Ajaa'iba....!
✍ Uffata moofaa hiyyeessaaf kennama; kopheen dhumes hiyyeessaaf kennama; nyaanni nyaannee nurraa hafes hiyyeessaaf kennama...!
Anba teenna hiyyeessi iddoo qoshaadhaa itti walitti qabanii miti...❌
👉 Waan irraa geeffattan osoo hin taane waan jalaattan irraa kennaafii....
{ لن تنالوا البر حتى تنفقوا مما تحبون }
Share👇
https://t.me/GoldenAge2013

Golden Age
https://youtu.be/p6sY2EvFLos?si=662taJoJclg6OGOp
Subscibe gochu hin dagaatina
Forwarded from Golden Age
Her husband is older than my husband.
His wife is better than my wife.
Their house makes our house laugh.
Teach their children!
Jealousy and envy is a loss of friendship with God.
Love what you've been given.
Thank you for sharing.
Take care of your things.
Turn your eyes away from the grace that Allah has given to people.
See what you have been given,
Don't compare what you have with what others have.
Allah has given it to everyone.
He gave it in his wisdom,
He distributed it justly,
The more you open your eyes to human things
Your chest will be warm
Your blood will rise.
Whether your life is short or long, say Alhamdulillah.
Protect your health by thanking Allah.
❤️Have a nice dream ❤️

GORSA GAARII GUYYAA JUM’AA.
Rabbiin (SW) akkana jedha:
ﯾﺎ أﯾﻬﺎ اﻟﺬﯾﻦ آﻣﻨﻮا إذا ﻧﻮدي ﻟﻠﺼﻼة ﻣﻦ ﯾﻮم اﻟﺠﻤﻌﺔ ﻓﺎﺳﻌﻮا إﻟﻰ ذﻛﺮ اﻟﻠﻪ وذروا اﻟﺒﯿﻊ ذﻟﻜﻢ ﺧﯿﺮ ﻟﻜﻢ إن ﻛﻨﺘﻢ ﺗﻌﻠﻤﻮن
"Yaa warraa nattii amantani hoo! Guyyaa Jum'aa yeroo salataaf yaaminsi godhamee garaa Rabbii itti yaadattan ykn itti kadhattan deemaa; Bittaa fi gurgurtaas dhisaa , osoo waan beeytan ta’ee kun isiinif waan irra caaludha."
Suraa Al- Jumu’aa
1. Ganamaan (yeroodhaan ) Karaa Masjidaa deemun jalatamaadha.
2. Qaama Keenya dhiqachuun Sunnaadha.
3. Qeensa Keenya sirreefachuun Sunnaadha
4. Namni hunduu uffata qulqulluu ta’e uffachuun keessatu uffataa adii uffachuun jalatamaadha.
5. Siwaak /Ilkaan keenya rigachuun/ fayyadamuun Sunnaa jalatamaadha.
6. Waan Urga’aa / Foolli gaarii qabu dibbachuun ni jalatamaa. Fknf : Shittoo /Dhiiraaf qofa/
7. Namni Guyyaa Jum’aa dursee Masjiida seene, akkaa nama Gaala sadaqaa godhetti lakkayamaaf.
8. Du'aa'ii baay'isuun baay’ee barbaachisaadha.
9. Azaanni lammaffaa ergaa bayee booda walirraa waa bituun dhorkamaadha.
10. Suraatul Al – Kahfin qara’uu baay’ee barbaachisaadha.
11. Salawata Nabiyyii Aalamaa keenya Nabi Muhaammad (S.A.W) irraatti buusuu heddumessuu.
Dhagahee namaa itti faayadamu Rabbiin nu haa godhuu namaa yeroo hundaa karaa isaa irra deemu Rabbiin nu haa godhu. Amiin
@GoldenAge2013

ZIKRII GANAMAA: Qalbiin akka Tasgabbooftuuf Zikrii heddumeeysaa!
(ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ)
"Warroota Rabbitti amanan, qalbiin isaanii zikrii (faaruu) isaatiin tasgabboofti. Hubadhaa! yaadannoo Rabbiitiin qalbiin tasgabbii argatti." Suuraa Arra’ad Aayata:28
Zikriiwwan Rabbiin ittiin yaadannu keessaa Zikriin ganama jedhamu isa armaan gadiiti!
أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ
"Nuti bariisifanne. Mootummaanis kan Rabbii ta’ee bule. Faaruun kan Rabbiiti. Dhugaan gabbaramaan Rabbiin malee hin jiru. Inni tokkicha hiriyyaa/shariika hin qabneedha. Mootummaan kan isaati. Faaruunis kan isaati. Inni waan hunda irratti danda’aadha. Yaa Rabbi ani toltuu guyyaa har’aa keessa jiruufi toltuu booda isaa jiru sin kadha. Sharrii guyyaa har'aa keessa jiruufi sharrii booda isaatii jiruu irraa sittin maganfadha. Yaa Rabbi hifannoo (nuffaa) fi dulluma hamaa irraa sittin maganfadha. Yaa Rabbi adabbii ibidda keessaatiifi adabbii qabrii keessaa irraayis sittin maganfadha."

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Over 50,000 people gathered in Montreal, demanded an end to the bombing in Gaza, and called for a permanent ceasefire.
Namoota 50,000 hiriira mormii bahan montiriil irratt akkam mootumman rorriftu israil worana dhaabbi dhan dhabsiftuuf
Free palestine

أَسْمَاءُ الله الْحُسْنَى...
Maqoota rabbii gaggaarii...
Maqoota gaggaariifii sifoota babbareedduu rabbii keetii Adaduma beekaa deemtuun isa jaalataa, isa kajeelaa, isaa sodaataa deemta...
👉 Rabbiin kee GAFUURURRAAHIIM tahuu gaafa beeytu isa jaalatta.
👉 Rabbiin kee RAZZAAQ tahuu gaafa beeytu isa kajeelta.
👉 Rabbiin kee QAWWIYYUL-AZIIM tahuu gaafa beeytu isa sodaatta.
Maqoota rabbii keetii baradhu ittiin isa kadhadhu.
قال الله تعالى: { وَلِلَّهِ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى فَادْعُوهُ بِهَا }
" Rabbiif maqoota gaggaariitu jiraa ittiin isa kadhadhaa "
@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
Maqoota rabbii gaggaarii...
Maqoota gaggaariifii sifoota babbareedduu rabbii keetii Adaduma beekaa deemtuun isa jaalataa, isa kajeelaa, isaa sodaataa deemta...
👉 Rabbiin kee GAFUURURRAAHIIM tahuu gaafa beeytu isa jaalatta.
👉 Rabbiin kee RAZZAAQ tahuu gaafa beeytu isa kajeelta.
👉 Rabbiin kee QAWWIYYUL-AZIIM tahuu gaafa beeytu isa sodaatta.
Maqoota rabbii keetii baradhu ittiin isa kadhadhu.
قال الله تعالى: { وَلِلَّهِ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى فَادْعُوهُ بِهَا }
" Rabbiif maqoota gaggaariitu jiraa ittiin isa kadhadhaa "
@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Islaamuman diini akkanat namni kun mallattoo dhan shahadaa qabataa jira
Mashallah
@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
Mashallah
@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
አንድ እጅግ በድህነት ያለ ወጣት በየቤቱ እየዞረ የተለያዩ ነገሮችን በመሸጥ ለትምህርት ቤት በመክፈልና የእለት ቀለብ በማግኘት ይኖር ነበር፡፡
-----------------------------
አንድ ቀን እጅግ በጣም ተራበ፡፡ በእጁ ያለው አስር ሳንቲም ብቻ ስለነበረ ምንም ነገር ማድረግ አልቻም፡፡ ረሃቡ ሲጠናበት አንድ ቤት አንኳኩቶ ምግብ ለመጠየቅ ፈለገና የአንድን ቤት በር ሲያንኳኳ አንዲት ቆንጆ ወጣት በሩን ከፍታ ስትወጣ ምግብ መጠየቅን አፈረና ውኃ አጠጭኝ ብሎ ጠየቃት፡፡
-----------------------------
ልጅቷ ወጣቱን ስታየው እንደራበው ስለገመተች በትልቅ ብርጭቆ ወተት ይዛ መጣችና ሰጠችው፡፡ በቀስታ እያጣጣመ ከጠጣ በኋላ፣ የወተቱን ሂሳብ ለመክፈል ያለበትን እዳ ጠየቃት፡፡
“ምንም እዳ የለብህም” ነበር የልጅቷ መልስ፡፡ በመቀጠልም፣
“እናታችን ለሰው ለምታደርጉት መልካምነት በፍጹም ክፍያን አትቀበሉ ብላ አስተምራ ነው ያሳደገችን። ” አለችው፡፡
ተስፋ ቆርጦ የነበረው ይህ ወጣት
“ከልብ አመሰግንሻለሁ። ” ብሏት በብርታት ተሞልቶ መንገዱን ቀጠለ፡፡
-----------------------------
ይህ ሁኔታ ከተከናወነ ከብዙ አመታት በኋላ ያቺ ወተት ያጠጣችው ወጣት በእድሜ ገፋ ብላ ባለችበት ወቅት አደገኛ ህመም ላይ ወደቀች፡፡
የአካቢቢው ሃኪሞች ሁሉ በሽታዋን ሊያውቁት ስላልቻሉ ግር ተሰኙ፡፡ ምርጫቸው ትልቅ ከተማ ውስጥ ወደሚገኝ ከፍተኛ ሆስፒታል ማስተላለፍ ነበር፡፡ በዚያ ትልቅ ሆስፒታል የታወቀ የሕክምና ባለሞያ (ስፔሻሊስት) መጠራት ነበረበት፡፡
-----------------------------
ይህ የተገኘው ስፔሻሊስት ስም ዶ/ር ሃዋርድ ኬሊ ይባላል (Dr. Howard Kelly)፡፡ ዶክተር ሃዋርድ ማለት ከብዙ አመታት በፊት በረሃብ ሳለ በትልቅ ብርጭቆ ወተትን ከዚህች ሴት እጅ ተቀብሎ ጠጥቶ ረሃቡን ያስታገሰ ሰው ነው፡፡
-----------------------------
ይህ ዶክተር በሽተኛዋ የመጣችበትን ትንሽ ከተማ ስም ሲሰማ እርሱም ያደገው እዚያች ከተማ ውስጥ በመሆኑ ጆሮውን ጣል አደረገ፤፡፡
የህክምና ነጭ ልብሱን ለብሶ በፍጥነት ወደ ክፍሏ ሲገባ ወዲያው ትዝ አለችው፤ እሷ ግን አላወቀችውም፡፡
ሃኪሞች ወደሚማከሩበት ክፍል በመግባት ይህችን የረሃብ ዘመን ባለውለታው የሆነችውን ሴት ለማዳን የተቻለውን ጥረት ማድረግ ጀመረ፡፡ ከብዙ ትግል በኋላ በሽታው ተገኘና ሴቲቱ ዳነች፡፡
-----------------------------
ይህች ሴት በአንድ በኩል ሕመሟ በመዳኑ ደስ ሲላት በሌላው በኩል ግን አንድ ነገር አሳስቧት ነበር፡፡ ለህክምና የወጣውን የገንዘብ መጠን እንኳን ይህች ሴት ልትከፍለው ቀርቶ ማሰብ እንኳ እስከማትችል እጅግ ብዙና ለመክፈል እድሜ ልኳን ሊፈጅባት የሚችል ነበር፡፡
-----------------------------
ዶክተር ሃዋርደ የህክምና ሂሳብ ወደ ቢሮው እንዲልኩለት መልእክትን ካስተላለፈ በኋላ ቢሮ ገባ፡፡ ለህክምና የወጣውን የወጪ ደረሰኝ በእጁ ካስገባ በኋላ አንድ ነገር ጻፈበትና በኤንቨሎፕ አሽጎ ወደ ህመምተኛዋ እንዲሰጥ ላከው፡፡
-----------------------------
ሴትዬዋ ሊመጣባት የሚችለውን የወጪ መዘዝ ስላሰበች የክፍያ ማዘዣ የያዘውን ኤንቨሎፕ ለመክፈት እጅግ ፈራች፤ እድሜ ልኳን ብትሰራ እንኳ ከፍላ የማትጨርሰው ወጪ እንደሚሆን ግልጽ ስለነበር፡፡
ሆኖም ማድረግ የነበረባት ነገር ስለነበር በቀስታና በፍርሃት ከፈተችው፡፡ የገንዘቡን መጠን ካነበበች በኋላ ልቧ እየመታ ወረቀቱ ጫፍ ላይ የዶክተር ሃዋርድ ፊርማ ያለበትን አጭር ማስታወሻ ተመለከተች፡፡ እንዲህ ይላል፣
“የሕክምናው እዳ በአንድ ብርጭቆ ወተት ተከፍሏል”፡፡
-----------------------------
ታሪኩ በአንድ ጊዜ ትዝ አላትና ሳታስበው አይኖቿ እንባን ማፍሰስ ጀመሩ።
-----------------------------
ከዚህ ታሪክ ምን መማር እንችላለን?
ሃሳባችሁን comment ላይ አጋሩን!
ከወደዳችሁት ሌሎችም ይማሩበት ዘንድ share በማድረግ አጋሩት 🙏🙏🙏

Wantoonni Rabbirraa nama muran afuri:
• Shaeyxaana
• Nafsiyyaa
• Duniyaa fi
• Haalaf amala
* Wallaansoo Sheyxaanaa: Rabbitti irraa maganfattee isa faalleysuun injifatta
* Nafsiyyaa ammoo ibaadatti jabaatuun injifatta
* Duniyaa zuhdii/dantaa dhabuun bira kutta.
* Haalaafi amala ammoo namoota gaggaarii wajjiin jiraattee hiriyoota gadheerraa dheysuudhaan sirreyfatta.
Fitnaa Isaan kana hundaarraa Rabbiin nu eeguu!!

የዝምታ ዋጋ
*
አል-ሐሰን እንዳሉት የሆኑ ሰዎች ሙዓዊያ ዘንድ እያሉ አወሩ፡፡ አሕነፍ ኢብኑ ቀይስ ዝምብሎ ያዳምጣቸዋል፡፡
“የበሕር አባት ሆይ ምነው ዝምአልክሳ?” አሉት ሙዓዊያ፡፡
አሕነፍም “እንዳልዋሽ አላህን ፈራሁ፤ እውነት እንዳልናገር ደግሞ አንተን ፈራሁኝ፡፡” አሉት፡፡
አራት ንጉሳዉያን ማለትም የሂንድ፣ የቻይና፣ የኪስራ እና የቀይሶር የሆነ ጊዜ አንድ ላይ ተሰበሰቡ፡፡
አንደኛው “እኔ በተናገርኩት ነገር እፀፀታለሁ፣ ባልተናገርኩት ግን ተፀፅቼ አላውቅም፡፡” አለ፡፡
ሁለተኛው “እኔ የሆነች ቃል የተናገርኩ እንደሆነ ታስረኛለች፣ ከቁጥጥሬ ዉጭ ናት፡፡ ካልተናገርኩ አስራታለሁ፤ በቁጥጥሬ ሥር ናት፡፡”
ሦስተኛው “ሲናገር ቃሉ ወደርሱ ስትመለስ የምትጎዳው ወደርሱ ካልተመለሰች የምትጎዳው የሆነ ተናጋሪ ይገርመኛል፡፡” አለ፡፡
አራተኛው ደግሞ “እኔ ለተናገርኩት ነገር ምላሽ መስጠት ይጠበቅብኛል፤ ላልተናገርኩት ነገር ግን አይጠበቅብኝም፡፡” አለ፡፡
የዝምታ ትሩፋት ብዙ ነው፤ የምላስ አደጋና ጥፋቱ እጅግ ብዙ በመሆኑ ነው፡፡ የስህተት ንግግር፣ ዉሸት፣ ሀሜት፣ ነገር ማዋሰድ፣ ይዩልኝና ይስሙልኝ፣ ማስመሰል፣ ፀያፍ ንግግር፣ ክርክር፣ ራስን ማጥራት፣ የማይመለከት ነገር ዉስጥ ገብቶ ማውራት፣ ሙግት፣ ትርፍ ንግግር፣ መቁረጥና መቀጠል፣ ሰዎችን ማስቸገር፣ ነውርን መግለጥ … ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
እነኚህ ሁሉ ጣጣቸው ብዙ ነው፡፡ በምላስ ላይ ለመናገር ቀላል ናቸው፡፡ በቀልብ ላይም ሊጣፍጡ ይችላሉ፡፡ ተፈጥሯዊ ባህሪም ሆነ ሸይጣን እነርሱን ለመናገር ሊያነሳሳ ይችላል፡፡ ወደነርሱ የገባ ሰው ማቆሙና የማይወደዉን ትቶ የሚወደዉን ብቻ መናገሩ ይከብደዋል፡፡ ይህ ሁሉ የዕውቀት ማነስ ነው፡፡
ዝምታ ዉስጥ ደግሞ ትልቅ ሰላም አለ፡፡ ለዚህም ነው ትሩፋቱ የበዛው፡፡ ዝምታ ሀሳብን ለመሰብሰብ ያግዛል፣ ያረጋጋል፣ ለማስተንተንና ለዒባዳ ጊዜ ይሠጣል፡፡ ከተናገሩ በኋላ በዚህ ዓለም ከሚመጣው ጣጣ ይጠብቃል፡፡ በመጨረሻው ዓለምም ከምርመራ ያድናል፡፡
ኢማም አል-ገዛሊ
ኢሕያእ ዑሉሚዲን

ጀሀነም የሚገባው ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባውም ወደ ጀነት ከገባ በኋላ አንድ ተጣሪ እንዲህ ሲል ይጣራል!
አንተ ሙሐመድ! ተደሰተክ ወይ?
እርሳቸው እንዲህ ይለሉ«ጌታዬ! ወላሂ አልተደሰትኩም። ከኡመቶቼ እሳት ውስጥ የቀረ አለ»
አላህም ለመላኢኮች «ቅንጣት ታክል ኢማን በቀልቡ ያለውን ሁሉ ከእሳት አውጡ» በማለት ያዛቸዋል። ከዚያም ጀሀነም በሯ ይከፈትና የተወሰነው የሙስሊሙ ክፍል ወጥቶ ወደ ጀነት ይተማል።
አላህ በድጋሚ «ሙሐመድ ሆይ! ተደሰትክ?» ይላቸዋል።
«ጌታዬ ባንተ እምላለሁ! አሁንም ከህዝቦቼ የቀሩ አሉ» ብለው ያለቅሳሉ!
አላህም ለመላእክቱ «አይኑ የትንኝ ራስ የምታክል እንባም ብትሆን እኔን ፈርታ ያነባችን ሁሉ አውጡ» በማለት ያዛል።
ከዚያም «ያ ሙሐመድ! አሁንስ ተደሰትክ?» ይላቸዋል።
«ወላሂ አልተደሰትኩም። አሁንም ከኡመቴ የቀሩ ሰዎች አሉ። ይላሉ ረሱላችን ﷺ »
አላህ ለመላኢኮች «ላኢላሀ ኢለላህ፣ ሙሐመዱን ረሱሉላህ ያለውን በጠቅላላ ከጀሀነም አውጧቸው» በማለት ያዛል። ጀሀነም በሮቿ ተከፍተው ሁሉም ወደመስካሪዎች ጎራ ይነጉዳሉ።
ከወርቅና ከሉል በተሰራ ግንብ ውስጥ ይነዳሉ። ባማረ መዓዛ ይታወዳሉ። ውስጥ የነበሩት የጀነት ሰዎች የተበለጡ እስኪመስላቸው ድረስ እነዚህ ሰዎች ውብ ይሆናሉ።
ከዚያም ወደ ጀናህ እንዲገቡ ይደረጋል። ይሄኔ ለመጨረሻ ጊዜና ለዘልዓለም ጀሀነም ትዘጋለች!!
በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ፦
« ﺭُّﺑَﻤَﺎ ﻳَﻮَﺩُّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻟَﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻣُﺴْﻠِﻤِﻴﻦَ
እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡ (ሱረቱ አል-ሒጅር - 2)
አላህ የርሳቸውን ሸፈዓ የምናገኝ ያድርገን!!
ሰሉ ዐለል ሐቢብ!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

Jum'aa Mubarak❤️❤️❤️❤️❤️
SAW
SAW
Nama tokko waan jaallatteefi,akkatti jaallatte situ beeka,sababa jaallatteef jecha immoo,eenyummaa kee gadi buusuu barbaada taanaan,hin heyyaminiifii itti dhiisi.
gariin namaa,hedduu jaallachuu kee barraan,hedduu garaa laafuu kee hubannaan,hedduu gadi si buusee ija tuffiitiin si laalaa uf qusadhu,jaalalli jiruu mi’eessa jennaan,kan ashaboo qumxaan itti sii naqutu jiraa uf eegi.
Nama cal’iinsa kee dhiisii,iyyaansa keetuu dhagahuu hin dandeenne bira jirta taanaan,mormiifi morka osoo hin taane,cal’isutu mirga siif qabaa,dubbattee furuu dadhabnaan,cal’isuu ijannoo kee taasifadhu.

የኢ ማን ተጽዕኖ
..
የኢማን ብርሃን ወደ ቀልብ የገባ እንደሆን ሁሉንም ዓይነት ጨለማዎች ያስወግዳል፣ሁሉንም እኩይ ስሜቶች አቃጥሎ ያጠፋል፣ ምክንያቱም የብርሃኑ ምንጭ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ የሆነ ጌታ ነውና።
የፈርዐውን ደጋሚዎች ፈርዐውንን ለመከላከል ሳይሆን ገንዘብ እና ሥልጣን ፍለጋ ነበር የመጡት።
ኢማን ወደ ቀልባቸው በገባ ጊዜ ወደ አላህ ሰዎች ለወጣቸው። ነፍሳቸው ወደ ሰማይ መጠቀች፣ ዱንያን እና እርሷ ላይ ያለውን ጥቅም ሁሉ ናቁ። ከአላህ ሐቅ አንፃር ያጎደሉት ብዙ ነገር ፀፀት ሆነባቸው። ሀሳባቸው ሁሉ አላህ ዘንድ ያለዉን ዘላለማዊ ፀጋ ማግኘት ሆነ።
ኢማን ተዓምር ይሰራል፣ ሁሉን ድንበርና እግድ ያልፋል፡፡ ዕድሜ፣ ሁኔታ፣ ችሎታ፣መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ አይገድበውም።
የኡኽዱድ ሰዎች ታክ ማስተንተን መልካም ነው። ያን ሁሉ መከራ እንዲጋፈጡ ያደረጋቸው ኢማን እንጂ ምን ሊሆን ይችላል? በዚያ አሰቃቂ መንገድ ሊሞቱ የቻሉት በርግጥም የገፋፋቸው ምን ቢሆን ነው?
ሶሐቦችንም እንመልከት፡፡ አገራቸዉን፣ ሀብት ንብረቶቻቸውን፣ ዘመዶቻቸውን ጥለው የተሰደዱበት ምክንያት ምንድነው? ወደ አዲስ አገር የተሰደዱበት ዓላማስ? ያውም ማንንም ወደማያውቁበት ባይተዋር ወደሆኑበት አገር፡፡
ሱሀይብ አር-ሩሚ -ወደ መዲና ሙስሊሞች ወዳሉበት ለመሰደድ ሲነሳ የቁረይሽ ሰዎች ከለከሉት።
“አንተ ሱሀይብ ወደ እኛ ስትመጣ ምንም ሀብት ንብረት አልነበረህም፣ስለሆነም ገንዘብህን ይዘህ መሄድ አትችልም፣ ፈጽሞ ያንተ ሊሆን አይችልም፡፡” አሉት፡፡
“ገንዘቤን ብተዉላችሁ ትለቁኛላችሁን?” አላቸው።
“አዎን” አሉት።
ሱሀይብ እንዲህ ይላል ፡- “ገንዘቤን ሰጠኋቸው፤ በዚህም ለቀቁኝና ወደ መዲና ሄድኩኝ። እዚያም ስደርስ ጉዳዩ ለነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ደረሳቸው።”
“ሱሀይብ አተረፈ! ሱሀይብ አተረፈ!” አሉ ሁለት ጊዜ፡፡
ኢማን በአል-ኸንሳእ ስብእና ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ ታሪክ ምንጊዜም ሲያወሳው የሚኖር ነው። በጃሂሊያው ዘመን ወንድሟን አጣች። በርግጥ ሐዘኗ ከባድ ነበር። በዚህ ዙሪያም ሰው ሁሉ የተደነቀበት ግጥም ገጠመች። እንዲህ የሚል ፡-
የፀሐይ መውጣት ሶኽርን ያስታውሰኛል፤
ፀሐይ በገባች ቁጥር አስታውሰዋለሁ፤
በዙርያዬ የለቀስተኞች ቁጥር ባይበዛ ኖሮ፣
ራሴን በገደልኩ ነበር፡፡
ከሰለመች በኋላ ግን አል-ኸንሳእ የተለየች ሰው ሆነች። የአብራኳ ክፋይ የሆኑ ልጆችን እስልምናን ይከላከሉ ዘንድ ወደ ጦርሜዳ ላከቻቸው።
የታሪክ ሰዎች እንደሚሉት አል-ኸንሳእ በቃድሲያ ጦርነት ላይ ተካፍላለች። ጦርነቱ በሙስሊሞችና በፋርሶች መካከል ነበር የተደረገው። በሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ መሪነት አራት ልጆቿ አብረዋት ነበሩ። አንድ ቀን ለሊት በአላህ መንገድ እንዲዋጉና እንዲፀኑ ታበረታታቸው ጀመር፡፡ እንዲህ አለቻቸው፡-
" ልጆቼ ሆይ! በፈቃዳችሁ ሰልማችኋል፣ መርጣችሁም ለዲናችሁ ብላችሁ ተሰዳችኋል፣ ከሱ ሌላ አምላክ በሌለው አምላክ እምላለሁ፣ እናንተ የአንድ አባት ልጆች ናችሁ፣ የአንዲት ሴት ልጆችም ናችሁ፣ ከአንድ እናት ነው የተወለዳችሁት፣ አባታችሁን አልከዳሁም፣ አጎታችሁን አላሳነስኩም፣ ክብራችሁን አልነካሁም፣ ዘራችሁን አልበከልኩም፣ አላህ ለሙስሊሞች ካፊሮችን በመዋጋታቸው ምክንያት ያዘጋጀላቸዉን ታላቅ ምንዳ ታውቃላችሁ፤ ቀሪው ዘላለማዊው ዓለም ከጠፊው ዓለም በላጭ ነው።
የአላህ ፈቃድ ሆኖ በሰላም ካነጋችሁ “በአላህ መንገድ ለመዋጋት ዉጡ፣ በጠላቶቻችሁ ላይ የአላህን እገዛ ፈልጉ፣ ጦርነት ሲፋፋም መሃል ገብታችሁ ተፋለሙ፣ ዋናዎቹን የኢስላም ጠላቶች ገንድሱ፣ ዘላለማዊውን የጀነት ጸጋ ታገኙ ዘንድ።
ንጋት ላይ ወጡ፡፡ በወጣት ቀልቦቻቸው ጦርነት ላይ ተሰማሩ። ተራ በተራ አራቱም ሰማዕታት ሆኑ። የመሰዋታቸው ወሬ በአንድ ላይ ለእናታቸው ደረሰ። ጉንጯን አልቧጠጠችም፣ ልብሷን አልቀደደችም፡፡ ነገር ግን ዜናውን በታጋሾች የኢማን ፅናት ተቀበለች። የምዕመናን ትዕግስት አደረገች። እንዲህም አለች ፡- “በነርሱ መስዋዕትነት ለኔ ክብር የሰጠኝን አላህን አመሰግናለሁ፤ አላህ በእዝነት ማዕከሉ ዉስጥ ከነርሱ ጋር እንዲያሰባሰበኝ እመኛለሁ።”
ቡርሃኑን ሙቢን በተሠኘዉና ኢማም ሙስሊም ባወሩት አጭር ታሪክ የኢማን ተፅዕኖ ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ እናያለን
አንድ ሰው በእንግድነት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ዘንድ አረፈና ፍየል እንድትታለብለት አዘዙለት፤ ከታለበው ጠጣ፡፡ ሁለተኛም አዘዙለትና ጠጣ፡፡ ሶስተኛም አራተኛም አዘዙለት፡፡ ሰባቴ ድረስ ጠጣ። ሰውዬው እዚያው አደረ። አላህ ልቡን ለእስልምና ከፈተለት። ሙስሊም ሆኖ አነጋ፡፡ በአላህ እና በመልዕክተኛው ማመኑንም ይፋ አደረገ። የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ጠዋት ላይ ወተት እንዲታለብለት አዘዙና ጠጣ፡፡ ሁለተኛ ታዘዘለት፡፡ መጨረስ አልቻለም። በዚህን ጊዜ የአላህ መልዕክተኛ ሁሌም ሲወሳ የሚኖር ቃል ተናገሩ፡፡
እንዲህ በማለት ፡- “ሙእሚን በአንድ አንጀት ነው የሚጠጣው፣ ካፊር ግን በሰባት አንጀት ነው የሚጠጣው፡፡”
በዚህ መልኩ የኢማንን ተፅዕኖ እናያለን። ያውም በአንዲት ሌሊት ልዩነት፡፡ ሰዉዬው ካፊር እያለ ትልቁ ጉጉት የነበረው ሆዱን መሙላት ነው። የተፈጠረበትን ዓላማ የማያውቅ ከእንሰሳ ያልተለየ ባህሪ ነበረውና። ሲሰልም ግን ወዲያው ተለወጠ፣ ከምግብ አንፃር ቁጥብ እና የተብቃቃ ሆነ፡፡ ጉዳዩ ምን ይሆን በዉስጡ የተቀየረው ነገር? ብሎ የሚያስጠይቅ ነው። ቀልቡ ዉስጥ የተለወጠ ነገር ይኖር ይሆን! አዎን ከካፊርነት ወደ አማኝነት ተቀየረ። በዚህ አጭር ጊዜ ዉጥ ፈጣን ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው ኢማን እንጂ ሌላ ምንም ሊኖር አይችልም።

❒ ጥልቅ ፍቅር
በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።
ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ
እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!
🌹اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ🌹

Sila oso channel sirba taee daqiiqa tokko kessatt subscibe heddu argata ture
Channel bareeddu sharia tana subscribe godhi
https://www.youtube.com/@GoldenAgerfir

Forwarded from rFIR promotion
😢Osoo channel muziqaa taeee kumatu subscribe itti roobsa ture
Kan sharia ammo qalbi fi sheeyxanatu irra dhorka
Namn channel sharia(islaama) guddisu barbaadu qofti channel kana subscribe godhi qofa
https://www.youtube.com/@GoldenAgerfir
Kan sharia ammo qalbi fi sheeyxanatu irra dhorka
Namn channel sharia(islaama) guddisu barbaadu qofti channel kana subscribe godhi qofa
https://www.youtube.com/@GoldenAgerfir
#Rahmata_haadhaa.
Nyaata ofii nyaatuuf afaanitti ol fudhatte ilmaan isii laallaan, ofii dhiistee isaan gurshite.
Hadiisa Ajaaibaa kana dubbisaa...
◀️ عن عائشةَ رضي اللَّهُ عنها قَالَتْ: جَاءَتني مِسْكِينَةٌ تَحْمِل ابْنَتَيْن لَهَا، فَأَطعمتُهَا ثَلاثَ تَمْرَاتٍ، فَأَعْطَتْ كُلَّ وَاحدَةٍ مِنْهُمَا تَمْرَةً، وَرَفَعَتْ إِلى فِيها تَمْرةً لتَأكُلهَا، فَاسْتَطعَمَتهَا ابْنَتَاهَا، فَشَقَّت التَّمْرَةَ الَّتي كَانَتْ تُريدُ أَنْ تأْكُلهَا بيْنهُمَا، فأَعْجبني شَأْنها، فَذَكرْتُ الَّذي صنعَتْ لرسولِ اللَّه ﷺ فَقَالَ:- إ«نَّ اللَّه قَدْ أَوْجَبَ لَهَا بِهَا الجنَّةَ، أَو أَعْتقَها بِهَا من النَّارِ »
رواه مسلم
▶️ Haadha mu'umintootaa Aa'ishaa irraa odeeffamee -Rabbiin isii irraa haa jaalatuu- akkana jette:- " Dubartiin rakkattuun ta ijoollee lama baattu takkaa natti dhuftee, timira sadihii nyaachiseen, timira takka takka ijoollee isii lamaanii kennitee, timira hafe ammoo ofii nyaachuuf gama afaaniitti fudhatte, mucattiin isii ammas akka kennituuf irra barbaadde, timira nyaachuu hajamtu san bakka lamatti addaan baastee ijoollee lamaanii keenniteef, haalli isii suni baay'ee na dinqee, waan isiin dalayde san Rasuula Rabbiitti (SAW) hime, Ergamaan Rabbii (SAW) Rabbiin Sababa isiin akkas goote saniif jannata isiif Murteessee jira, takkii Ibidda irraa isii bilisoomsee jira jedhan "
Muslimtuu gabaase
🍀🍀🍀🍀🍀
Channel keenyaatti makamuuf👇👇