Grace Express
559 subscribers
63 photos
1 video
1 file
5 links
U can trust us to take u everywhere u desired around the globe. Just get in touch with us via @Mihretu4513 or 0945139482
Download Telegram
‼️‼️‼️‼️‼️Alert‼️‼️‼️‼️‼️

የcredit አገልግሎት የመጨረሻው ቀን ወደ ረቡዕ 08/07/2013 ስለተላፈ ይህን አጋጣሚ መጠቀም የምትችሉ ሁለት(2) ደንበኞች ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።

የተመዘገባችሁ ደንበኞቻችን ረቡዕ ጠዋት ወደ ቢሮአችን በመምጣት ውሉን እንድትፈራረሙ በትህትና እንጠይቃለን።

አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን የምንለቅበትን ቻናል @Graceexpress ይከታተሉ ለበለጠ መረጃ @Mihretu4513 / @Naty_116 ላይ ያናግሩን
👇👇 New alert👇👇

‼️የተወደዳችሁ የ channel ቤተሰቦች ወደ ፖላንድ ሙሉ ወጪያችሁን ሸፍናችሁ መሄድ ምትፈልጉ ሁሉ #ያለምንም_የትምህርት_ማስረጃ_ passport ብቻ በመጠቀም መሄድ ምትችሉ መሆኑን በደስታ😁😁 እናስታውቃለን።

የቀሩን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ባለን ውስን ቦታዎች እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
🇺🇳የሸንገን ሀገራት ማን ናቸው?

🔶በአሁኑ ሰዐት የሸንገን አካባቢዎች የሚያካትታቸው ፥ኦስትሪያ ፣ቤልጅየም፣ቼክሪብሊክ፣ዴንማርክ፣ኢስቶንያ፣ፊንላንድ፣ፈረንሳይ፣ጀርመን፣ግሪክ፣ሀንጋሪ፣አይስላንድ፣ኢታሊ፣ላቲቪያ፣ሉክሰምበርግ፣ማልታ፣ኔዘርላንድ፣ኖርዌይ፣ፖላንድ፣ፖርቹጋል፣ሊቱአኒያ፣ለይችቴንስቴይን፣ስሎቫኪያ፣ስሎቨኒያ፣ስፔይን፣ስዊድን እናሲውዘርላንድ ናቸው ።

💳ተማሪ ፣ ሰራተኛ ወይም ጎብኝ ከእነዚህ አገሮች ውስጥ ለአንዱ ቪዛ ከተሰጠው ግለሰቡ ወደ የትኛውም የሸንገን አባላት ሀገር እንዲሄድ ያስችለዋል።ለቱሪዝም ወይም ለንግድ ዓላማ እስከ 90 ቀናት ድረስ ይቆያል።
🌇ከማንኛውም ሸንገን አባል አገሮች በነጻ እንዲገባ እና እንዲዎጣ ያስችለዋል።

🌆በአጠቃላይ፥በፖላንድ ለተማሪዎች ቪዛ ሲያመለክቱ ከላይ የተጠቀሰውን አገልግሎቶች ማግኘት ይችላል።

join our channel @Graceexpress
Contact us @Mihretu4513 or
@Naty_116

The best consultancy in Hawassa
Study in Europe
Majors
»»» Natural And Social Science

Documents Needed
»»» Matric 10 and 12
»»» Transcript 9 - 12
»»» Passport
»»» #No SAT / #No TOEFL

🆓 Free education consultancy
🆓 Free visa counseling with expert advice.

📜Bachelor and masters program available in Poland.

All nationalities are accepted.

🎁Students can work par time job.
🎁Students can work full time Monday to Friday and study on weekends.

👉class Registration began at June(ሰኔ ወር)

👶For the poland scholarship students will be offered SCHENGEN VISA

Join our channel @Graceexpress
Contact us @Mihretu4513
Or @Naty_116
😆😆😆አዲስ ማስታወቂያ😄😄😄

😱😱ፖላንድ በስራ ይሂዱ በወር ከ1000euro(65,000ብር) በላይ ያግኙ👍👍

‼️የተወደዳችሁ የ channel ቤተሰቦች ወደ ፖላንድ ሙሉ ወጪያችሁን ሸፍናችሁ መሄድ ምትፈልጉ ሁሉ #ያለምንም የትምህርት#ማስረጃ passport ብቻ በመጠቀም መሄድ ምትችሉበትን እና ወደ #embassy_መግቢያ_ወረቀት ከ15-20 ቀን አውጥተን ሙሉ ፖሮሰሱን ደሞ በ 1ወር የምናጠናቅቅ መሆኑን በደስታ😁😁 እናስታውቃለን።


👉👉ደምበኞቻችን ከእኛ ጋር ቢሮ በመምጣት ህጋዊ ውል በመዋዋል እና ቅድመ ክፋያ በመፈጸም በ1ወር ወደ ፖላንድ መጓዝ እንደምንችሉ እገልፃለን።

👉 ፖላንድ የምትሰሩበት company ሙሉ የአልጋ (accommodation) ወጪ የሚሸፍን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦቻችን አዲስ 100% የሚሳካ የቱርክ (Turkey) visa በ70ሺ ብር ብቻ መስራት መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።

👉👉ደምበኞቻችን ከእኛ ጋር ቢሮ በመምጣት ህጋዊ ውል በመዋዋል process መጀመር እንደምንችሉ በደስታ እንገልፃለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
👉 ካናዳ ለመሄድ ወስነዋል 100% የሚሳካ የካናዳ ለ5አመት ሚቆይ invitation visa አዘጋጅተናል።

👉embassy ሳይገቡ ካናዳ ለመሄድ አስበዋል?
👉ያለምንም የትምህርት ማስረጃ ካናዳ ለመግባት ተመኝተዋል?
👉ካናዳ ሄደው ጥገኝነት ለመጠየቅና ለመኖር ቆርጠዋ?


እግድያውስ እኛን ያናግሩን ካሰቡበት በ3 ወር ውስጥ እናደርስዎታለን።


እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
🇪🇸#Spain_Spain_Spain

👉የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦቻችን ባለፈው ጊዜ እንደጠቀስነው አዲስ የብድር (credit) አገልግሎት ወደ #Spain የጀመርን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።


👉አስፈላጊ ነገሮች
1.ፖስፖርት (passport)
2.ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ
3. የ10 ወይም 12 ክፍል ወረቀት
4. 52ሺህ ብር process ሲጀምር ማስያዝ ይኖርበታል(እኛም የ52ሺህ ብር ቼክ እንሰጠዋለን) በመጨረሻም በዛው 8ሺህ ብር ጨምሮ የplane ticket እና ለ2 አመት ሚኖሩበት ቤት በነጻ ይዘጋጃል።process ስንጀምር ህጋዊ የሆነ ውል ከደንበኞች ጋር አንደምንፈራረም እንገልፃለን።

👉ደሞዝ- በቀን ለ 8 ሰአት ብቻ ከሰሩ 1000 አሜሪካን ዶላር (1000$) በየወሩ ይከፈሎታል(ከ8 ስአት በላይ ለሚሰራ overtime ይከፈላል ወይም በቀሪው 16 ሰአት መማርም ይችላሉ) ። ከሚከፈሎት 1000$ ላይ 300$ ዶላሩን ለ15ወር በየወሩ ለእኛ ይከፍላሉ።

#ማሳሰቢያ
ማንኛውም አመልካች ሙሉ process ሲሳካለት ከእኛ ድርጅት ጋር የአመልካች የቅርብ ሰው በመምጣት እኛ በየወሩ 1000$ እንደሚከፈለው ሀላፊነት ስንወስድ አመልካች ደሞ ከተከፈለው 1000$ ለ15 ወር ያህል 300$ እንደሚከፋለን ያስረግጣል ለዚህም ማስረገጫ የአመልካች የቅርብ ሰው የመኪና ሊብሬ ወይም የቤት ካርታ ማስያዝ የሚችል ወይም አስከ 200ሺ ብር ቼክ መጻፍ የሚችል መሆን አለበት።

👉እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
🎊 Congratulations to all Grade 12 students. 🎊

For a limited time only, we have prepared a 🔸Diamond Scholarship Package🔸 to study in 🇵🇱 Poland
🇹🇷 Turkey
🇮🇹 Italy
🇨🇦 Canada and
🇺🇸 USA.

For those who come in groups of three or more 25 % discount.

💠 Don't miss this opportunity.


🔶🔶 Diamond Package 🔶🔶
➡️ 10 % Discount
➡️ Free Consultancy
➡️ Fast Visa Processing


👉Contact us @Mihretu4513 or
@Naty_116
👉Join us @Graceexpress
20 FACTS ABOUT HIGHER EDUCATION IN POLAND

We have prepared 20 facts about higher education at Polish universities:

1.Education at Polish universities starts from October, not September;

2.Polish universities have two intakes: for autumn-winter semester (education starts from October; Bachelor’s and Master’s degrees) and for spring-summer semester (education starts from March; Master’s and Engineer’s degrees);

3.Education on engineering sphere in Poland lasts 3,5 years (7 semesters);

4.At most of the universities day-study education means studying 4 days a week, the 5th one is for self-study.

5.Medical specializations, psychology, law are not usually divided into Bachelor’s and Master’s studies, education on such spheres lasts 5 years. After graduating students get Master’s degree diploma;

6.Poland has a Bologna system of education;

The rest facts will be released next days and stay tuned with our channel.

Join our channel @Graceexpress
Contact us @Mihretu4513 or
@Naty_116
Grace expressን ከሌሎች ወደ ፖላንድ ከሚልኩ ኤጀንቶች ምን ያስመርጠዋል?

1.የኤጀንት ክፍያው ከሌሎች በግማሽ የሚቀንስ በመሆኑ

2.እስካሁ ድረስ process ያደረግንላቸው ተማሪዎች በሙሉ (100%) visa አጊንተው ትምህርታቸውን በፖላንድ እየተከታተሉ በመሆኑ

2.ያለምንም አካላዊ የገንዘብ ልውውጥ( personal money exchange) ሙሉ ሂደቱ ከትምህርት ቤት ክፍያ ጭምር በባንክ መጨረስ በመቻላችን

3. ፖላንድ ደንበኞችቻችን ሲደርሱ ሙሉ accommodation አጠናቀን ከአየር መንገድ ተቀብለን( ሴት ከሆንሽ ሴቶች እንዲቀበሉሽ እና ወንድ ከሆንክ ወንድ እዲቀበልህ) ቀድሞ ወደ ተዘጋጀ ማረፊያ እናደርሳለን።

4.ፖላንድ ከሄድኩ እዛ ስራ እንዴት አገኛለሁ የሚል ስጋት እዳይገባዎት ለእርሶ በርካታ ድርጅቶች ላይ ስራ apply እናደርግሎታለን

5.ሙሉ ሂደቱን እርሶ ከተዘጋጁ በ1ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ embassy እንዲገቡ እናደርጋለን

5.የትኛውም የኢትዮጵያ አከባቢ ቢኖሩም በአካል መምጣት ሳይጠበቅቦት እዛው ሆነው documents በቴሌግራም በመላክ process ማድረግ ይችላሉ

6.ከembassy በፊት እኛም embassy ምን እንደሚባል እና ምን መደረግ እንዳለበት ስልጠና በመስጠት እና ከእርሶ በፊት visa ያገኙ ልጆችን በማገናኘት ለembassy ብቁ እናደርጋለን። በዚህም 100% visa success rate መያዛችን ተመራጭ ያደርገናል

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
Continued from yesterday

7.Each semester Polish universities change schedules and subjects;

8.Medical and Art specializations are considered to be the most expensive;

9.There are no age limits to enter university in Poland. Do not be surprised, if a part of your group mates would be older than 35 years;

10.At Polish universities you can take exams several times: first time is a zero term, then first term, and then second – a retake. If you did not manage to pass the exam from 3 terms, you have a fourth term, but this exam will be organized for you next year...

11.Professors at Polish universities do not take bribes! We recommend you even not to try, because in such cases professors call the police;

12.You can skip the Physical Training, if for example, you are going to the gym or swimming pool. It will be enough to show the document from the sport complex that you regularly attend it;

To be continue
ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
👩‍💻🧑‍💻ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ 🧑‍💻👩‍💻

🇵🇱🇵🇱ወደ ፖላንድ በትምህርት ለመሄድ ስትዘጋጁ የነበራችሁ የGrace express channel ቤተሰቦች አሁን ፖላንድ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል🇵🇱🇵🇱

ቀድሞ ፖላንድ መሄድ ለምን ይጠቅማል🤔🤔?

👉ወደፈለጉት ካምፓስ የፈለጉትን department ቀድመው በመምረጥ ቦታ መያዝ ይችላሉ

👉ትምህርት ከመጀመሩ ከወራት በፊት ፖላንድ በመድረስ እና ስራን በመስራት ገንዘብ ስለሚያገኙ ለሚቀጥለው ሴሚስተር ክፍያ ማዘጋጀት ይችላሉ ወይም ገንዘቡን ወደ ቤተሰብ መላክ ይችላሉ

👉ከሀገሩ እና ከነዋሪዎች ጋር በመላመድ በፖላንድ የሚኖረውን ቆይታ በተረጋጋ ስሜት እና መንፈስ ትምህርት መጀመር ይችላሉ

👉 ስራዎችን ዋጋ አወዳድረው እና መኖሪያ ቤትዎ የሚቀርበውን ስራ መርጠው መስራት ይችላሉ (ስራ ሲፈልጉ እገዛ እናደርጋለን)

👉ፖላንድ የብዙ እድሎች (opportunity) መገኛ ና የኢሮፕ እምብርት (Center of Europe) በመሆኑዋ እነዚህን እድሎች በትርፍ ጉዜ በማጤን እና በመመልከት መጠቀም ይችላሉ

❤️ከፖላንድ የላቁ ዩኒቨርስቲዎች የሚያገኙትን ድግሪ ወይም ማስተርስ በመጠቀም 🇺🇸አሜሪካ፣🇨🇦ካናዳ፣🇬🇧እንግሊዝ፣🇵🇱🇪🇸🇫🇷ኢሮፕ...የመሳሰሉ ሀገራት ውስጥ በተማሩበት ፊልድ መስራት ይችላሉ። ስለዚህ ዛሬውኑ በመወሰን ነገዎን የተሳካ እና በአለም ላይ በየትኛውም ቦታ ተወዳዳሪ ባለሙያ(professional) ያድርጉ።

👉በቡድን ሆነው ለሚመጡ ቤተሰቦቻችን ልዩ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
#Poland_Poland_Poland

👉የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦቻችን ባለፈው ጊዜ እንደጠቀስነው ሁለተኛው ዙር የብድር (credit) አገልግሎት ወደ #Poland የጀመርን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።


👉አስፈላጊ ነገሮች
1.ፖስፖርት (passport)
2.ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ
3. የ10 ወይም 12 ክፍል ወረቀት
4. 47ሺህ ብር process ሲጀምር ማስያዝ ይኖርበታል(እኛም የ47ሺህ ብር ቼክ እንሰጠዋለን) በመጨረሻም በዛው 13ሺህ ብር ጨምሮ የplane ticket እና ለ2 አመት ሚኖሩበት ቤት በነጻ ይዘጋጃል።process ስንጀምር ህጋዊ የሆነ ውል ከደንበኞች ጋር አንደምንፈራረም እንገልፃለን።

👉ደሞዝ- በቀን ለ 8 ሰአት ብቻ ከሰሩ 1000 አሜሪካን ዶላር (1000$) በየወሩ ይከፈሎታል(ከ8 ስአት በላይ ለሚሰራ overtime ይከፈላል ወይም በቀሪው 16 ሰአት መማርም ይችላሉ) ። ከሚከፈሎት 1000$ ላይ 300$ ዶላሩን ለ15ወር በየወሩ ለእኛ ይከፍላሉ።

#ማሳሰቢያ
ማንኛውም አመልካች ሙሉ process ሲሳካለት ከእኛ ድርጅት ጋር የአመልካች የቅርብ ሰው በመምጣት እኛ በየወሩ 1000$ እንደሚከፈለው ሀላፊነት ስንወስድ አመልካች ደሞ ከተከፈለው 1000$ ለ15 ወር ያህል 300$ እንደሚከፋለን ያስረግጣል ለዚህም ማስረገጫ የአመልካች የቅርብ ሰው የመኪና ሊብሬ ወይም የቤት ካርታ ማስያዝ የሚችል ወይም አስከ 200ሺ ብር ቼክ መጻፍ የሚችል መሆን አለበት።

👉እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
ፓስፖርት ለምታወጡ ፦

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የፓስፖርት አገልግሎትን ተገልጋዬች ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላየን ምዝገባ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውሷል።

ተገልግላዮች በማንኛው አካባቢ ባለና ኢንተርኔት አገልግሎት ባለበት የሞባይል ስልክ ወይም ኮምፒዩተር ላይ በመጠቀም www.ethiopianpassportservices.gov.et የሚለውን ሊንክ ተከትለው በእራሳቸው ወይንም በሌላ ቅርብ የቤተሰብ አባል ወይም በጓደኛ እንዲሞሉላቸው ማድረግ ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ፡፡

ክፍያው የሚፈፀመውም በባንክ አማካኝነት ስለሆነ ቀጠሮ ለመያዝ ወደኤጀንሲው ቢሮ ተገልጋዩ በአካል መምጣት አይጠበቅበትም።

የ "ኦንላየን አገልግሎት እንሰጣለን" በማለት በኤጀንሲው ዙሪያ ያሉና የክፍያ አገልግሎት ያለአግባብ የሚጨምሩ ፣ የተገልጋዩን መረጃ በጥራት የማይሞሉ፣ የተገልጋዩን ሳይሆን የራሳቸውን ስልክ ቁጥር በተገልጋዩ መረጃ ላይ በመፃፍ ለተገልጋዩ ተገቢው የፅሁፍ መልእክት እንዳይደርሰው የሚያደርጉ ፣ እንደልደት ምስክር ወረቀትና የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ያሉ አስፈላጊ መረጃዎችን በማጓደል ተጨማሪ ክፍያ የሚያስከፍሉ፣ የተጭበረበረ እና በሚመለከተው አካል ያልተረጋገጠ የልደት ሰርተፍኬት ከሚያቀርቡ ህገወጥ ደላሎች ስላሉ ተገልጋዩ እራሱን እንዲጠብቅ ኤጀንሲው አሳስቧል።

@Graceexpress
እንኳን ለ 1442ኛው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ!

FROM GRACE EXPRESS TEAM
Credit Poland
#Poland_Poland_Poland

👉የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦቻችን ባለፈው ጊዜ እንደጠቀስነው ሁለተኛው ዙር የብድር (credit) አገልግሎት ወደ #Poland ልናጠናቅቅ መሆኑ እንገልፃለን።

👉የብድር አገልግሎቱ የመጨረሻው ቀን April 30(ሚያዝያ 22) መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

👉በቀጣይ የብድር አገልግሎት ምንጀምረው ከእኛ ጋር ውል የሚፈራረሙት companies ስናገኝ መሆኑን በመገንዘብ ልትመዘገቡ ያሰባቹ ደንበኞቻችን በቀረው ውስን ቦታ እስከ ሚያዝያ 22 ብቻ እንድትመዘገቡ ስንል እናሳስባለን።

👉እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
#Poland_Poland_Poland

👉የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦቻችን ባለፈው ጊዜ እንደጠቀስነው ሁለተኛው ዙር የብድር (credit) አገልግሎት ወደ #Poland #ተጠናቋል

👉Dear members of Grace express channel we have successfully finished our credit services.