ጉርሻ Tube
121K subscribers
25.7K photos
857 videos
1 file
12.7K links
Download Telegram
አይ እኚህ እናት 😭

በአንድ ዓመት ውስጥ 2ኛ ልጃቸውን በሞት ተነጠቁ 😭

እማማ እመቤትን አስታወሳችዋቸው ?

የቴዲ ቡናማው 40 እለት ናትናኤል የልጃቸው መቃብር ላይ ሄደው ሲያለቅሱ ፎቶ አንስቷቸው

ብዙ ልጆች እኚህን እናት እንርዳቸው የሀዘናቸው ተካፋይ እንሁን ብለው እቤታቸው ድረስ ሄደው እረድተዋቸው ና ሀዘናቸውም ተካፍለው ነበር::

አሁን ደሞ እማማ ሌላኛው ልጃቸው የሞች ታናሽ ወንድምን በ2ሳምንት ህመም በሞት ተነጠቁ

እማማ እመቤት በ1 ዓመት ውስጥ 2 ልጆቻቸውን አጥተዋል 😭

የእማማን ሀዘን እናካፈል ሄደን ነብስ ይማር እንበለ የምትሉ ለእማማ እመቤት ደውሉላቸው::

* 09 83 38 54 70

እማማ ፅናቱን ይስጥዎት

ፈጣሪም የልጅዎን ነብስ ከደጋጎች ጎን ያኑርልን

😭😭😭

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍2
ማዐበል ክፍል 201 ❤️👌

https://bit.ly/3yj2T4K
ያልታሰበ እንባ ክፍል 62👌❤️

https://bit.ly/3yj2T4K
3👍1
ትላንትና የጀመረዉ 😳

ስበት ድራማ ክፍል 2 ❤️👌

https://bit.ly/3yj2T4K
👍4😱2
አማካሪው እልል ያለ ፍቅረኛ ሆነ 😳

ሴቷ :- ይሄ ከኔ ጋር የምታዩት ልጅ የድሮ ፍቅረኛዬ አብሮኝ እያለ :-

* አማካሪዬ
* አጋዢዬ
* ሁሉን ሚስጥሬን የምነግረው
* ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር ያደረኩትን በሙሉ እየመጣው የማዋየው
* ሁሉ ነገር የማልደብቀው ነበር

እሱም አጠገቤ ሆኖ እንዲህ አድርጊ እያለ ያግዘኝ ነበር::

አሁን ላይ ግን ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር ስጣላ ይሀው አማካሪዬ እልል ያለ ፍቅረኛዬ ሆኗል::

😳😳😳

🌴🌴🌴
👍2
ኮማንደር አትሌት ብርሃኔ አደሬ :-

እልል ያልኩኝ ፋሽን ተከታይ ነኝ

እጅግ ብዙ ልብሶች ስገዛ በጣም ስለበዛብኝ አሁን ላይ ለልብስ ብቻ አንድ ክፍል አለኝ::

እንዲሁም

* 1500 ጫማዎች አሉኝ"

ሙሉውን የበዓል እለት በናሁ ቲቪ ይጠብቁ

አሁን ቅምሻ አጭር ቪዲዮ ልብስ ና ጫማ ተመልከቱ እስቲ

😎😎😎

🌴🌴🌴

https://bit.ly/3yj2T4K
👍1
21 ዓመት ተፈረደበት 😳

ከዛሬ 8 ወር ገደማ በፊት የ4ኛ ዓመት ህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የፉርማሲ ላብራቶሪ ውስጥ በመግባት

መሬት ላይ ገፍቶሮ በጭካኔ

* ደረቷን
* አንገቷን

በጩቤ በመውጋት የገደላት ደግነት ወርቁ የተባለው ግለሰብ

በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርቦ

ፍርድ ቤቱም ወንጀለኛው ከዚህ በፊት ወንጀል የሌለበት ስለሆነ በማለት

21 ዓምት ፅኑ ፈርዶበታል::😎

ከውሳኔው በኃላ የሀይማኖት ወላጆች

* አባት

* እናት

ፍርድ ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ እያለቀሱም ተስተውሏል::

Via ታሪኩ አዱኛ

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍2
ፍቅር ❤️😳

ናይጄሪያ 🇳🇬 Vs ላቲቪያ 🇱🇻

ከ40 ዓመት በላይ የእድሜ ልዩነት ያላችው

* የአውሮፖዊቷ ሀብታም ሀገር የላቲቪያዋ
ሳንድራስ ና

* የናይጄሪያው አንድ ሙዚቃ ክሊፕ ያለው አርቲስት ዶን

* በፍቅር

* በትዳር

ተጋብተው::

4 እልል ያለ ዓመታቸውን እያከበሩ ይገኛሉ

የመጀመሪያው ናይጄሪያው ላቲቪያዊ ያገባ አስብሏታል😳

በዱባይ የሚኖሩት እነዚህ ጥንዶች ሴቷ ሳንድራስ
አሁን ላይ በደስታ ና በፍቅር እየኖርኩኝ ነው ያለውት

እና ለሴቶች ምክር አለኝም ብላለች

እልል ያለ ቀጭን ምክር ቢጤም እንዲህ ብላ አስተላልፋለች :-

ሴቶች ከእድሜ ያነሰ ወንድ ቢያገቡ እንደ እኔ ደስተኛ ይሆናሉ ስለዚህ ከእድሜአቹ ያነሰ ወንድ አግቡ እላለው ስትል::

😳😳😳

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዛፍ ስር ቁጭ ብለን 🌴🌴🌴
👍2