Forwarded from Арбитражница dooradas (🦋ሱራ ቢራቢሮ 🦋)
ትዝብት
በመዋደድ መንፈስ
ስቀን የኖርናቸው፡ ውብ ቀኖች አለፉ
ስንስቅ የሳቁልን
አጃቢዎቻችን ከጎናችን ጠፉ
አንችም ጥለሽኝ ሄድሽ
ሥሌት ነው መንገድሽ፡ የልብሽ ላይ ቁልፍ
ትዝታ ቀሪ ነው
ቃል ያስተ ሳሰረው
ቀን ቆጥሮ ከሄደ፡ ትዝብት ነው ትርፉ
ሳሙኤል አዳነ
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
በመዋደድ መንፈስ
ስቀን የኖርናቸው፡ ውብ ቀኖች አለፉ
ስንስቅ የሳቁልን
አጃቢዎቻችን ከጎናችን ጠፉ
አንችም ጥለሽኝ ሄድሽ
ሥሌት ነው መንገድሽ፡ የልብሽ ላይ ቁልፍ
ትዝታ ቀሪ ነው
ቃል ያስተ ሳሰረው
ቀን ቆጥሮ ከሄደ፡ ትዝብት ነው ትርፉ
ሳሙኤል አዳነ
@TIBEBnegni
@TIBEBnegni
Forwarded from ማክቤል
💞💕 የፍቅር ስሜት 💕💞
🕊🌿🍃🌹🍃..............✍
🌱ሰዎችን በልቤ ማስቀመጥ ከተውኩ ቆየሁ በመዳፌ ነው የማስቀምጣቸው
በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል🌱
👉👉 @Mak_bale @joftdav 👈👈
https://t.me/joftdav
🕊🌿🍃🌹🍃..............✍
🌱ሰዎችን በልቤ ማስቀመጥ ከተውኩ ቆየሁ በመዳፌ ነው የማስቀምጣቸው
በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል🌱
👉👉 @Mak_bale @joftdav 👈👈
https://t.me/joftdav
Telegram
❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም))
💞💕 የፍቅር ስሜት 💕💞
🌱ሰዎችን በልቤ ማስቀመጥ ከተውኩ ቆየሁ በመዳፌ ነው የማስቀምጣቸው
በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል🌱
👉 @Mak_bale @joftdav @Mak_bale
🌱ሰዎችን በልቤ ማስቀመጥ ከተውኩ ቆየሁ በመዳፌ ነው የማስቀምጣቸው
በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል🌱
👉 @Mak_bale @joftdav @Mak_bale
Forwarded from ግጥም 🇪🇹
የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን
ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል!!
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው
በቅደም ተከተል አስቀመጠA b c d e f g h i j k l m n o p
q r s t u v w x y z። የነዚን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል
ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ
ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን
ሰጠ።በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ።
1. ትጉ ስራ
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%
2. እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%
3. ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%
4. እድል
(L+u+c+k)=47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም ለውጥ
መቶ ፐርሰንት(100%)ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ
(100%)ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ብር ይሁን
እንዴ??
5. ገንዘብ (M+o+n+e+y)
(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?
6. አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97%
አሁንም አይደለም!
ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ፣አካሄድ አኳኋናችንን
ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን .......continue on t.me/poimfitsae
ሊንኩን ተጭነው በመግባት 100% ለውጥ የሚያመጣልንን ቃል ይመልከቱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@poimfitsae @poimfitsae
ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል!!
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው
በቅደም ተከተል አስቀመጠA b c d e f g h i j k l m n o p
q r s t u v w x y z። የነዚን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል
ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ
ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን
ሰጠ።በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ።
1. ትጉ ስራ
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%
2. እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%
3. ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%
4. እድል
(L+u+c+k)=47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም ለውጥ
መቶ ፐርሰንት(100%)ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ
(100%)ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ብር ይሁን
እንዴ??
5. ገንዘብ (M+o+n+e+y)
(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?
6. አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97%
አሁንም አይደለም!
ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ፣አካሄድ አኳኋናችንን
ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን .......continue on t.me/poimfitsae
ሊንኩን ተጭነው በመግባት 100% ለውጥ የሚያመጣልንን ቃል ይመልከቱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@poimfitsae @poimfitsae
Telegram
የፍፄ ግጥሞች
#አጫጭር ግጥሞች
#ወጎች
#መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች።
ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194
Follow
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/
#ወጎች
#መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች።
ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194
Follow
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/
Forwarded from ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም)) (Deleted Account)
💟 #ማ_ይንገርሽ💟
'
'
'
ብዙ አስብና ማፍቀሬን ልነግርሽ
መኖሬ ላንቺ ነው ወድሻለሁ ልልሽ
ግና ገና ሳይሽ
ያ ሁሉ ስቃየን አይደለም ልናግር
ላንቺ የሆንኩት እንኳን ልመሰክር
ጉልበቴም ይዝላል
አካሌም ይደክማል
ልሳኔም ይዘጋል
ልቤም ያው ይፈራል
ታዲያ የኔ ፍቅር
የልቤን ፍላጎት አፌ ካላወራው
ፍቅርሽን መራቤን ልቤ ካላወጣው
ገና ሳይሽ አንቺን ጉልበት ከዛለ
አካል እስትንፋሴ ባንቺ ከተከለለ
ማን ይንገርሽ እና እንዴትስ ታቂያለሽ
እስከ ሞቴ ድረስ እኔ እንደምወድሽ
#join us❤️
@joftdav👈👈👈👈
@joftdav 👈👈👈
👆👆👆👆👆👆
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
'
'
'
ብዙ አስብና ማፍቀሬን ልነግርሽ
መኖሬ ላንቺ ነው ወድሻለሁ ልልሽ
ግና ገና ሳይሽ
ያ ሁሉ ስቃየን አይደለም ልናግር
ላንቺ የሆንኩት እንኳን ልመሰክር
ጉልበቴም ይዝላል
አካሌም ይደክማል
ልሳኔም ይዘጋል
ልቤም ያው ይፈራል
ታዲያ የኔ ፍቅር
የልቤን ፍላጎት አፌ ካላወራው
ፍቅርሽን መራቤን ልቤ ካላወጣው
ገና ሳይሽ አንቺን ጉልበት ከዛለ
አካል እስትንፋሴ ባንቺ ከተከለለ
ማን ይንገርሽ እና እንዴትስ ታቂያለሽ
እስከ ሞቴ ድረስ እኔ እንደምወድሽ
#join us❤️
@joftdav👈👈👈👈
@joftdav 👈👈👈
👆👆👆👆👆👆
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Forwarded from ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም)) (Deleted Account)
ⓂⒶⓀⒷⒺⓁ
"ስሚ" አምና እና ካቻምና
መውደድሽ አስክሮኝ
ፍቅርሽም አውሮኝ የፃፍኩልሽ ቅኔ የጻፍኩልሽ ግጥም
አሁን ግን ሳስበው ምንም አይመስለኝም።
ውዴ አትቀየሚኝ እውነቱን ልንገርሽ
ጨረቃን አይመስልም በፍፁም ውበትሽ
የፊትሽ ብርሀን ከፀሐይ አይበልጥም ገላሽልስላሴው ብዙምአይመስጥም
በፊት ያልኩት ሁሉ ዛሬ ላይ ሳስበው
ችግሩ የአይኔና የአተያየቴ ነው::
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@joftdav
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
"ስሚ" አምና እና ካቻምና
መውደድሽ አስክሮኝ
ፍቅርሽም አውሮኝ የፃፍኩልሽ ቅኔ የጻፍኩልሽ ግጥም
አሁን ግን ሳስበው ምንም አይመስለኝም።
ውዴ አትቀየሚኝ እውነቱን ልንገርሽ
ጨረቃን አይመስልም በፍፁም ውበትሽ
የፊትሽ ብርሀን ከፀሐይ አይበልጥም ገላሽልስላሴው ብዙምአይመስጥም
በፊት ያልኩት ሁሉ ዛሬ ላይ ሳስበው
ችግሩ የአይኔና የአተያየቴ ነው::
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@joftdav
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
-
(((((((((((ሳልገልሺ እልሞትም))
ስሚ እየዉልሺ
እልሞትም ሳልጥልሺ
ጨለማን እንገሰሺ ያን ለጋስ እጆቹን
በእከክ እቁስለሺ
ማረፍዉን እልጋ ቁንጫና ቅማል ከቱሀን አዛምደሺ
እንቺን ሳላዋርድ እኔ ልሞትልሺ
አልሞት ይሁልሺ።
ምሞት እይምሰልሺ።
ለጠማዉ ጎሮሮ ምራቅ እየነሳሺ
ለደርቀዉ ሆድ የእህያ መንጋጋ ቅማል እያበላሺ
እሱን ያጣዉን መንገድ እየደፍሺ
ሉቁራ እየመገብሺ
ለቁራሺ እንጀራ ዉንድሜን የሰቀልሺ
ስሚ አየሁልሺ
ምሞት እይምሰልሺ።
ሲማፀንሺ ሮቦት እጆቹን ዘርግቶ
ባማጣት የከሳዉ ጂራፍ ማሳይ አጁን ወዳንቺ ዘርግቶ
ስለማርያም ሲልሺ ወንድሜ ተርቦ
ጥልሺዉ ስቴጂ ሞቶ ወንድሜ ዉድቆ
ጪላጭ ቁራሺ እቶ
ተርቦ
ስሚ እየዉልሺ
አልሞትም ሳልጥልሺ።
ስባ ሳባት አድሮጎ በንግስሺ ጀብድ ሆኖ
የዉገኔ እንባ ለጆሮሺ ተስማምቶ
የዉንድሜ ጩህት ለጆሮችሺ እንሶ
ሲለምንሺ ደክሞ
ስጪኝ ሲልሺ ጮሆ
ስንቱ ዉድቆ ቀር ነብስን ያማቆያ እንጀራ ለምኖ
ስትነሺዉ ተደፍቶ
ስሚ እየዉልሺ
አልሞትም ሳልጥልሺ።
እባይ ተገድቦ ፍቴም የቆሸሸዉ
ፍቴም የደረቀዉ በእባይ ዉሀ ዉዝቶ ፀድቶ
የደረቀዉ ጎሮሮዬ ርሶ
ሆዴም ጠግቦ
እኔም እኔነቴ ስሜ ተቀይሮ
የጨለመዉም ጋዳ ባባይ መብራት በርቶ
ሳላየዉ አለሞትም
እይኔም እይጨልምም
ስሚ እየሁልሺ
ምሞት እንዳይመስልሺ።
ግብፅም ፉከራዋን እፍን ሳላዘጋ
ሳልሽልል ሳልፍክር በጦር ና ጋሻ
በእድዉ ምድርክ ድግም ጠላት ዉድቆ
ዳግሚዉት እድዉዋ ባንቺ ወድቀት ደምቆ
ሳልጥልሺ እልሞትም
ስሚ አየሁልሺ
ምሞት እይምሰል።
በኩሩ እናት ስም በከንቱ እልምልም
ማርያምን ብያለዉ
እንዲ ያየሺኝ በእባይ ጦር ጋሻ ድል እነሳሻለዉ
ድህነት እያልኩኝ ዘብትብሻለዉ
ፎክርብሻለዉ
ሸልልብሻለዉ
ያም ቀን ቀርብ ነዉ።
እሩቅ እንዳይመስልሺ
ስሚ እየሁልሺ
እልሞትም ሳልጥልሺ።
አለማየሁ ዩሐንስ❤❤❤2/07/2012
(((((((((((ሳልገልሺ እልሞትም))
ስሚ እየዉልሺ
እልሞትም ሳልጥልሺ
ጨለማን እንገሰሺ ያን ለጋስ እጆቹን
በእከክ እቁስለሺ
ማረፍዉን እልጋ ቁንጫና ቅማል ከቱሀን አዛምደሺ
እንቺን ሳላዋርድ እኔ ልሞትልሺ
አልሞት ይሁልሺ።
ምሞት እይምሰልሺ።
ለጠማዉ ጎሮሮ ምራቅ እየነሳሺ
ለደርቀዉ ሆድ የእህያ መንጋጋ ቅማል እያበላሺ
እሱን ያጣዉን መንገድ እየደፍሺ
ሉቁራ እየመገብሺ
ለቁራሺ እንጀራ ዉንድሜን የሰቀልሺ
ስሚ አየሁልሺ
ምሞት እይምሰልሺ።
ሲማፀንሺ ሮቦት እጆቹን ዘርግቶ
ባማጣት የከሳዉ ጂራፍ ማሳይ አጁን ወዳንቺ ዘርግቶ
ስለማርያም ሲልሺ ወንድሜ ተርቦ
ጥልሺዉ ስቴጂ ሞቶ ወንድሜ ዉድቆ
ጪላጭ ቁራሺ እቶ
ተርቦ
ስሚ እየዉልሺ
አልሞትም ሳልጥልሺ።
ስባ ሳባት አድሮጎ በንግስሺ ጀብድ ሆኖ
የዉገኔ እንባ ለጆሮሺ ተስማምቶ
የዉንድሜ ጩህት ለጆሮችሺ እንሶ
ሲለምንሺ ደክሞ
ስጪኝ ሲልሺ ጮሆ
ስንቱ ዉድቆ ቀር ነብስን ያማቆያ እንጀራ ለምኖ
ስትነሺዉ ተደፍቶ
ስሚ እየዉልሺ
አልሞትም ሳልጥልሺ።
እባይ ተገድቦ ፍቴም የቆሸሸዉ
ፍቴም የደረቀዉ በእባይ ዉሀ ዉዝቶ ፀድቶ
የደረቀዉ ጎሮሮዬ ርሶ
ሆዴም ጠግቦ
እኔም እኔነቴ ስሜ ተቀይሮ
የጨለመዉም ጋዳ ባባይ መብራት በርቶ
ሳላየዉ አለሞትም
እይኔም እይጨልምም
ስሚ እየሁልሺ
ምሞት እንዳይመስልሺ።
ግብፅም ፉከራዋን እፍን ሳላዘጋ
ሳልሽልል ሳልፍክር በጦር ና ጋሻ
በእድዉ ምድርክ ድግም ጠላት ዉድቆ
ዳግሚዉት እድዉዋ ባንቺ ወድቀት ደምቆ
ሳልጥልሺ እልሞትም
ስሚ አየሁልሺ
ምሞት እይምሰል።
በኩሩ እናት ስም በከንቱ እልምልም
ማርያምን ብያለዉ
እንዲ ያየሺኝ በእባይ ጦር ጋሻ ድል እነሳሻለዉ
ድህነት እያልኩኝ ዘብትብሻለዉ
ፎክርብሻለዉ
ሸልልብሻለዉ
ያም ቀን ቀርብ ነዉ።
እሩቅ እንዳይመስልሺ
ስሚ እየሁልሺ
እልሞትም ሳልጥልሺ።
አለማየሁ ዩሐንስ❤❤❤2/07/2012
Forwarded from ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም))
✣✤ቱልቱላ መአት✤✣
(በ jo)
ሀገሬ ሀገሬ እንላለን
መች ታሪኳን እናውቃለን፤
ብንጠየቅ ስለ ሀገር
ምን ብለን እንናገር።
እንኳን ይቅርና ታሪኳን
መች እናቃለን ስሙአን...
፨፨፨፨፨፨፨
የሠውን ማድነቅ እንጂ
የሩቁን አሻግረን አይተን...
የራሳችንንማ
መቼ በቅጡ እናቃለን።
፨፨፨
አርበኛ ነኝ እንጂ
ትርጉሙን አናቀውም..
ጀነሪል ቢባል ግን
አውርተን አንጠግበውም።
በማናቀው በህልም አለም
ለምን እራሳችንን እንገላለን
እንኳን እኔ የጠላቴን
እሱ ያቃል ማንነቴን
******
እኔ ግን ምን አውቃለሁ
ና ሲሉኝ አቤት....
.....ሂድ ሲሉኝ ወዴት.....
......እያልኩ.......
በሀገሬ ላይ እየሠራሁ አየበላው...
አየጠጣው አየተደሰትኩ እኖራለሁ ...
ግናስ ስለሀገሬ ምንስ ታሪኳን አውቃለሁ
??????????????????????
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
3,9,2009
@joftdav
@Mak_bale
@joftdav
(በ jo)
ሀገሬ ሀገሬ እንላለን
መች ታሪኳን እናውቃለን፤
ብንጠየቅ ስለ ሀገር
ምን ብለን እንናገር።
እንኳን ይቅርና ታሪኳን
መች እናቃለን ስሙአን...
፨፨፨፨፨፨፨
የሠውን ማድነቅ እንጂ
የሩቁን አሻግረን አይተን...
የራሳችንንማ
መቼ በቅጡ እናቃለን።
፨፨፨
አርበኛ ነኝ እንጂ
ትርጉሙን አናቀውም..
ጀነሪል ቢባል ግን
አውርተን አንጠግበውም።
በማናቀው በህልም አለም
ለምን እራሳችንን እንገላለን
እንኳን እኔ የጠላቴን
እሱ ያቃል ማንነቴን
******
እኔ ግን ምን አውቃለሁ
ና ሲሉኝ አቤት....
.....ሂድ ሲሉኝ ወዴት.....
......እያልኩ.......
በሀገሬ ላይ እየሠራሁ አየበላው...
አየጠጣው አየተደሰትኩ እኖራለሁ ...
ግናስ ስለሀገሬ ምንስ ታሪኳን አውቃለሁ
??????????????????????
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
3,9,2009
@joftdav
@Mak_bale
@joftdav
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
(((ይህ ነው ላንቺ ፍቅር)))
ውዴ.....
እኔ ፍቅር ያልኩት
በአንቺ አጠራር ደግሞ....
ለፍቅር የማይቀርብ
መልመድ የተባልኩት...
....................
እኔ አፈቀርኩሽ ስል
ለካ ይሄ ፍቅር...
መፋቀር አይደለም...
ላፈቀሩት መኖር
መታደል ባይሆንም....
................
እንዲያውም እንዲያውም
ስም ስጪልኝ ስልሽ
ግንኙነታችን....
ይህ ፍቅር አይደለም
መላመድ ብቻ ነው...
የነበሩን ግዜ
እነዚያ ወረቶች
ለካ ውሸት ናቸው
ተላመድን እንጂ
መቼ ተፋቀርን
ብለሽ ባልሽባቸው
እነዚያ አፎችሽ....
እንዴትስ ሌላ ወንድ
ወደድኩህ ትያለሽ....
ባቀፋኝ እጆችሽ
ሌላውን ታቅፊያለሽ....
በሳሙኝ ከንፈሮች
ልትስሚባቸው....
የለመዱት ገላ
ሊቀየርባቸው...
በውሸት ~ በሀሰት
ደግመሽ ሌላ ክህደት
ልትፈፅሚባቸው...
ባዘጋጀሻቸው
እነዚያ ልቦችሽ.....
ሌላ ትለምጃለሽ....
በወደድሽው መጠን
ትላመጂዋለሽ....
ተላምደሽ.....
ተላምደሽ....
........
ጊዜያት ሲበሩ...
ከሱ የተሻለ
ያማረ ሲመጣ...
ደግሞ ሊቀየሩ
በሌላ ብልጭልጭ
ጨርቃጨርቅ ሊተኩ.....
....................
ካዲያ ይህ ነው ፍቅር፤
ይሄ ነው ንፁህ ልብ፤
ግራ በቸጋባ ባደፈ ማንነት፤
በተቆራረጠ በቆሻሻ እውነት፤
በዛ ውስጥ መኖር....
.
.
.
ይህ ነው ላንቺ ፍቅር??
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
Mar 2,2020
@joftdav
@joftdav
@joftdav
(((ይህ ነው ላንቺ ፍቅር)))
ውዴ.....
እኔ ፍቅር ያልኩት
በአንቺ አጠራር ደግሞ....
ለፍቅር የማይቀርብ
መልመድ የተባልኩት...
....................
እኔ አፈቀርኩሽ ስል
ለካ ይሄ ፍቅር...
መፋቀር አይደለም...
ላፈቀሩት መኖር
መታደል ባይሆንም....
................
እንዲያውም እንዲያውም
ስም ስጪልኝ ስልሽ
ግንኙነታችን....
ይህ ፍቅር አይደለም
መላመድ ብቻ ነው...
የነበሩን ግዜ
እነዚያ ወረቶች
ለካ ውሸት ናቸው
ተላመድን እንጂ
መቼ ተፋቀርን
ብለሽ ባልሽባቸው
እነዚያ አፎችሽ....
እንዴትስ ሌላ ወንድ
ወደድኩህ ትያለሽ....
ባቀፋኝ እጆችሽ
ሌላውን ታቅፊያለሽ....
በሳሙኝ ከንፈሮች
ልትስሚባቸው....
የለመዱት ገላ
ሊቀየርባቸው...
በውሸት ~ በሀሰት
ደግመሽ ሌላ ክህደት
ልትፈፅሚባቸው...
ባዘጋጀሻቸው
እነዚያ ልቦችሽ.....
ሌላ ትለምጃለሽ....
በወደድሽው መጠን
ትላመጂዋለሽ....
ተላምደሽ.....
ተላምደሽ....
........
ጊዜያት ሲበሩ...
ከሱ የተሻለ
ያማረ ሲመጣ...
ደግሞ ሊቀየሩ
በሌላ ብልጭልጭ
ጨርቃጨርቅ ሊተኩ.....
....................
ካዲያ ይህ ነው ፍቅር፤
ይሄ ነው ንፁህ ልብ፤
ግራ በቸጋባ ባደፈ ማንነት፤
በተቆራረጠ በቆሻሻ እውነት፤
በዛ ውስጥ መኖር....
.
.
.
ይህ ነው ላንቺ ፍቅር??
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
Mar 2,2020
@joftdav
@joftdav
@joftdav
Forwarded from ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም)) via @like
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
(((ልቤ ሰው ይወዳል)))
ልቤ ሰው ይወዳል~ወዲያው ይላመዳል
የቀረበው ሁሉ ~ ወዳጅ ይመስለዋል
አይ ውዴ...........
ልቤ አመነሽ አንዴ
ካንቺ ሌላ ወዳጅ ~ ካንቺ ሌላ አፍቃሪ
በሞላበት ሀገር
ላንቺ ተማረከ...
አምኖሽ ለከዳሽው~ቃልሽን ለበላሽው
ላንቺ ለንግስቱ
ከመሬት ወደቀ.....
ደሞ ፍቅር.....
ካንቺ በፊት ባለው~ አምኖ ልብን በለገሰው
ትንሽ ጥርጣሬን ~ ውስጡ ባልፈጠረው
በበፊቷ ፍቅሩ
እጅጉን ተጎድቷል......
ዛሬም ተካስኩ ብሎ ~ባንቺ በንግስቱ
በድጋሜ ቆስሏል..
. °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
.
.
...ይላመዳል ~ሰው ያምናል ይወዳል
ይህ ልቤ ~ ሰው ያምናል ይወዳል
ይመስለዋል ~ ወዳጅ ይመስለ....
.
አዎን ትርታዬ.......
ልቤ ተዋወቀሽ...
ከማወቅም አልፎ
ወዲያው ተላመደሽ....
ለምዶሽም አልቀረ
በውስጡ ወደደሽ...
ብሎም አፈቀረሽ....
አብረንም አበድን
ልብሳችንን ጥለን
ፅጌረዳን ለብሰን
ከጎዳና ወጣን.....
ሲገርም.......
ካዲያ በምን ፍጥነት~ አገገምሽ አንቺዬ
ተሻለሽ ፍቅርዬ
እኔ ልቤ ብሶበታል~ ያኔ ካበድንበት
ከጎዳናው መሀል
ዛሬም ይጠብቃል
እስኪ በይ ንገሪኝ.....
ምን ብታደርጊ ነው~ እብደቱ የለቀቀሽ
ፍቅሩ የጠፋልሽ
ለኔ ግዙፍ ሆኖ ~ ከፍቅርም አልፎ
እብደት ሆኖብኛል
ከልቤ ሳትወጪ~ዛሬም ከህመሜ
መላቀቅ አቅቶኝ
ጭራሽ ብሶብኛል
አዎን ቁራኛዬ......
እኔ የወደድኩት ~ከልቤ ያፈቀርኩት
አጥፊዬ መሆኑን
ተረድቼዋለሁ....
ፍቅር መርጦ አያቅም~አይኑ የታወረ ነው
ተቀብዬዋለሁ....
አንዳንዴ እንዲህ ነው...
አንዳንዴ እንዲህ ነው...
ሰው ወዶ ሰው መጥላት...
ለካስ ፈተና ነው....
ጥርስ አልሰንፍ አለ እንጂ...
ቀድሞ ለመሳቁ....
እኔን ባይ አይጠፋም...
ተከፍተው ሲወድቁ..........
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
ይገርማል.....
እኔን ከብደሽኛል
በወደድኩሽ መጠን
መርሳት ተስኖኛል.....
እንደዛ ሆኖም ግን
ማቆም ተስኖኛል......
በእኔ ተስፋ ማድረግ~ሰው ሁሉ ይሳለቃል
ለምን አረሳትም
ብሎ ያወራብኛል...
...እውነት እውነት ፍቅሬ.....
እኔ አንቺን ለመርሳት
ብዙ ሞክሬያለሁ...
ያልሆኑ ድርጊቶች
ከብዶኝ አድርጊያለሁ...
ግን መቼ ሆነልኝ
መቼስ እረሳውሽ...
በምርቅሽ መጠን
ይበልጡን ወደድኩሽ....
*በዚህ ጊዜ*****
እኔን ባይ
የሀዘን ተካፋይ
ሞልቷል በሰፈሩ.....
የኔ እጣ በነሱ
የደረሰባቸው
አፅናንተው አለፉ.....
እናም ልቤ.....
ተበደልኩኝ ብለህ ~ በደልን አትሻ....
ፍቅር ቢጎዳህም ~ ጥላቻን አትዝራ....
የሄደ ቢጎዳህ ~ እንዳልነበር አርጎ
ልብህን ቢያደማህ
ተስፋህን አቆያት...
ምናልባት ምናልባት
እድልህ ድል ቀንቷት
አጥፊህ ያጠፋችውን
አፍቃሪው ልብህን
በመጪው ካደስካት
ሰው ወዳዷ ልብህ
ተላምዳ ብትጠፋም
ለምደህ ድጋሜ አብራት.......
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
Mar,5,2020
@joftdav
@joftdav
@joftdav
(((ልቤ ሰው ይወዳል)))
ልቤ ሰው ይወዳል~ወዲያው ይላመዳል
የቀረበው ሁሉ ~ ወዳጅ ይመስለዋል
አይ ውዴ...........
ልቤ አመነሽ አንዴ
ካንቺ ሌላ ወዳጅ ~ ካንቺ ሌላ አፍቃሪ
በሞላበት ሀገር
ላንቺ ተማረከ...
አምኖሽ ለከዳሽው~ቃልሽን ለበላሽው
ላንቺ ለንግስቱ
ከመሬት ወደቀ.....
ደሞ ፍቅር.....
ካንቺ በፊት ባለው~ አምኖ ልብን በለገሰው
ትንሽ ጥርጣሬን ~ ውስጡ ባልፈጠረው
በበፊቷ ፍቅሩ
እጅጉን ተጎድቷል......
ዛሬም ተካስኩ ብሎ ~ባንቺ በንግስቱ
በድጋሜ ቆስሏል..
. °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
.
.
...ይላመዳል ~ሰው ያምናል ይወዳል
ይህ ልቤ ~ ሰው ያምናል ይወዳል
ይመስለዋል ~ ወዳጅ ይመስለ....
.
አዎን ትርታዬ.......
ልቤ ተዋወቀሽ...
ከማወቅም አልፎ
ወዲያው ተላመደሽ....
ለምዶሽም አልቀረ
በውስጡ ወደደሽ...
ብሎም አፈቀረሽ....
አብረንም አበድን
ልብሳችንን ጥለን
ፅጌረዳን ለብሰን
ከጎዳና ወጣን.....
ሲገርም.......
ካዲያ በምን ፍጥነት~ አገገምሽ አንቺዬ
ተሻለሽ ፍቅርዬ
እኔ ልቤ ብሶበታል~ ያኔ ካበድንበት
ከጎዳናው መሀል
ዛሬም ይጠብቃል
እስኪ በይ ንገሪኝ.....
ምን ብታደርጊ ነው~ እብደቱ የለቀቀሽ
ፍቅሩ የጠፋልሽ
ለኔ ግዙፍ ሆኖ ~ ከፍቅርም አልፎ
እብደት ሆኖብኛል
ከልቤ ሳትወጪ~ዛሬም ከህመሜ
መላቀቅ አቅቶኝ
ጭራሽ ብሶብኛል
አዎን ቁራኛዬ......
እኔ የወደድኩት ~ከልቤ ያፈቀርኩት
አጥፊዬ መሆኑን
ተረድቼዋለሁ....
ፍቅር መርጦ አያቅም~አይኑ የታወረ ነው
ተቀብዬዋለሁ....
አንዳንዴ እንዲህ ነው...
አንዳንዴ እንዲህ ነው...
ሰው ወዶ ሰው መጥላት...
ለካስ ፈተና ነው....
ጥርስ አልሰንፍ አለ እንጂ...
ቀድሞ ለመሳቁ....
እኔን ባይ አይጠፋም...
ተከፍተው ሲወድቁ..........
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
ይገርማል.....
እኔን ከብደሽኛል
በወደድኩሽ መጠን
መርሳት ተስኖኛል.....
እንደዛ ሆኖም ግን
ማቆም ተስኖኛል......
በእኔ ተስፋ ማድረግ~ሰው ሁሉ ይሳለቃል
ለምን አረሳትም
ብሎ ያወራብኛል...
...እውነት እውነት ፍቅሬ.....
እኔ አንቺን ለመርሳት
ብዙ ሞክሬያለሁ...
ያልሆኑ ድርጊቶች
ከብዶኝ አድርጊያለሁ...
ግን መቼ ሆነልኝ
መቼስ እረሳውሽ...
በምርቅሽ መጠን
ይበልጡን ወደድኩሽ....
*በዚህ ጊዜ*****
እኔን ባይ
የሀዘን ተካፋይ
ሞልቷል በሰፈሩ.....
የኔ እጣ በነሱ
የደረሰባቸው
አፅናንተው አለፉ.....
እናም ልቤ.....
ተበደልኩኝ ብለህ ~ በደልን አትሻ....
ፍቅር ቢጎዳህም ~ ጥላቻን አትዝራ....
የሄደ ቢጎዳህ ~ እንዳልነበር አርጎ
ልብህን ቢያደማህ
ተስፋህን አቆያት...
ምናልባት ምናልባት
እድልህ ድል ቀንቷት
አጥፊህ ያጠፋችውን
አፍቃሪው ልብህን
በመጪው ካደስካት
ሰው ወዳዷ ልብህ
ተላምዳ ብትጠፋም
ለምደህ ድጋሜ አብራት.......
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
Mar,5,2020
@joftdav
@joftdav
@joftdav
Forwarded from ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም))
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
((( የሌለሽበት በአል )))
እንባሽ ቀዘቀዘኝ
ልብሴን አረጠበው
ስቃይሽ ተሰማኝ
አድራሻ የሌለው
የወሰደሽ መንገድ
ዛሬም አልተፀዳም
ያኔ አንቺ እንደሄድሽ
ዞሮ ያየው የለም
። ። ። ። ። ። ።
ዛሬ ግን እታለም....
አለም በአንድ ድምፅ
ስላንቺ ያዜማል......
ሁሉም በየቤቴ
ማርች 8 ያከብራል....
እዚህ ቤት ስለሴት
እዛ ቤት ስለ እናት
ሌላው ጋር ስለ እህት...
ሁሉም በያለበት....
አንቺን ያስብሻል....
፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አንቺ ግን የለሽም......
የሄድሽበትን መንገድ
አየሁ የሚል ጠፍቶ
ደብዛሽ አልተገኘም.....
፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዎን እታለሜ.....
ያልደረሰባቸው
ቀኑን ያከብሩታል
እኔ ግን እናቴን
እህቴ ጠፍታብኝ
ቤቴ ሀዘን ገብቷል።
። ። ። ። ። ። ።
እናም
እናማ ወገኔ.....
ከኑን ካከበርን~ በአንድ ላይ ተባብረን
ሴት ህይወት ናት ብለን
በስቃይ ስላለች~ አንዲት ምስኪን ወጣት
ያስብ ልቦናችን
ለጩኸቷ ምላሽ ~ ለህመሟ ፈውስ
ይዘን በልባችን
ስቃዩአን ተረድተን~ ከቤት እንመልሳት
ቀኑ የሷ ነውና ~ ከሰው እንቀላቅላት
ከታፈነችበት ~ ፈልቅቀን እናውጣት
ቀኑ የሷ ነውና..
አብራት እንድታከብር
እንተባበራት...!!!
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
Mar,8,2020
@joftdav
@joftdav
@joftdav
((( የሌለሽበት በአል )))
እንባሽ ቀዘቀዘኝ
ልብሴን አረጠበው
ስቃይሽ ተሰማኝ
አድራሻ የሌለው
የወሰደሽ መንገድ
ዛሬም አልተፀዳም
ያኔ አንቺ እንደሄድሽ
ዞሮ ያየው የለም
። ። ። ። ። ። ።
ዛሬ ግን እታለም....
አለም በአንድ ድምፅ
ስላንቺ ያዜማል......
ሁሉም በየቤቴ
ማርች 8 ያከብራል....
እዚህ ቤት ስለሴት
እዛ ቤት ስለ እናት
ሌላው ጋር ስለ እህት...
ሁሉም በያለበት....
አንቺን ያስብሻል....
፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አንቺ ግን የለሽም......
የሄድሽበትን መንገድ
አየሁ የሚል ጠፍቶ
ደብዛሽ አልተገኘም.....
፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዎን እታለሜ.....
ያልደረሰባቸው
ቀኑን ያከብሩታል
እኔ ግን እናቴን
እህቴ ጠፍታብኝ
ቤቴ ሀዘን ገብቷል።
። ። ። ። ። ። ።
እናም
እናማ ወገኔ.....
ከኑን ካከበርን~ በአንድ ላይ ተባብረን
ሴት ህይወት ናት ብለን
በስቃይ ስላለች~ አንዲት ምስኪን ወጣት
ያስብ ልቦናችን
ለጩኸቷ ምላሽ ~ ለህመሟ ፈውስ
ይዘን በልባችን
ስቃዩአን ተረድተን~ ከቤት እንመልሳት
ቀኑ የሷ ነውና ~ ከሰው እንቀላቅላት
ከታፈነችበት ~ ፈልቅቀን እናውጣት
ቀኑ የሷ ነውና..
አብራት እንድታከብር
እንተባበራት...!!!
✍ተፃፈ በ @Mak_bale
Mar,8,2020
@joftdav
@joftdav
@joftdav
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ስሞት ዝም በይኝ!!
(እውነተኛ ታሪክ)
አፎይ እሰይ ልበልበት
ነፍሴም በፀጥታ
ሁሉን ነገር ትታ
እንዲያው ትረፍበት
አይንሽን ሳላየው
ድምፅሽን ሳልሰማ
ከሰው አፍ እርቄ
ማፍቀሬን ደብቄ
መስኮቴን ዘግቼ
ስምሽን ሳልጠራ
ወሬሽን ሳልሰማ
ዝም ጭጭ እንዳልኩኝ
አራሴውልሰዋ፤
:::::::::::::::::::::
እናም አትምጪብኝ
ልቤን አታጓጊው
ከሀጢያት ለመንፃት
ባዶ ተስፋ አትስጪው
መሔጃዬ ሲቀርብ
ሆዴን አታባቢው
የእስከዛሬው ይብቃ
ዳግም አትበድይኝ
ብቻ እረፍት እንዳገኝ
እንዲሁ እንዳለሁኝ
ችላ ችላ ብለሽ
ስሞት ዝም በይኝ!!
:::::::::::::::::::::::::
የኔ ፍቅር
የልቤ ላይ ንግስት
እኔን የገዛሽኝ
የፍቅሬ አመቤት
ሁሌ ምትማርኪኝ
የአይኔ አራብ ስስት
ከዚህ ከደሳሳው
ዘማማው ጎጆዬ
መተሽ ከማታቂው
ገብተሽ ከጓዳዬ
እድል ስጠኝ አትበይ
ጊዜም ስጠኝ አትበይ
ሂጂልኝ ከፊቴ
በሬንም አትግፊ
ከቶም አታንኳኪ
እኔ ብቸኛ ነኝ......
እንደድሮው ሆድሽ
እንዳዛኙ ልብሽ
እራስሽ እራቂኝ
ጣል ጣል አድርጊኝ
እፎይታን እንዳገኝ
ስሞት ዝም በይኝ፤
:::::::::::::::::::::::::
አዎን የኔ ገዳይ
ልትስቂ በእንባዬ
ልታርፊ በሞቴ
የአዞ አንባ አድርገሽ
ሆዴን አታራሪው
ላይጠቅምሽ ላትጠቅሚኝ
ስቃዬን አታብዢው
እናም ሆዴ.....
ደቂቃም አትቆዪ
ዘግይተሻልና
ወደቤትሽ ሂጂ
ሌላም አላስቸግር
በዚህ ብቻ እርጂኝ
ጊዜው ስለሄደ
ቀኑም ስለመሸ
እረፍትን እንዳገኝ
ለፅድቅ እንዲሆንሽ
ስሞት ዝም በይኝ!!!!!
@Mak_bale
✍ተፃፈ በ #ቴዎድሮስ_ነጋሽ
2008
@joftdav
@joftdav
@joftdav
ስሞት ዝም በይኝ!!
(እውነተኛ ታሪክ)
አፎይ እሰይ ልበልበት
ነፍሴም በፀጥታ
ሁሉን ነገር ትታ
እንዲያው ትረፍበት
አይንሽን ሳላየው
ድምፅሽን ሳልሰማ
ከሰው አፍ እርቄ
ማፍቀሬን ደብቄ
መስኮቴን ዘግቼ
ስምሽን ሳልጠራ
ወሬሽን ሳልሰማ
ዝም ጭጭ እንዳልኩኝ
አራሴውልሰዋ፤
:::::::::::::::::::::
እናም አትምጪብኝ
ልቤን አታጓጊው
ከሀጢያት ለመንፃት
ባዶ ተስፋ አትስጪው
መሔጃዬ ሲቀርብ
ሆዴን አታባቢው
የእስከዛሬው ይብቃ
ዳግም አትበድይኝ
ብቻ እረፍት እንዳገኝ
እንዲሁ እንዳለሁኝ
ችላ ችላ ብለሽ
ስሞት ዝም በይኝ!!
:::::::::::::::::::::::::
የኔ ፍቅር
የልቤ ላይ ንግስት
እኔን የገዛሽኝ
የፍቅሬ አመቤት
ሁሌ ምትማርኪኝ
የአይኔ አራብ ስስት
ከዚህ ከደሳሳው
ዘማማው ጎጆዬ
መተሽ ከማታቂው
ገብተሽ ከጓዳዬ
እድል ስጠኝ አትበይ
ጊዜም ስጠኝ አትበይ
ሂጂልኝ ከፊቴ
በሬንም አትግፊ
ከቶም አታንኳኪ
እኔ ብቸኛ ነኝ......
እንደድሮው ሆድሽ
እንዳዛኙ ልብሽ
እራስሽ እራቂኝ
ጣል ጣል አድርጊኝ
እፎይታን እንዳገኝ
ስሞት ዝም በይኝ፤
:::::::::::::::::::::::::
አዎን የኔ ገዳይ
ልትስቂ በእንባዬ
ልታርፊ በሞቴ
የአዞ አንባ አድርገሽ
ሆዴን አታራሪው
ላይጠቅምሽ ላትጠቅሚኝ
ስቃዬን አታብዢው
እናም ሆዴ.....
ደቂቃም አትቆዪ
ዘግይተሻልና
ወደቤትሽ ሂጂ
ሌላም አላስቸግር
በዚህ ብቻ እርጂኝ
ጊዜው ስለሄደ
ቀኑም ስለመሸ
እረፍትን እንዳገኝ
ለፅድቅ እንዲሆንሽ
ስሞት ዝም በይኝ!!!!!
@Mak_bale
✍ተፃፈ በ #ቴዎድሮስ_ነጋሽ
2008
@joftdav
@joftdav
@joftdav
Forwarded from ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም))
ስለምን ልጻፍ ብዬ አሰብኩኝና ድንገት #አለመኖሬ ትዝ አለኝ
🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🙆♂🙆♂🙆♂🙆♂🙆♂
የቀን ውሎዬን በአስጠሊታ መልኩ አሳልፌ የተዘበራረቀ ስሜቴን ይዤ ከምውልባቸው ቦታዎች ራሴን ለመርሳት ...... ጠጥቼ፡ አለመኖሬን ለመደበቅ እየታገልኩኝ በውሸት አለም #አሮጌው ማንነቴን ይዤ ወደ እልፍኜ አመራው ሁሌም ምሽቱ አንቺን ያስታውሰኛል.....
አንድ ነገር ልጽፍ አስቤ ነበር ግን በቃ..........ስለምን እንደምጽፍ ባላውቅም የሆነው ሁኖ ሁሌም ውስጤ የሚለኝን ለልቤ ነግሬው ከምታውቂያት ቤቴ ውስጥ አይጥ ከበጣጠሰው ካርቶን መሃል አንድ ብጣሽ ወረቀት አንስቼ ከብእሬ ጋር አገናኘውት ባይገርምሽ ለረዥም ሰዓታት #ፎቶዎችሽ ላይ በተመስጦ ቆየው ፡ ሁሌም ማታ ማታ ወደ መኝታዬ እሄዳለው እንቅልፌ ስለመጣ አይደለም በምኞት ባህር ላይ ካንቺ ጋር ስቀዝፍ ለማሰብ እንጂ
አየሽ ፍቅር....አበባዎች ይሞታሉ ስማቸው ግን በፍፁም አይሞትም
አለም ትቀየራለች ፍቅርሽ ግን አይለወጥም ሰዎችም ያረጃሉ
የአንቺ ስም ግን ፈጽሞ አያረጀም፡፡
ሁሌም እንደወደድኩሽ…ሁሌም እንደናፈቅሽኝ …ሁሌም እንደስታወስኩሽ … ቀንና ማታ ፋታ የማይሰጥ የፍቅር ማዕበል ውስጥ ነኝ! በዓመት 365 ቀኖችና ሌሊቶች አሉ አንድም ስለአንቺ ያላሰብኩበት ጊዜ የለም …የኔ ማር ግን ፍቅር ነው አይደል!?
ዛሬ ግን ለራሴ እጅጉን አዘንኩኝ ለምን አትይኝም ኢሄን ሁሉ ነገር፡ረስተሽውና የልቤን እውነታ ባለማወቅሽ ነው ለካስ መለያየት አለማፍቀርን አይገድበውም፡ አንድ ቀን......አጋጣሚዎች አንቺን እንዳሳጡኝ አንድ ቀን እራሳቸው ይመልሱልኝ ይሆናል፡፡
✍... @Mak_bale 👇👇👇👇♥️♥️👇👇👇👇
@joftdav
@joftdav
@joftdav
🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🙆♂🙆♂🙆♂🙆♂🙆♂
የቀን ውሎዬን በአስጠሊታ መልኩ አሳልፌ የተዘበራረቀ ስሜቴን ይዤ ከምውልባቸው ቦታዎች ራሴን ለመርሳት ...... ጠጥቼ፡ አለመኖሬን ለመደበቅ እየታገልኩኝ በውሸት አለም #አሮጌው ማንነቴን ይዤ ወደ እልፍኜ አመራው ሁሌም ምሽቱ አንቺን ያስታውሰኛል.....
አንድ ነገር ልጽፍ አስቤ ነበር ግን በቃ..........ስለምን እንደምጽፍ ባላውቅም የሆነው ሁኖ ሁሌም ውስጤ የሚለኝን ለልቤ ነግሬው ከምታውቂያት ቤቴ ውስጥ አይጥ ከበጣጠሰው ካርቶን መሃል አንድ ብጣሽ ወረቀት አንስቼ ከብእሬ ጋር አገናኘውት ባይገርምሽ ለረዥም ሰዓታት #ፎቶዎችሽ ላይ በተመስጦ ቆየው ፡ ሁሌም ማታ ማታ ወደ መኝታዬ እሄዳለው እንቅልፌ ስለመጣ አይደለም በምኞት ባህር ላይ ካንቺ ጋር ስቀዝፍ ለማሰብ እንጂ
አየሽ ፍቅር....አበባዎች ይሞታሉ ስማቸው ግን በፍፁም አይሞትም
አለም ትቀየራለች ፍቅርሽ ግን አይለወጥም ሰዎችም ያረጃሉ
የአንቺ ስም ግን ፈጽሞ አያረጀም፡፡
ሁሌም እንደወደድኩሽ…ሁሌም እንደናፈቅሽኝ …ሁሌም እንደስታወስኩሽ … ቀንና ማታ ፋታ የማይሰጥ የፍቅር ማዕበል ውስጥ ነኝ! በዓመት 365 ቀኖችና ሌሊቶች አሉ አንድም ስለአንቺ ያላሰብኩበት ጊዜ የለም …የኔ ማር ግን ፍቅር ነው አይደል!?
ዛሬ ግን ለራሴ እጅጉን አዘንኩኝ ለምን አትይኝም ኢሄን ሁሉ ነገር፡ረስተሽውና የልቤን እውነታ ባለማወቅሽ ነው ለካስ መለያየት አለማፍቀርን አይገድበውም፡ አንድ ቀን......አጋጣሚዎች አንቺን እንዳሳጡኝ አንድ ቀን እራሳቸው ይመልሱልኝ ይሆናል፡፡
✍... @Mak_bale 👇👇👇👇♥️♥️👇👇👇👇
@joftdav
@joftdav
@joftdav
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል!
"ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ለምሽታችን ....
_________________________
‹ድንች ኃይል ይሰጣል›
________
ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት እንደምታሸንፍ ማሰብ ነው፡፡
____________________
ማለቃቀስ መፍትሔ አይሆንም፡፡
ሦስተኛ ክፍል እያለሁ ሙሉጌታ የሚባል ልጅ እኛ ክፍል ነበረ(ስሙ ተለውጧል)፡፡ ሙሉጌታ እንደ ጸጋዬ የሚፈራው አልነበረም፡፡ ልጆቹም ተንኮለኞች ናቸው መሳቅ ሲፈልጉ ሙሉጌታና ጸጋዬን ማጋጠም ይወዳሉ፡፡ ጸጋዬ ወፍራም ነው፡፡ ሙሉጌታን ከመሬት ጋር ይሰፋዋል፡፡ ሙሉጌታ ሦስት ጊዜ ይቀጣል፡፡ ጸጋዬ ያደባየዋል፡፡ ልጆቹ ይስቁበታል፡፡ እናቱ ደግሞ ‹እያለቃቀስክ አትምጣ፣ የአንተ እጅስ ሙቅ ይዟል ወይ!› ብለው ይገርፉታል፡፡
_______________________________
አንድ ቀን የሳይንስ አስተማሪያችን ስለ ኃይል ሰጭ ምግቦች አስተማረን፡፡ ድንች ኃይል እንደሚሰጥ ከነ ሥዕሉ አሳየን፡፡ የሙሉጌታ ዓይኖች በሩ፡፡ ልቡ ሞቀ፣ አዲስ ሐሳብ የተገለጠለት መሰለው፡፡ እናቱ የድንች ነጋዴ ናቸው፡፡ ቤቱ የቅዳሜ ገበያ ፊት ለፊት ነበር፡፡
_______________________
ቤቱ እንደገባ ድስት ሙሉ የድንች ቅቅል በሚጥሚጣ አስቀርቦ ራቱን በላ፡፡ ጠዋትም ቁርሱ እርሱ ነበር፡፡ ከዳንቴል በተሠራው ቦርሳው አንድ አምስት ድንች ይዞ መምጣቱ ትዝ ይለኛል....continue on t.me/poimfitsae
ታሪኩ የህፃናት ቢመስልም መልእክቱ ትልቅ ነው ወደ ቻናሉ በመግባት የዚህን መጨረሻና ሌሎችም ፅሁፎችን ያጣጥሙ❗️❗️
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
_________________________
‹ድንች ኃይል ይሰጣል›
________
ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት እንደምታሸንፍ ማሰብ ነው፡፡
____________________
ማለቃቀስ መፍትሔ አይሆንም፡፡
ሦስተኛ ክፍል እያለሁ ሙሉጌታ የሚባል ልጅ እኛ ክፍል ነበረ(ስሙ ተለውጧል)፡፡ ሙሉጌታ እንደ ጸጋዬ የሚፈራው አልነበረም፡፡ ልጆቹም ተንኮለኞች ናቸው መሳቅ ሲፈልጉ ሙሉጌታና ጸጋዬን ማጋጠም ይወዳሉ፡፡ ጸጋዬ ወፍራም ነው፡፡ ሙሉጌታን ከመሬት ጋር ይሰፋዋል፡፡ ሙሉጌታ ሦስት ጊዜ ይቀጣል፡፡ ጸጋዬ ያደባየዋል፡፡ ልጆቹ ይስቁበታል፡፡ እናቱ ደግሞ ‹እያለቃቀስክ አትምጣ፣ የአንተ እጅስ ሙቅ ይዟል ወይ!› ብለው ይገርፉታል፡፡
_______________________________
አንድ ቀን የሳይንስ አስተማሪያችን ስለ ኃይል ሰጭ ምግቦች አስተማረን፡፡ ድንች ኃይል እንደሚሰጥ ከነ ሥዕሉ አሳየን፡፡ የሙሉጌታ ዓይኖች በሩ፡፡ ልቡ ሞቀ፣ አዲስ ሐሳብ የተገለጠለት መሰለው፡፡ እናቱ የድንች ነጋዴ ናቸው፡፡ ቤቱ የቅዳሜ ገበያ ፊት ለፊት ነበር፡፡
_______________________
ቤቱ እንደገባ ድስት ሙሉ የድንች ቅቅል በሚጥሚጣ አስቀርቦ ራቱን በላ፡፡ ጠዋትም ቁርሱ እርሱ ነበር፡፡ ከዳንቴል በተሠራው ቦርሳው አንድ አምስት ድንች ይዞ መምጣቱ ትዝ ይለኛል....continue on t.me/poimfitsae
ታሪኩ የህፃናት ቢመስልም መልእክቱ ትልቅ ነው ወደ ቻናሉ በመግባት የዚህን መጨረሻና ሌሎችም ፅሁፎችን ያጣጥሙ❗️❗️
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
Telegram
የፍፄ ግጥሞች
#አጫጭር ግጥሞች
#ወጎች
#መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች።
ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194
Follow
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/
#ወጎች
#መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች።
ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194
Follow
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/