Grace Express
559 subscribers
63 photos
1 video
1 file
5 links
U can trust us to take u everywhere u desired around the globe. Just get in touch with us via @Mihretu4513 or 0945139482
Download Telegram
‼️የተወደዳችሁ የ channel ቤተሰቦች አሁን የጀመርነው የብድር አገልግሎት ለተወሰኑ ልጆች ስለሆነ ከcompany ጋር የተነጋገርነው ባለው ውስን ቦታ በመጠቀም የእድሉ ተጠቃሚ እድትሆኑ በትህትና እናሳስባለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
👇👇 New alert👇👇

‼️የተወደዳችሁ የ channel ቤተሰቦች አሁን የጀመርነው የብድር አገልግሎት ለመጠቀም ፈልጋቹ ነገር ግን passport ከሌላቹ passport ለማውጣት የከፈላቹበት ወረቀት ይዛችሁ በዚያ ወረቀት process መጀመር እንደምትችሉ ለማስታወቅ እንወዳለን።

የቀሩን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ባለን ውስን ቦታዎች እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
Channel photo updated
Grace_Affordable_Designated_Learning_Institutions_2021_infosheet.pdf
365.4 KB
ውድ የ GraceExpress ደንበኞች፡ የካናዳ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮለጆች የ Winter Admission በቅርቡ ይከፍታሉ፡፡ እናም እርሶ የጉዞ እቅድ ካሎት ከታች የተጠቀሱትን ቀናትን በማማከል ጉዞዎን ከወዲሁ ያቀናጁ፡፡
 Winter 2022 Admission (January 2022:ጥር 2022)
May ግንቦት 1st 2021 – September መስከረም 1st 2021)
 Fall 2022 Admission (September መስከረም 1st 2022)
October 1st ጥቅምት 2021 – February 1st የካቲት 2022
Letechemari Mereja Contact Us
@Mihretu4513
Following Steps
- ፓስፖርት ከለልዎ፡ Contact us @Mihretu4513 ወይም Apply for Ethiopian Passport Online (ethiopianpassportservices.gov.et) በመጠቀም አፕላይ ያድርጉ፡፡
- ከተጠቀሰው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጆች ውስጥ አንዱን ይምረጡ እና መማር የሚፈልጉትን ፕሮግራም ያክሉ፡፡
-እኛ ለማመልከት የምንጠቀምበት አዲስ Email and Password በመያዝ @Mihretu4513 ያግኙን
- የማመልከቻው ዋጋ 1OO ብር ሲሆን ተመላሽ የማይሆን ነው፡፡
- በዚህ ጊዜ ምርጫዎችዎን በማማከል Individually እንነጋገራለን እና የማመልከቻ ሂደቱን እንጀምራለን ፡፡
በካናዳ ቆይታዎ: በትምህርት ወቅት እስከ ሃያ ሰዓታት እና በእረፍት ጊዜዎ በሳምንት እስከ 40 ሰዓት ድረስ መሥራት ይችላሉ ፡፡ ከሁለት ወይም ከአራት ዓመት በኋላ እንደተመረቁ ለቋሚ ነዋሪነት ሁኔታ (PR) ማመልከት የሚችሉበት የ3 ዓመት የሥራ ቪዛ ይሰጥዎታል ፡፡ በአትላንቲክ ካናዳ DLI (Designated Learning Institution) ለማጥናት ከመረጡ Automatically PR ይቀበላሉ::
‼️‼️‼️‼️ATTENTION‼️‼️‼️
‼️‼️‼️‼️አስቸኮይ ማሳሰብያ‼️‼️

የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦች የcredit አገልግሎት የመጨረሻ ቀን የፊታችን 06/07/2013 ሰኞ ብቻ ስለሆነ
ያለው ክፍት ቦታ በጣም ውስን በመሆኑ
ይህን ህይወት ቀያሪ እድል እንድትጠቀሙ ስንል በትህትና እናሳስባለን።
ለመመዝገብ @Mihretu4513
ለተለያዩ እድሎች @Graceexpress
የተከበራችሁ የGrace express channel ቤተሰቦች የተለያዩ አለምአቀፋዊ የስራ እና የትምህርት እድሎች በሚቀጥሉት ጊዜያት የምንለቅ ስለሆነ passport የሌላችሁ ልጆች በግዜ passport እንድታወጡ ስንል በትህትና እናሳስባለን።


Dear our clients , we are preparing to launch plenty opportunities both in work and student visa. If you want to use those golden opportunity, we kindly advice you to get your passport first and foremost.

Join our channel @Graceexpress
Contact us @Mihretu4513
ውድ ደንበኞቻችን ስለ ካናዳ ኢሚግሬሽን ወይም ትራቨል የተለያየ ጥያ ጥያቄ ካላቹ፡ ከ2:00pm እስከ 4:00pm (evening)እሑድ መጋቢት 5 /2013 በካናዳ የGrace Express Travel And Immigration Agency Representative ለጥያቄ ክፍት ስለሆነ የላችሁን ጥያቄ መጠየቅ እንደምትችሉ እንገልጻለን:: @kalebb1
‼️‼️‼️‼️‼️Alert‼️‼️‼️‼️‼️

የcredit አገልግሎት የመጨረሻው ቀን ወደ ረቡዕ 08/07/2013 ስለተላፈ ይህን አጋጣሚ መጠቀም የምትችሉ ሁለት(2) ደንበኞች ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።

የተመዘገባችሁ ደንበኞቻችን ረቡዕ ጠዋት ወደ ቢሮአችን በመምጣት ውሉን እንድትፈራረሙ በትህትና እንጠይቃለን።

አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን የምንለቅበትን ቻናል @Graceexpress ይከታተሉ ለበለጠ መረጃ @Mihretu4513 / @Naty_116 ላይ ያናግሩን
👇👇 New alert👇👇

‼️የተወደዳችሁ የ channel ቤተሰቦች ወደ ፖላንድ ሙሉ ወጪያችሁን ሸፍናችሁ መሄድ ምትፈልጉ ሁሉ #ያለምንም_የትምህርት_ማስረጃ_ passport ብቻ በመጠቀም መሄድ ምትችሉ መሆኑን በደስታ😁😁 እናስታውቃለን።

የቀሩን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ባለን ውስን ቦታዎች እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
🇺🇳የሸንገን ሀገራት ማን ናቸው?

🔶በአሁኑ ሰዐት የሸንገን አካባቢዎች የሚያካትታቸው ፥ኦስትሪያ ፣ቤልጅየም፣ቼክሪብሊክ፣ዴንማርክ፣ኢስቶንያ፣ፊንላንድ፣ፈረንሳይ፣ጀርመን፣ግሪክ፣ሀንጋሪ፣አይስላንድ፣ኢታሊ፣ላቲቪያ፣ሉክሰምበርግ፣ማልታ፣ኔዘርላንድ፣ኖርዌይ፣ፖላንድ፣ፖርቹጋል፣ሊቱአኒያ፣ለይችቴንስቴይን፣ስሎቫኪያ፣ስሎቨኒያ፣ስፔይን፣ስዊድን እናሲውዘርላንድ ናቸው ።

💳ተማሪ ፣ ሰራተኛ ወይም ጎብኝ ከእነዚህ አገሮች ውስጥ ለአንዱ ቪዛ ከተሰጠው ግለሰቡ ወደ የትኛውም የሸንገን አባላት ሀገር እንዲሄድ ያስችለዋል።ለቱሪዝም ወይም ለንግድ ዓላማ እስከ 90 ቀናት ድረስ ይቆያል።
🌇ከማንኛውም ሸንገን አባል አገሮች በነጻ እንዲገባ እና እንዲዎጣ ያስችለዋል።

🌆በአጠቃላይ፥በፖላንድ ለተማሪዎች ቪዛ ሲያመለክቱ ከላይ የተጠቀሰውን አገልግሎቶች ማግኘት ይችላል።

join our channel @Graceexpress
Contact us @Mihretu4513 or
@Naty_116

The best consultancy in Hawassa
Study in Europe
Majors
»»» Natural And Social Science

Documents Needed
»»» Matric 10 and 12
»»» Transcript 9 - 12
»»» Passport
»»» #No SAT / #No TOEFL

🆓 Free education consultancy
🆓 Free visa counseling with expert advice.

📜Bachelor and masters program available in Poland.

All nationalities are accepted.

🎁Students can work par time job.
🎁Students can work full time Monday to Friday and study on weekends.

👉class Registration began at June(ሰኔ ወር)

👶For the poland scholarship students will be offered SCHENGEN VISA

Join our channel @Graceexpress
Contact us @Mihretu4513
Or @Naty_116
😆😆😆አዲስ ማስታወቂያ😄😄😄

😱😱ፖላንድ በስራ ይሂዱ በወር ከ1000euro(65,000ብር) በላይ ያግኙ👍👍

‼️የተወደዳችሁ የ channel ቤተሰቦች ወደ ፖላንድ ሙሉ ወጪያችሁን ሸፍናችሁ መሄድ ምትፈልጉ ሁሉ #ያለምንም የትምህርት#ማስረጃ passport ብቻ በመጠቀም መሄድ ምትችሉበትን እና ወደ #embassy_መግቢያ_ወረቀት ከ15-20 ቀን አውጥተን ሙሉ ፖሮሰሱን ደሞ በ 1ወር የምናጠናቅቅ መሆኑን በደስታ😁😁 እናስታውቃለን።


👉👉ደምበኞቻችን ከእኛ ጋር ቢሮ በመምጣት ህጋዊ ውል በመዋዋል እና ቅድመ ክፋያ በመፈጸም በ1ወር ወደ ፖላንድ መጓዝ እንደምንችሉ እገልፃለን።

👉 ፖላንድ የምትሰሩበት company ሙሉ የአልጋ (accommodation) ወጪ የሚሸፍን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦቻችን አዲስ 100% የሚሳካ የቱርክ (Turkey) visa በ70ሺ ብር ብቻ መስራት መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።

👉👉ደምበኞቻችን ከእኛ ጋር ቢሮ በመምጣት ህጋዊ ውል በመዋዋል process መጀመር እንደምንችሉ በደስታ እንገልፃለን።




እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
👉 ካናዳ ለመሄድ ወስነዋል 100% የሚሳካ የካናዳ ለ5አመት ሚቆይ invitation visa አዘጋጅተናል።

👉embassy ሳይገቡ ካናዳ ለመሄድ አስበዋል?
👉ያለምንም የትምህርት ማስረጃ ካናዳ ለመግባት ተመኝተዋል?
👉ካናዳ ሄደው ጥገኝነት ለመጠየቅና ለመኖር ቆርጠዋ?


እግድያውስ እኛን ያናግሩን ካሰቡበት በ3 ወር ውስጥ እናደርስዎታለን።


እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
The Best consultancy in Hawassa
🇪🇸#Spain_Spain_Spain

👉የተወደዳችሁ የchannel ቤተሰቦቻችን ባለፈው ጊዜ እንደጠቀስነው አዲስ የብድር (credit) አገልግሎት ወደ #Spain የጀመርን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።


👉አስፈላጊ ነገሮች
1.ፖስፖርት (passport)
2.ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ
3. የ10 ወይም 12 ክፍል ወረቀት
4. 52ሺህ ብር process ሲጀምር ማስያዝ ይኖርበታል(እኛም የ52ሺህ ብር ቼክ እንሰጠዋለን) በመጨረሻም በዛው 8ሺህ ብር ጨምሮ የplane ticket እና ለ2 አመት ሚኖሩበት ቤት በነጻ ይዘጋጃል።process ስንጀምር ህጋዊ የሆነ ውል ከደንበኞች ጋር አንደምንፈራረም እንገልፃለን።

👉ደሞዝ- በቀን ለ 8 ሰአት ብቻ ከሰሩ 1000 አሜሪካን ዶላር (1000$) በየወሩ ይከፈሎታል(ከ8 ስአት በላይ ለሚሰራ overtime ይከፈላል ወይም በቀሪው 16 ሰአት መማርም ይችላሉ) ። ከሚከፈሎት 1000$ ላይ 300$ ዶላሩን ለ15ወር በየወሩ ለእኛ ይከፍላሉ።

#ማሳሰቢያ
ማንኛውም አመልካች ሙሉ process ሲሳካለት ከእኛ ድርጅት ጋር የአመልካች የቅርብ ሰው በመምጣት እኛ በየወሩ 1000$ እንደሚከፈለው ሀላፊነት ስንወስድ አመልካች ደሞ ከተከፈለው 1000$ ለ15 ወር ያህል 300$ እንደሚከፋለን ያስረግጣል ለዚህም ማስረገጫ የአመልካች የቅርብ ሰው የመኪና ሊብሬ ወይም የቤት ካርታ ማስያዝ የሚችል ወይም አስከ 200ሺ ብር ቼክ መጻፍ የሚችል መሆን አለበት።

👉እነዚህን የመሳሰሉ እድሎች በአለም አቀፍ ከሚገኙ ድሮጅቶች ጋር በመተባበር ለእናንተ በዚሁ channel በየጊዜው የምናቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለመመዝገብ @Mihretu4513 or @Naty_116
ወደ channel ለመቀላቀል @Graceexpress
🎊 Congratulations to all Grade 12 students. 🎊

For a limited time only, we have prepared a 🔸Diamond Scholarship Package🔸 to study in 🇵🇱 Poland
🇹🇷 Turkey
🇮🇹 Italy
🇨🇦 Canada and
🇺🇸 USA.

For those who come in groups of three or more 25 % discount.

💠 Don't miss this opportunity.


🔶🔶 Diamond Package 🔶🔶
➡️ 10 % Discount
➡️ Free Consultancy
➡️ Fast Visa Processing


👉Contact us @Mihretu4513 or
@Naty_116
👉Join us @Graceexpress
20 FACTS ABOUT HIGHER EDUCATION IN POLAND

We have prepared 20 facts about higher education at Polish universities:

1.Education at Polish universities starts from October, not September;

2.Polish universities have two intakes: for autumn-winter semester (education starts from October; Bachelor’s and Master’s degrees) and for spring-summer semester (education starts from March; Master’s and Engineer’s degrees);

3.Education on engineering sphere in Poland lasts 3,5 years (7 semesters);

4.At most of the universities day-study education means studying 4 days a week, the 5th one is for self-study.

5.Medical specializations, psychology, law are not usually divided into Bachelor’s and Master’s studies, education on such spheres lasts 5 years. After graduating students get Master’s degree diploma;

6.Poland has a Bologna system of education;

The rest facts will be released next days and stay tuned with our channel.

Join our channel @Graceexpress
Contact us @Mihretu4513 or
@Naty_116