Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
6.24K subscribers
2.51K photos
190 videos
6 files
279 links
Official Great Ethiopian Run Telegram Channel.

Call 0116635757 for more details.
Download Telegram
ሁለተኛ ሳምንት በስኬት! ✅

ለትልቁ ቀን ዝግጅቱ ሞቅ ሞቅ እያለ ነው! ለ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የሁለተኛ ዙር ስልጠና ዛሬም በቦሌ አለም ሲነማ ጋር ተካሂዷል።

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት እና ሌሎች ተሳታፊዎች የተገኙበት የልምምድ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል!

በሚቀጥለው ሳምንት እንገናኝ!

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤12
Last chance to register for the 2024 Lake Hawassa Half-Marathon!

Don't miss out on the early bird registration ending tomorrow. Take advantage and register NOW!

Follow the link below to register👇
https://tkbcyqk14kp.typeform.com/to/i0TLVGZs

#HawassaBreeze
❤10
ነገ ጠዋት ዓለም ሲነማ ጋር!

ኑ! ከኛ ጋር አንድላይ ዱብዱብ እያልን ለ2016ቱ ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ዉድድር እንዘጋጅ!

ለ4 ሳምንት የሚካሄደ የሶፊ ማልት 4 ሳምንት የአካል ብቃት ሥልጠና ይሳተፉ❕

📍 ሥልጠናው የሚካሄደው በቦሌ ዓለም ሲነማ ሲሆን ነገ እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ነው።

ነገ እንገኛኝ!

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
👍10❤5
በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ አብረን ልንደምቅ 2 ሳምንታት ብቻ ቀርቷል! አብረን እንዝናናለን፣ እንደሰታለን!

ጨዋታ፣ ደስታ፣ አብሮነት ለጤናማ ህይወት! ❤️

ህዳር 9 እንገናኝ!

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ
👍14❤3
የውድድሩ ቀን እየቀረበ ነው!

ከባድ ልምምድ ለመስራት የመጨረሻው ሳምንት ላይ እንገኛለን - ከባድ ልምምድ የሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ማቆየት አይመከረም፡፡ ስለዚህ በዚህ ሳምንት ራሳችሁን ፈትኑ!

በአግባቡ ከተለማመዳችሁ መስከረም ላይ ልምምዳችሁን ስትጀምሩ ከምትሮጡበት ፍጥነት እንዲሁም ርቀት በተሻለ መሮጥ ትችላላችሁ፡፡

ለሙከራ ያህል ሰዓት በመያዝ 2 ኪ.ሜ. ሩጫ ከዛ ጥቂት እረፍት አድርጉ፤ ለመጨረሻ ጊዜ 2 ኪ.ሜ ሩጡት፡፡

በየሩጫው ከመጀመሪያው የተሸለ ሰዓት ለማስመዝገብ ሞክሩ፡፡ ለውድድሩ የቀሩት ቀናት ጥቂት ናቸው፡፡

የመጨረሻ ምክሬ፡- "በደምብ ተመገቡ እና ጤንነታችሁን ጠብቁ!"

በርቱ! ህዳር 9 እንገናኝ!

የሁለተኛ ሳምንት የአትሌት ሀይሌ የተከበረ ምክር ለማግኘት👇
https://youtu.be/izqE51GoYYI?si=1pquR2rFPA6rNSIw

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ
👍25❤12
የመጨረሻው ቀን! ከታላቁ ቀን በፊት አብረን አንድላይ ለመጨረሻ ጊዜ ዱብዱብ እንበል!

የሶፊ ማልት 4 ሳምንት የአካል ብቃት ሥልጠና የፊታችን እሁድ ይጠናቀቃል!

📍 ሥልጠናው የሚካሄደው በቦሌ አለም ሲነማ ሲሆን እሁድ ህዳር 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ነው።

🔴 ከላይፊትነስ አሰሪዎች ጋር ዱብዱብ እያልን ለ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. አብረን እንዘጋጅ!

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤19👍5
Get your new sports wear from Great Ethiopian Run!

You can get them tomorrow on our final week training session for the 2023 Sofi Malt Great Ethiopian Run International 10km

👕 Price: 450 Birr

#GreatEthiopianRun #Merch
👍13❤1
ታላቁ ሩጫችን የኛ መለያችን፣ መገለጫችን፣ የሁላችን!❤️🇪🇹

አብረን በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ልንደምቅ 1️⃣ ሳምንት ብቻ ቀረ! ⏳

ዝግጁ ናችሁ?

ህዳር 9 እንገናኝ!

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

https://youtu.be/YY7zW4ncZQY

#የኛ_መገለጫ
❤12👍5
የዚህኛው ሳምንት ምክሬ ከባድ ልምምድ እንዳትሰሩ ነው፡፡

በርቱ! እሁድ እንገናኝ!

የመጨረሻ ሳምንት የአትሌት ሀይሌ የተከበረ ምክር ለማግኘት👇
https://youtu.be/gf-amJDRFM8

ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ! 🇪🇹

#የኛ_መገለጫ
👍12❤3
ቀጣይ ሳምንት የት ነን? መስቀል አደባባይ!

ጉዞ ወደ ታላቁ ሩጫ! የመጨረሻው ሳምንት ልምምድ በስኬት ተጠናቋል! ✅

ለ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. የመጨረሻው ዙር ስልጠና ዛሬ በቦሌ አለም ሲነማ ጋር ተካሂዷል።

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አባላት እና ሌሎች ተሳታፊዎች የተገኙበት የልምምድ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል!

በሚቀጥለው ሳምንት ለዉድድሩ ሳይሆን ለዋናው ዉድድር ቀን እንገናኝ!

#የኛ_መገለጫ #GreatEthiopianRun
❤15👍8