ጉርሻ Tube
119K subscribers
25.6K photos
851 videos
1 file
12.7K links
Download Telegram
21 ዓመት ተፈረደበት 😳

ከዛሬ 8 ወር ገደማ በፊት የ4ኛ ዓመት ህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የፉርማሲ ላብራቶሪ ውስጥ በመግባት

መሬት ላይ ገፍቶሮ በጭካኔ

* ደረቷን
* አንገቷን

በጩቤ በመውጋት የገደላት ደግነት ወርቁ የተባለው ግለሰብ

በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርቦ

ፍርድ ቤቱም ወንጀለኛው ከዚህ በፊት ወንጀል የሌለበት ስለሆነ በማለት

21 ዓምት ፅኑ ፈርዶበታል::😎

ከውሳኔው በኃላ የሀይማኖት ወላጆች

* አባት

* እናት

ፍርድ ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ እያለቀሱም ተስተውሏል::

Via ታሪኩ አዱኛ

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍2
ፍቅር ❤️😳

ናይጄሪያ 🇳🇬 Vs ላቲቪያ 🇱🇻

ከ40 ዓመት በላይ የእድሜ ልዩነት ያላችው

* የአውሮፖዊቷ ሀብታም ሀገር የላቲቪያዋ
ሳንድራስ ና

* የናይጄሪያው አንድ ሙዚቃ ክሊፕ ያለው አርቲስት ዶን

* በፍቅር

* በትዳር

ተጋብተው::

4 እልል ያለ ዓመታቸውን እያከበሩ ይገኛሉ

የመጀመሪያው ናይጄሪያው ላቲቪያዊ ያገባ አስብሏታል😳

በዱባይ የሚኖሩት እነዚህ ጥንዶች ሴቷ ሳንድራስ
አሁን ላይ በደስታ ና በፍቅር እየኖርኩኝ ነው ያለውት

እና ለሴቶች ምክር አለኝም ብላለች

እልል ያለ ቀጭን ምክር ቢጤም እንዲህ ብላ አስተላልፋለች :-

ሴቶች ከእድሜ ያነሰ ወንድ ቢያገቡ እንደ እኔ ደስተኛ ይሆናሉ ስለዚህ ከእድሜአቹ ያነሰ ወንድ አግቡ እላለው ስትል::

😳😳😳

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍2
700 ብር 😎🐓

አዲስ አበባ በዶሮ ገበያ እልል ብላ ደምቃለች::

አንድ የሀበሻ ዶሮ:-

* በ700 ብር እየተሸጠ ይገኛል::

Via ዋልተንጉስ ዘሸገር

🐓 🐓🐓

🌴🌴🌴
🎾🎾🎾

ከትላንትና ጀምሮ ዓለም ስለ እሱ ነው የሚያወራው

የነገውን ገና ደሞ በእስር ቤት ሊያሳልፍ ነው

* ኖፋክ ጆኮቪች (GOAT) The greatest of all The Time ) ይሉታል

* 20 ግራንድ ስላም በማሸነፍ ከሮጀር ጋር እኩል አድርጎታል

ሰርቢያዊ ነው በጣም ሀይማኖተኛ ሲሆን የኦሮቶዶክ እምነት ተከታይም ነው

ለዚህም የሰርቢያ የኦሮቶዶክ ቤተክርስቲያን ቤተከርስቲያናችን ስለምታግዝ ብለው ትልቅ የሆነ የቤተክርስቲያኗን ሽልማት ሸልመውታል

ነገ ደሞ ገናው ነው ::

ከዛሬ 15 ቀን በኃላ ለአውስትራሊያ ግራንድ ስላም ውድድር ላይ ለመወዳደር ወደ አውስትራልያ ከትላንትና በፊት በዱባይ አድርጎ አውስትራሊያ ይደርሳል

ይህ ታላቅ ስፖርተኛ ግን ልክ አውስትራሊያ ሲደርስ አውስትራሊያ አትገባም ለምን የኮሮና ክትባት አልተከተብክም ብለው አስረውታል

እሱ እኔ መከተብ ካለበኝ ማንም ሳይገፋፋኝ እከተባለው

መከተብ ካልፈለኩኝ ደሞ አልከተብም ብሎ የሚያምን ሲሆን

አውስትራሊያዎች ግን ምንም ትልቅ አትሌት ብትሆንም የኮሮና ክትባት ካልተከተብክ አትገባም ብለው በኤርፖርት እስር ቤት አስረውታል

* 6 ሚሊዮን ህዝብ ያላት
* 84 ፐርሰንት ኦሮቶዶክ እምነት ተከታይ የሆነችው ሰርቢያ

ነገ ልክ እንደ ኢትዮጵያውያን ኦሮቶዶክ እምነት ገናን የሚያከብሩ ሲሆን

ጆኮቪች ግን ገናን በእስር ቤት የሚያሳልፍ ይሆናል

220 ሚሊዮን ዶላር ወደ ብር ሲመነዘር

* 2 ቢሊዮን 687 ሚሊይዮን 206 ሺህ 200 የኢትዮጵያ ብር ሲሆን

ይሄን ሁሉ ሀብት እንዳለው የሚነግርለት ጆኮ ከእስር ቤት ሆኗም

በዓለም ላይ ላሉ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁም ብሏል::

🎾🎾🎾

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍5
ማዐበል ክፍል 202 ❤️👌

https://bit.ly/3yj2T4K
2
ያልታሰበ እንባ ክፍል 63👌❤️

https://bit.ly/3yj2T4K
12🤩6🎉3👍2
ተመስገን ❤️🙏

ዘላለም ከጣሊያን ብር ልኮ እማማን እንዲህ በሀባሻ ቀሚስ በዓልን በዓል እንዲሰማቸው አስችሏል 👏👏👏

እማማ ቦሰና የሀዘን ማቅ እንደወረሳቸው አልቀሩም እነሆ ጌታ በልደቱ ዋዜማ ጎብኝቷቸዋል።

ጥቁር ልብሴንም አላወልቅም ብለው እነሆ በካህን ተለምነው ከእንግዲህ ሀዘን በቃ ብዙ ልጆችንም በአለም ዙሪያ እግዚአብሔር ሰጥቶዎታል

ልጅዎንም እግዚአብሔር ነፍሱን ተቀብሏታል ተብለው ነበር የቀየሩት።

እናንተ ደጋግ የፌስቡክ ጉዋደኞቼ ላደረጋችሁት መልካም ነገር ክርስቶስ በእናንተም ጓዳ የጎደለውን ይሙላላችሁ•••

በቀጣይም ቤታቸውን ተባብረን እንሰራለን!

Via ዘላለም ጸጋዬ

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴
3