐበል ክፍል 202 ❤️👌

https://bit.ly/3yj2T4K
2
ያልታሰበ እንባ ክፍል 63👌❤️

https://bit.ly/3yj2T4K
12🤩6🎉3👍2
ተመስገን ❤️🙏

ዘላለም ከጣሊያን ብር ልኮ እማማን እንዲህ በሀባሻ ቀሚስ በዓልን በዓል እንዲሰማቸው አስችሏል 👏👏👏

እማማ ቦሰና የሀዘን ማቅ እንደወረሳቸው አልቀሩም እነሆ ጌታ በልደቱ ዋዜማ ጎብኝቷቸዋል።

ጥቁር ልብሴንም አላወልቅም ብለው እነሆ በካህን ተለምነው ከእንግዲህ ሀዘን በቃ ብዙ ልጆችንም በአለም ዙሪያ እግዚአብሔር ሰጥቶዎታል

ልጅዎንም እግዚአብሔር ነፍሱን ተቀብሏታል ተብለው ነበር የቀየሩት።

እናንተ ደጋግ የፌስቡክ ጉዋደኞቼ ላደረጋችሁት መልካም ነገር ክርስቶስ በእናንተም ጓዳ የጎደለውን ይሙላላችሁ•••

በቀጣይም ቤታቸውን ተባብረን እንሰራለን!

Via ዘላለም ጸጋዬ

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴
3
ስበት ድራማ ክፍል 3 ❤️👌

https://bit.ly/3yj2T4K
6👍5
😡😡😡

ሜሮን : - ጉርሻዎች ደደቦች ናችሁ

እቺ አዲስ አበባ የምትኖረው እህታችን ጉርሻዎች ከላይ ያለውን ስድብ ምንም ሳናደርጋት በውስጥ መስመር እልል ብላ ተሳድባለች

በትህትና እህታችን ምን አጠፋና ስንላት እንኳን ስድቧን እልል ብላ አርከፍክፋዋለች😡

እንዲዚህ እይነት ሰዎች

ቀናችሁ የሚያበላሹት ቤተሰብ ና ሀገር የማይጠቅሙ የራሳቸው ኑሮ ሲመራቸው የሰውን መብት የሚነኩ ሲሆኑ

ጉርሻዎች ምላሳችን ጥቁር ሲሆን እልል ብለን ከረገምናት ስለሚደርስ ትተናዋል

ነገር ግን ወንዶች እንደዚህ አይነት ሴቶች እንዳታገቡ እንመክራለን

ቆመሽ ቅሪ አንልሽም

😡😡😡

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍4😱3
ማዐበል ክፍል 203 ❤️👌

https://bit.ly/3yj2T4K
7🤩1
ያልታሰበ እንባ ክፍል 64👌❤️

https://bit.ly/3yj2T4K
60👎43👍24🤩5
ስበት ድራማ ክፍል 4 ❤️👌

https://bit.ly/3yj2T4K
32👍11🔥11🎉3🤩1
ተይዘዋል 👏👏👏

በኢምሬትስ

* ስልክ እየደወሉ ይሄን ሁሉ ብር አሸንፋችዋል

* የባንክ አካውንታችሁ ችግር አለበት ሊዘጋ ነው ስለዚህ የባንክ ካርዳችሁን ቁጥሩን ስጡን

እያሉ ህብረተሰቡ ሲያጭበረብሩ የነበሩበት

* 5 ከኤዥያ እንዲሁም 1 ሴት ያለችበት

* 3 ቱ ከአፍሪካ በፖሊስ በቁጥጥር ስል ውለዋል

እነዚህ ሌቦች በጋራ የሚስሩ ብዙ ሚሊይን ድርሀም ከህብረተስቡ የወስዱ ሲሆን በቅርቡም ከአንዲት ኢትዮጵያዊት እህታችንም :-

* 4 ሺህ ድርሀም ወደ ብር ሲመነዘር በባንክ
53 ሺህ 699 ብር ከ97 ሳንቲም

አጭበርብረው ወስደውባታል::

በኢምሬትስ ና በሀረቡ ዓለም የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ማንም ስልክ ደውሎ ብር አሸንፋችዋል

ብር ላኩ ከሚሏችሁ ሌቦች እራሳችሁን ጠብቁ::

😎😎😎

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍7🤩1
ናይጄሪያዊዉ 🇳🇬

ዛሬ በኢምሬትስ መንግስት በቁጥጥር ስር ከዋሉት ውስጥ ይሄ ናይጄሪያዊዉ ይገኝበታል

በውቢቷ ሻርጃ ና ዱባይ የማይጠፋው የብዙ ኢትዮጵያውያን ሴቶቻችን ጎደኛ የሆነው

አማረኛም ትንሽ ትንሽ የሚሞክረው

ይህ ናይጄሪያዊ

* ቁመቱ የትየ ለሌ ሲሆን

* ሰውነቱ የሚያስፈራ ግድንግድ ነው

እልል ያለ ጥጋበኛ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባል

ኢትዮጵያውያን ሴቶችንም ያስፈራራ ነበር

እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ሴቶችን :-

* I love U baby

* I miss U baby

* I die for U baby

* Baby I will buy for You a brand new car 🚘

* Baby I will buy for You an airplane ✈️

እያል ልባቸውን ቅልጥ ያደርጋቸውም ነበር::

አንዳንድ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን እንደዚህ እልል እያለ

ከባንክ እየስረቁ በሰው ላብ ከሚተዳደሩ ናይጄሪያዊይን ሰዎች እራሳችሁን በጊዜ አግሉ እንላለን::

😎😎😎

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍9