Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
5.8K subscribers
2.28K photos
188 videos
6 files
270 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
👕በመጀመሪያው ሳምንት ከተመዘገቡት 20,000 ተሳታፊዎች ውስጥ የሶፊ ማልት መለማመጃ ቲሸርት የተሸለማቹ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ በመምጣት ሽልማታቹን ውሰዱ!

የኢትዮጵያ ትልቁ የጎዳና ላይ ድግስ እንዳያመልጥዎ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ

የመመዝገቢያ ዋጋ 590 ብር።

#register #greatethiopianrun
በቤትዎ ሆነው በአሞሌ ይክፈሉ ህይወትን ያቅልሉ!

ምስሉ ላይ ያለውን ሂደት በመከተል ዛሬውኑ የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ. ይመዝገቡ!

የኢትዮጵያ ትልቁ የጎዳና ላይ ድግስ እንዳያመልጥዎ!

#register
እንሩጥ፣ እንደሰት!

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባል ይሁኑ!

አባል ለመሆን ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ👇
☎️ +251116635757
☎️ +251116185841
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌 የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ.
📆 ህዳር 11፣ 2015

በአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ላይ ሩጫ አካል ይሁኑ! የተወሰኑ ቦታ ስለቀሩ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

#wave #register
የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ ለግል ተመዝጋቢዎች ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል!

ከመርፈዱ በፊት ዛሬውኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

🔴ክፍያውን በዳሽን ባንክ ይክፈሉ (@AmoleDashenBot)

🔴መረጃዎን በታላቁ ሩጫ ቦት ላይ ይሙሉ (@GreatEthiopianRunBot)

መመዝገቢያ ዋጋ: 590ብር

የአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ላይ ሩጫ እንዳያመልጥዎ!

ለበለጠ መረጃ፥- 0116635757
የዚህ ሳምንት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ #spotlight የሚያተኩረው በመላው ኢትዮጵያ እና በአለም ላይ ዝናና ክብርን ያተረፈችው ደራርቱ ቱሉ ላይ ነው።

ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ በ10ሺ ሜትር የኦሎምፒክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ለአፍሪካ ያስገኘች ድንቅዬ ኢትዮጵያዊት ናት። የቀድሞዋ የረጅም ርቀት ተወዳዳሪ እና በየጎዳና ላይ፤ በሃገር አቀôራጭ እና ሌሎችም አይነት ውድድሮች በመሳተፍ አኩሪ ድሎችን የተጎናፀፈች አትሌት ናት፡፡

ደራርቱ በአሁኑ ሰአት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገለች ትገኛለች፡፡ የአመራር ብቃቷ እና አጠቃላይ የስራ ባህሪዋ ዛሬ ያለችበት ደረጃ ላይ አድርሷታል።

በ2022 በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በቅርቡ ሃገራችን ኢትዮጵያ የተቀዳጀችው ስኬት ላይ የደራርቱ ቱሉ ሚና ከፍተኛ ነበር። ባላት ጥሩ ልምድ እና ልዩ ባህሪ አትሌቶቹን ከሜዳ ውጪ ሆና በማገዝ ያሳየችው የአመራር ብቃት ሳይደነቅ አይታለፍም።

በ17 አመቷ ወደ ሩጫው አለም የገባችው ደራርቱ በሴት አፍሪካውያን አትሌቶች በተለይም በኢትዮጵያ ላሉ ሴት አትሌቶች የበላይነት ፈር ቀዳጅ መሆኗ በአርአያነት እንድትታወስ ያደርጋታል፡፡

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለተምሳሌትዋ ሴት አትሌት ደራርቱ ቱሉ መልካሙን ሁሉ ይመኛል!
የመጨረሻው ቀን!

የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ ለግል ተመዝጋቢዎች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!

🔴ክፍያውን በዳሽን ባንክ ይክፈሉ (@AmoleDashenBot)

🔴መረጃዎን በታላቁ ሩጫ ቦት ላይ ይሙሉ (@GreatEthiopianRunBot)

መመዝገቢያ ዋጋ: 590ብር

የአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ላይ ሩጫ እንዳያመልጥዎ!!

ለበለጠ መረጃ፥- 0116635757
አባል ይሁኑ የሯጮችን አለም ይቀላቀላሉ!

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባል በመሆን ተጠቃሚ ይሁኑ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤም ይኑርዎት!

አባል ለመሆን rebecca@ethiopianrun.org ጋር ኢሜል ያድርጉ ወይም ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ👇

☎️ +251116635757
☎️ +251116185841
ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለተሻለ ምርታማነት! መልካም ቀን!

#NaturallyHealthy #fitness #runningcommunity
በዛሬው የታላቁ ሩጫ ትውስታችን የዘንድሮው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በወንዶች ማራቶን ውድድር ለኢትዮጵያ ወርቅ ያስገኘው አትሌት ታምራት ቶላን ያነሳል

ይህ ሰው ከ9 አመት በፊት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሀዋሳ ባካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር የኮርስ ሪከርዱን ሰብሯል።

#tbt #athletics #runningcommunity
ንጹህ ከተማ ፣ ንጹህ ሩጫ!

ፅዳት ከእኛ ይጀምራል! የአካባቢያችንን ንፅህና እንጠብቅ

#gogreen
🗣 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ፣ በርካታ አዝናኝ ውድድሮች፣ በአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ላይ ሩጫ፣ ከከተማ ውጪ ውድድሮች!

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለመከተል ከዚህ በላይ ምን ያስፈልጋል? 🤷‍♂️🤷‍♀️

📍 ዛሬውኑ ይከተሉን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Telegram:
https://t.me/GreatEthRun
Twitter:
https://twitter.com/greatethrun?t=KMC4fJ5flZmJYCPz21td4Q&s=09
Facebook:
https://www.facebook.com/GreatEthiopianRun/
Instagram:
https://instagram.com/greatethrun?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Youtube:
https://youtube.com/c/GreatEthiopianRunET
እንደ መቲ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ይኑሮት! ነሀሴ 2013 እንጦጦ ፓርክ ላይ እንግዳችን መቲ ሸዋዬ

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባል ይሁኑ! አባል ለመሆን rebecca@ethiopianrun.org ጋር ኢሜል ያድርጉ ወይም ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ👇

☎️ +251116635757
☎️ +251116185841

#membership
🏃🏾‍♀🏃🏽‍♂መሮጥ በጣም ጠቃሚ ነው!

ለእግርዎ ጥሩ ነው, እንዲሁም 🌍ለመሬት በጣም ጥሩ ነው! ለምን ቢሉ "መሬቱ አስፈላጊ ሆኖ እንዲሰማው ያደርጋል"

ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ይኑርዎት! መልካም ቀን!

#NaturallyHealthy #fitness #runningcommunity
🛣 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በላሊበላ

2003 ላይ "እማራለሁ" በሚል መሪቃል በላሊበላ ከተማ የተዘጋጀው ሩጫ ሴቶች እና ሕፃናት እንዲማሩ የሚያበረታታ ውድድር ነበር።

የታላቁ ሩጫ ቡድን እንደሁልጊዜው ስኬታማ ውድድር ካካሄዱ በኃላ በላሊበላ የተነሱት ፎቶ በዛሬው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ትውስታ ላይ ለማስታወስ ወደናል።

#tbt
ከካሜራው በስተጀርባ አሸናፊ ጉደታ📸

የዛሬው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ #spotlight ከታላቁ ሩጫ ጋር ለ16 አመት አብሮ የሰራው አሸናፊ ጉዱታ ነው።

አሼ ለመጀመሪያ ጊዜ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር የሰራው በ1999 በወልቂጤ ላይ "Stop Tracoma" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ሩጫ ላይ ነበር።

ካሜራማን ለመሆን ምን አነሳሳህ ብለን ለጠየቅነው ጥያቄ ምላሹ "መጀመርያ ካፎድ ትሮኬት የተባለ ድርጅት ፎቶ ግራፍ አስተምሮን ስለ ኢትዮጵያ እውነተኛ ገፅታ ለማሳየት Ethiopian lives ፕሮግራም ላይ ፎቶ እያነሳው መስጠት ጀመርኩ። የትምህርት ቤት ጓደኞቼን ሰፈራችንን እና አዲስ አበባን የሚያሳዩ ፎቶዎችን አነሳ ነበር ከዛ በኃላ በጣም እየወደድኩት መጣሁ"

ትልቅ ደረጃ ለመድረስ እየሰራ ያለው አሼ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሙያው ማሳካት የሚፈለገውን እንዲህ ሲል ገልጿል "ለማሳካት የምፈልገውን ልንገርህ ፣ በጅምር ላይ ስለሆነ ላለፉት 10 ዓመት እና ከዛ በላይ ከኤቨንት ፎቶግራፊ በተጨማሪ ዶክመንተሪ ፎቶ ግራፍ እየሰራሁ ነው እነዚህን ስራዎች በመፅሀፍ ለማሳተም እየሰራሂ ነው ይሄንን በቅርቡ ለማሳካት እፈልጋለሁ"

ታላቁ ሩጫን የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት ብሎ ሲገልፀው በመጨረሻ "ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን በጣም አመሰግናለሁ! አሁን ላለሁበት ቦታ ትልቅ አሰተዋጽኦ አድርጎልኛል" ብሏል።
🗣 የአፍሪካ ትልቁ የጎዳና ላይ ሩጫ 100 ቀን ብቻ ቀርቶታል!

📍 2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10 ኪ.ሜ.
📅 ህዳር 11፣ 2015

#countdown
ሜዳሊያችሁን ፈልጉ!

ባሳለፍነው ሳምንት #medalmonday ብለን የተላኩልን ምስሎች! ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#medalmonday #greatethiopianrun #Ethiopia
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለሁሉም አባሎቻችን ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ያስተዋውቃል!

ዛሬውኑ አባል በመሆን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቤተሰብን ይቀላቀሉ!

ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለሁላችን፣ መልካም ቀን!

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባል ይሁኑ! አባል ለመሆን rebecca@ethiopianrun.org ጋር ኢሜል ያድርጉ ወይም ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ👇

☎️ +251116635757
☎️ +251116185841

#membership #runningcommunity #run