ጉርሻ Tube
121K subscribers
25.7K photos
857 videos
1 file
12.8K links
Download Telegram
20😢14
ሽኝት 💔

ዲዮጎ ጆታ እና አንድሬ ሲልቫን ለመሸኘት የእግር ኳስ ማህበረሰቡ በጎንዶማር ተሰብስቧል!

ጎንዶማር - ዛሬ የእግር ኳስ ቤተሰቡ በሙሉ በሀዘን ተውጧል። በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸው ያለፈውን ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዲዮጎ ጆታ እና አንድሬ ሲልቫን የመጨረሻ ስንብት

ለማድረግ በርካታ ታዋቂ ግለሰቦች እና አድናቂዎች በጎንዶማር በሚገኘው "ማዘር ቤተክርስትያን" ተሰብስበዋል።

የቤተክርስትያኑ ቅጥር ግቢ በብዙ ህዝብ የተሞላ ሲሆን፣ የሁለቱ ተጫዋቾች ቤተሰቦች፣ የቡድን አጋሮቻቸው፣ አሰልጣኞች፣ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች እና ሌሎች ታዋቂ ስፖርተኞች በታላቅ ሃዘን ውስጥ ሆነው ታይተዋል። ከታዋቂ ግለሰቦች መካከል የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ፣ የቀድሞ የቡድን አጋሮቻቸው እና የተለያዩ ክለቦች ተወካዮች ይገኙበታል።

የዲዮጎ ጆታ እና የአንድሬ ሲልቫ ድንገተኛ ሞት ለመላው የእግር ኳስ አለም ትልቅ ድንጋጤ ሲሆን፣ በተለይም በፖርቹጋል ትልቅ ሀዘንን ፈጥሯል።

💔

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1DnK9RvXKG/?mibextid=wwXIfr
💔15631😢12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🛳️ 🚢

ጣና ነሽ የት ነሽ

ጣና ነሽ እንዴት ነች ?

ብዙ ቀናት አዲሱ ገበያ ቆማ የነበረው ጣና ነሽ

Inbox ጉርሻ ጣናነሽ-2 ወደ መዳረሻዋ ጣና እየሄደች በአሁን ሰአት ማለትም 8:30 ላይ ሱሉልታ ኮካ የሚባል ሰፈር ደርሳለች።

ጣናነሽ-2ን ሰላም ግቢ በሉልኝ

Video Source :- ተስፍሾ የሚካኤል ልጅ

😮😮😮

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/v/1CH2GDzL9x/?mibextid=wwXIfr
👏47🤣3533🤩7💩6🤓4🥱3🥴3
ልብ የሚነካ የመሰናበቻ ቀን 💔

በሰርጎ ዋዜማ ባሏን፣
የልጆቿን አባት ያጣችው ሩት “እባካችሁ አትወስዱብኝ! እባክህ ውዴ ተነስ!” እያለች

የአክስሬኑን አካል በእጇ እየዳበሰች ስታለቅስ፣ መላውን የኳስ ኮከቦችን በእንባ አራጭታለች።

ዛሬ በፖርቶ አቅራቢያ በምትገኘው ጎንዶማር በምትባለው የጆታ የትውልድ ከተማ የዲያጎ ጆታ የመጨረሻ ስንብት ተፈጽሟል።

ባለቤቱ በሀዘን ከተቆራመዱ እጆቿን በሬሳ ሳጥኑ ላይ ጭና የመጨረሻውን ደህና ሁኚ ስትል እያንዳንዳችን ልብ ውስጥ የሚያሳዝን ትዕይንት ነበር።

በዚህም የኳስ ኮከቦችን በእንባ አራጭታለች።

💔

🌴🌴🌴

https://www.facebook.com/share/p/1Dx4816sCf/?mibextid=wwXIfr
😢175💔5530