Golden Age
1.87K subscribers
276 photos
9 videos
151 files
524 links
Explore our channel for inspiring and motivating content, including speeches, videos, photos, and written pieces. Discover book reviews, future plans of rFIR, and join us on a journey of growth.
Youtube channel https://www.youtube.com/@GoldenAgerfir
Download Telegram
የዝምታ ዋጋ

*

አል-ሐሰን እንዳሉት የሆኑ ሰዎች ሙዓዊያ ዘንድ እያሉ አወሩ፡፡ አሕነፍ ኢብኑ ቀይስ ዝምብሎ ያዳምጣቸዋል፡፡
“የበሕር አባት ሆይ ምነው ዝምአልክሳ?” አሉት ሙዓዊያ፡፡
አሕነፍም “እንዳልዋሽ አላህን ፈራሁ፤ እውነት እንዳልናገር ደግሞ አንተን ፈራሁኝ፡፡” አሉት፡፡


አራት ንጉሳዉያን ማለትም የሂንድ፣ የቻይና፣ የኪስራ እና የቀይሶር የሆነ ጊዜ አንድ ላይ ተሰበሰቡ፡፡
አንደኛው “እኔ በተናገርኩት ነገር እፀፀታለሁ፣ ባልተናገርኩት ግን ተፀፅቼ አላውቅም፡፡” አለ፡፡

ሁለተኛው “እኔ የሆነች ቃል የተናገርኩ እንደሆነ ታስረኛለች፣ ከቁጥጥሬ ዉጭ ናት፡፡ ካልተናገርኩ አስራታለሁ፤ በቁጥጥሬ ሥር ናት፡፡”

ሦስተኛው “ሲናገር ቃሉ ወደርሱ ስትመለስ የምትጎዳው ወደርሱ ካልተመለሰች የምትጎዳው የሆነ ተናጋሪ ይገርመኛል፡፡” አለ፡፡

አራተኛው ደግሞ “እኔ ለተናገርኩት ነገር ምላሽ መስጠት ይጠበቅብኛል፤ ላልተናገርኩት ነገር ግን አይጠበቅብኝም፡፡” አለ፡፡

የዝምታ ትሩፋት ብዙ ነው፤ የምላስ አደጋና ጥፋቱ እጅግ ብዙ በመሆኑ ነው፡፡ የስህተት ንግግር፣ ዉሸት፣ ሀሜት፣ ነገር ማዋሰድ፣ ይዩልኝና ይስሙልኝ፣ ማስመሰል፣ ፀያፍ ንግግር፣ ክርክር፣ ራስን ማጥራት፣ የማይመለከት ነገር ዉስጥ ገብቶ ማውራት፣ ሙግት፣ ትርፍ ንግግር፣ መቁረጥና መቀጠል፣ ሰዎችን ማስቸገር፣ ነውርን መግለጥ … ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
እነኚህ ሁሉ ጣጣቸው ብዙ ነው፡፡ በምላስ ላይ ለመናገር ቀላል ናቸው፡፡ በቀልብ ላይም ሊጣፍጡ ይችላሉ፡፡ ተፈጥሯዊ ባህሪም ሆነ ሸይጣን እነርሱን ለመናገር ሊያነሳሳ ይችላል፡፡ ወደነርሱ የገባ ሰው ማቆሙና የማይወደዉን ትቶ የሚወደዉን ብቻ መናገሩ ይከብደዋል፡፡ ይህ ሁሉ የዕውቀት ማነስ ነው፡፡

ዝምታ ዉስጥ ደግሞ ትልቅ ሰላም አለ፡፡ ለዚህም ነው ትሩፋቱ የበዛው፡፡ ዝምታ ሀሳብን ለመሰብሰብ ያግዛል፣ ያረጋጋል፣ ለማስተንተንና ለዒባዳ ጊዜ ይሠጣል፡፡ ከተናገሩ በኋላ በዚህ ዓለም ከሚመጣው ጣጣ ይጠብቃል፡፡ በመጨረሻው ዓለምም ከምርመራ ያድናል፡፡

ኢማም አል-ገዛሊ
ኢሕያእ ዑሉሚዲን


@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
ጀሀነም የሚገባው ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባውም ወደ ጀነት ከገባ በኋላ አንድ ተጣሪ እንዲህ ሲል ይጣራል!

አንተ ሙሐመድ! ተደሰተክ ወይ?

እርሳቸው እንዲህ ይለሉ«ጌታዬ! ወላሂ አልተደሰትኩም። ከኡመቶቼ እሳት ውስጥ የቀረ አለ»

አላህም ለመላኢኮች «ቅንጣት ታክል ኢማን በቀልቡ ያለውን ሁሉ ከእሳት አውጡ» በማለት ያዛቸዋል። ከዚያም ጀሀነም በሯ ይከፈትና የተወሰነው የሙስሊሙ ክፍል ወጥቶ ወደ ጀነት ይተማል።

አላህ በድጋሚ «ሙሐመድ ሆይ! ተደሰትክ?» ይላቸዋል።

«ጌታዬ ባንተ እምላለሁ! አሁንም ከህዝቦቼ የቀሩ አሉ» ብለው ያለቅሳሉ!

አላህም ለመላእክቱ «አይኑ የትንኝ ራስ የምታክል እንባም ብትሆን እኔን ፈርታ ያነባችን ሁሉ አውጡ» በማለት ያዛል።

ከዚያም «ያ ሙሐመድ! አሁንስ ተደሰትክ?» ይላቸዋል።

«ወላሂ አልተደሰትኩም። አሁንም ከኡመቴ የቀሩ ሰዎች አሉ። ይላሉ ረሱላችን ﷺ »

አላህ ለመላኢኮች «ላኢላሀ ኢለላህ፣ ሙሐመዱን ረሱሉላህ ያለውን በጠቅላላ ከጀሀነም አውጧቸው» በማለት ያዛል። ጀሀነም በሮቿ ተከፍተው ሁሉም ወደመስካሪዎች ጎራ ይነጉዳሉ።

ከወርቅና ከሉል በተሰራ ግንብ ውስጥ ይነዳሉ። ባማረ መዓዛ ይታወዳሉ። ውስጥ የነበሩት የጀነት ሰዎች የተበለጡ እስኪመስላቸው ድረስ እነዚህ ሰዎች ውብ ይሆናሉ።

ከዚያም ወደ ጀናህ እንዲገቡ ይደረጋል። ይሄኔ ለመጨረሻ ጊዜና ለዘልዓለም ጀሀነም ትዘጋለች!!

በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ፦
« ﺭُّﺑَﻤَﺎ ﻳَﻮَﺩُّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻟَﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻣُﺴْﻠِﻤِﻴﻦَ

እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡ (ሱረቱ አል-ሒጅር - 2)

አላህ የርሳቸውን ሸፈዓ የምናገኝ ያድርገን!!
ሰሉ ዐለል ሐቢብ!!

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)


@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Jum'aa Mubarak❤️❤️❤️❤️❤️

SAW
Nama tokko waan jaallatteefi,akkatti jaallatte situ beeka,sababa jaallatteef jecha immoo,eenyummaa kee gadi buusuu barbaada taanaan,hin heyyaminiifii itti dhiisi.

gariin namaa,hedduu jaallachuu kee barraan,hedduu garaa laafuu kee hubannaan,hedduu gadi si buusee ija tuffiitiin si laalaa uf qusadhu,jaalalli jiruu mi’eessa jennaan,kan ashaboo qumxaan itti sii naqutu jiraa uf eegi.

Nama cal’iinsa kee dhiisii,iyyaansa keetuu dhagahuu hin dandeenne bira jirta taanaan,mormiifi morka osoo hin taane,cal’isutu mirga siif qabaa,dubbattee furuu dadhabnaan,cal’isuu ijannoo kee taasifadhu.

@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
የኢ ማን ተጽዕኖ

..
የኢማን ብርሃን ወደ ቀልብ የገባ እንደሆን ሁሉንም ዓይነት ጨለማዎች ያስወግዳል፣ሁሉንም እኩይ ስሜቶች አቃጥሎ ያጠፋል፣ ምክንያቱም የብርሃኑ ምንጭ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ የሆነ ጌታ ነውና። 

የፈርዐውን ደጋሚዎች ፈርዐውንን ለመከላከል ሳይሆን ገንዘብ እና ሥልጣን ፍለጋ ነበር የመጡት። 
ኢማን ወደ ቀልባቸው በገባ ጊዜ ወደ አላህ ሰዎች ለወጣቸው። ነፍሳቸው ወደ ሰማይ መጠቀች፣ ዱንያን እና እርሷ ላይ ያለውን ጥቅም ሁሉ ናቁ። ከአላህ ሐቅ አንፃር ያጎደሉት ብዙ ነገር ፀፀት ሆነባቸው። ሀሳባቸው ሁሉ አላህ ዘንድ ያለዉን ዘላለማዊ ፀጋ ማግኘት ሆነ።   

ኢማን ተዓምር ይሰራል፣ ሁሉን ድንበርና እግድ ያልፋል፡፡ ዕድሜ፣ ሁኔታ፣ ችሎታ፣መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ አይገድበውም።
  የኡኽዱድ  ሰዎች ታክ ማስተንተን መልካም ነው። ያን ሁሉ መከራ እንዲጋፈጡ ያደረጋቸው ኢማን እንጂ ምን ሊሆን ይችላል? በዚያ አሰቃቂ መንገድ ሊሞቱ የቻሉት በርግጥም የገፋፋቸው ምን ቢሆን ነው?
  ሶሐቦችንም እንመልከት፡፡ አገራቸዉን፣ ሀብት ንብረቶቻቸውን፣ ዘመዶቻቸውን ጥለው የተሰደዱበት ምክንያት ምንድነው? ወደ አዲስ አገር የተሰደዱበት ዓላማስ? ያውም ማንንም ወደማያውቁበት ባይተዋር ወደሆኑበት አገር፡፡

ሱሀይብ አር-ሩሚ -ወደ መዲና ሙስሊሞች ወዳሉበት ለመሰደድ ሲነሳ የቁረይሽ ሰዎች ከለከሉት። 
“አንተ ሱሀይብ ወደ እኛ ስትመጣ ምንም ሀብት ንብረት አልነበረህም፣ስለሆነም ገንዘብህን ይዘህ መሄድ አትችልም፣ ፈጽሞ ያንተ ሊሆን አይችልም፡፡” አሉት፡፡
“ገንዘቤን ብተዉላችሁ ትለቁኛላችሁን?” አላቸው። 
“አዎን” አሉት። 
ሱሀይብ እንዲህ ይላል ፡- “ገንዘቤን ሰጠኋቸው፤ በዚህም ለቀቁኝና ወደ መዲና ሄድኩኝ። እዚያም ስደርስ ጉዳዩ ለነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ደረሳቸው።”
“ሱሀይብ አተረፈ! ሱሀይብ አተረፈ!” አሉ ሁለት ጊዜ፡፡ 


  ኢማን በአል-ኸንሳእ  ስብእና ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ ታሪክ ምንጊዜም ሲያወሳው የሚኖር ነው። በጃሂሊያው ዘመን ወንድሟን አጣች። በርግጥ ሐዘኗ ከባድ ነበር። በዚህ ዙሪያም ሰው ሁሉ የተደነቀበት ግጥም ገጠመች። እንዲህ የሚል ፡-

የፀሐይ መውጣት ሶኽርን ያስታውሰኛል፤
ፀሐይ በገባች ቁጥር አስታውሰዋለሁ፤
በዙርያዬ የለቀስተኞች ቁጥር ባይበዛ ኖሮ፣
ራሴን በገደልኩ ነበር፡፡

  ከሰለመች በኋላ ግን አል-ኸንሳእ የተለየች ሰው ሆነች። የአብራኳ ክፋይ የሆኑ ልጆችን እስልምናን ይከላከሉ ዘንድ ወደ ጦርሜዳ ላከቻቸው።
  የታሪክ ሰዎች እንደሚሉት አል-ኸንሳእ በቃድሲያ ጦርነት ላይ ተካፍላለች። ጦርነቱ በሙስሊሞችና በፋርሶች መካከል ነበር የተደረገው። በሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ መሪነት አራት ልጆቿ አብረዋት ነበሩ። አንድ ቀን ለሊት በአላህ መንገድ እንዲዋጉና እንዲፀኑ ታበረታታቸው ጀመር፡፡ እንዲህ አለቻቸው፡-
" ልጆቼ ሆይ! በፈቃዳችሁ ሰልማችኋል፣ መርጣችሁም ለዲናችሁ ብላችሁ ተሰዳችኋል፣ ከሱ ሌላ አምላክ በሌለው አምላክ እምላለሁ፣ እናንተ የአንድ አባት ልጆች ናችሁ፣ የአንዲት ሴት ልጆችም ናችሁ፣ ከአንድ እናት ነው የተወለዳችሁት፣ አባታችሁን አልከዳሁም፣ አጎታችሁን አላሳነስኩም፣ ክብራችሁን አልነካሁም፣ ዘራችሁን አልበከልኩም፣ አላህ ለሙስሊሞች ካፊሮችን በመዋጋታቸው ምክንያት ያዘጋጀላቸዉን ታላቅ ምንዳ ታውቃላችሁ፤ ቀሪው ዘላለማዊው ዓለም ከጠፊው ዓለም በላጭ ነው።
  የአላህ ፈቃድ ሆኖ በሰላም ካነጋችሁ “በአላህ መንገድ ለመዋጋት ዉጡ፣ በጠላቶቻችሁ ላይ የአላህን እገዛ ፈልጉ፣ ጦርነት ሲፋፋም መሃል ገብታችሁ ተፋለሙ፣ ዋናዎቹን የኢስላም ጠላቶች ገንድሱ፣ ዘላለማዊውን የጀነት ጸጋ ታገኙ ዘንድ።
ንጋት ላይ ወጡ፡፡ በወጣት ቀልቦቻቸው ጦርነት ላይ ተሰማሩ። ተራ በተራ አራቱም ሰማዕታት ሆኑ። የመሰዋታቸው ወሬ በአንድ ላይ ለእናታቸው ደረሰ። ጉንጯን አልቧጠጠችም፣ ልብሷን አልቀደደችም፡፡ ነገር ግን ዜናውን በታጋሾች የኢማን ፅናት ተቀበለች። የምዕመናን ትዕግስት አደረገች። እንዲህም አለች ፡- “በነርሱ መስዋዕትነት ለኔ ክብር የሰጠኝን አላህን አመሰግናለሁ፤ አላህ በእዝነት ማዕከሉ ዉስጥ ከነርሱ ጋር እንዲያሰባሰበኝ እመኛለሁ።”

  ቡርሃኑን ሙቢን በተሠኘዉና ኢማም ሙስሊም ባወሩት አጭር ታሪክ የኢማን ተፅዕኖ ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ እናያለን

አንድ ሰው በእንግድነት ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ዘንድ አረፈና ፍየል እንድትታለብለት አዘዙለት፤ ከታለበው ጠጣ፡፡ ሁለተኛም አዘዙለትና ጠጣ፡፡ ሶስተኛም አራተኛም አዘዙለት፡፡ ሰባቴ ድረስ ጠጣ። ሰውዬው እዚያው አደረ። አላህ ልቡን ለእስልምና ከፈተለት። ሙስሊም ሆኖ አነጋ፡፡ በአላህ እና በመልዕክተኛው ማመኑንም ይፋ አደረገ። የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ጠዋት ላይ ወተት እንዲታለብለት አዘዙና ጠጣ፡፡ ሁለተኛ ታዘዘለት፡፡ መጨረስ አልቻለም። በዚህን ጊዜ የአላህ መልዕክተኛ ሁሌም ሲወሳ የሚኖር ቃል ተናገሩ፡፡
እንዲህ በማለት ፡- “ሙእሚን በአንድ አንጀት ነው የሚጠጣው፣ ካፊር ግን በሰባት አንጀት ነው የሚጠጣው፡፡”
በዚህ መልኩ የኢማንን ተፅዕኖ እናያለን። ያውም በአንዲት ሌሊት ልዩነት፡፡ ሰዉዬው ካፊር እያለ ትልቁ ጉጉት የነበረው ሆዱን መሙላት ነው። የተፈጠረበትን ዓላማ የማያውቅ ከእንሰሳ ያልተለየ ባህሪ ነበረውና። ሲሰልም ግን ወዲያው ተለወጠ፣ ከምግብ አንፃር ቁጥብ እና የተብቃቃ ሆነ፡፡ ጉዳዩ ምን ይሆን በዉስጡ የተቀየረው ነገር? ብሎ የሚያስጠይቅ ነው። ቀልቡ ዉስጥ የተለወጠ ነገር ይኖር ይሆን! አዎን ከካፊርነት ወደ አማኝነት ተቀየረ። በዚህ አጭር ጊዜ ዉጥ ፈጣን ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው ኢማን እንጂ ሌላ ምንም ሊኖር አይችልም።


@GoldenAge2013
❒ ጥልቅ ፍቅር

በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።


ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ
እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!

🌹اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ🌹

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

@GoldenAge2013
Sila oso channel sirba taee daqiiqa tokko kessatt subscibe heddu argata ture

Channel bareeddu sharia tana subscribe godhi

https://www.youtube.com/@GoldenAgerfir
Forwarded from rFIR promotion
😢Osoo channel muziqaa taeee kumatu subscribe itti roobsa ture

Kan sharia ammo qalbi fi sheeyxanatu irra dhorka

Namn channel sharia(islaama) guddisu barbaadu qofti channel kana subscribe godhi qofa
https://www.youtube.com/@GoldenAgerfir
#Rahmata_haadhaa.
Nyaata ofii nyaatuuf afaanitti ol fudhatte ilmaan isii laallaan, ofii dhiistee isaan gurshite.
Hadiisa Ajaaibaa kana dubbisaa...

◀️ عن عائشةَ رضي اللَّهُ عنها قَالَتْ: جَاءَتني مِسْكِينَةٌ تَحْمِل ابْنَتَيْن لَهَا، فَأَطعمتُهَا ثَلاثَ تَمْرَاتٍ، فَأَعْطَتْ كُلَّ وَاحدَةٍ مِنْهُمَا تَمْرَةً، وَرَفَعَتْ إِلى فِيها تَمْرةً لتَأكُلهَا، فَاسْتَطعَمَتهَا ابْنَتَاهَا، فَشَقَّت التَّمْرَةَ الَّتي كَانَتْ تُريدُ أَنْ تأْكُلهَا بيْنهُمَا، فأَعْجبني شَأْنها، فَذَكرْتُ الَّذي صنعَتْ لرسولِ اللَّه ﷺ فَقَالَ:- إ«نَّ اللَّه قَدْ أَوْجَبَ لَهَا بِهَا الجنَّةَ، أَو أَعْتقَها بِهَا من النَّارِ »
رواه مسلم

▶️ Haadha mu'umintootaa Aa'ishaa irraa odeeffamee -Rabbiin isii irraa haa jaalatuu- akkana jette:- " Dubartiin rakkattuun ta ijoollee lama baattu takkaa natti dhuftee, timira sadihii nyaachiseen, timira takka takka ijoollee isii lamaanii kennitee, timira hafe ammoo ofii nyaachuuf gama afaaniitti fudhatte, mucattiin isii ammas akka kennituuf irra barbaadde, timira nyaachuu hajamtu san bakka lamatti addaan baastee ijoollee lamaanii keenniteef, haalli isii suni baay'ee na dinqee, waan isiin dalayde san Rasuula Rabbiitti (SAW) hime, Ergamaan Rabbii (SAW) Rabbiin Sababa isiin akkas goote saniif jannata isiif Murteessee jira, takkii Ibidda irraa isii bilisoomsee jira jedhan "
Muslimtuu gabaase
🍀🍀🍀🍀🍀

Channel keenyaatti makamuuf👇👇 
        @GoldenAge2013
@GoldenAge2013
Dubbii hikmaa xiinxallaa barbaadu.
﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩

💬 Hayyuun islaamaa tokko akki jedhe.

"Dadhabbiin karaa rabbii keessatti dadhabde ni dabarti, ajriin isiidha ammoo siif ol kaayamti.

Mi'aan yeroo dilii dalgduu ni kutti, adabbiin isiis oluma kaayamti.

#Rabbii wajjiin tahi, waan biraa hin yaadin.

Dukkana halkanii keessa harka kee isatti ol qabii, Yaa Rabbi kiyya jedhiin! Duniyaan zikrii tee malee hin toltu, Aakhiraanis Afwii keetiin malee, jannannis si arkuun malee hin bareeddu!"

#Hoggaa wanni ati jireenya koo keessatti gammachuu naaf laata jettee yaaddu si jalaa bade, dhugoomsi wanni rabbiin sirraa balleesseef akka sababa dilii sitti hin taaneefi.

Irra namaaf dabri, dhiifama namaaf godhi, Namaafis laaffisis!

Dhimma Uumamatoota rabbuma isaan uumeef dhiisi! Nutiifi isaanis asirraa deemuuf jirra.

Dalagaa keeyriidhaa, Hangam xiqqaattus hin tuffatinii toltuu hojjadhu; toltuu keysaa tan Jannata si galchita hin beytuu!"

﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩﬩
Yeroon keysan Zikrii Rabbiitiin haa bareddu!!

🌺ʝσιи🌺
@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
~ይነጋል ብለን ተኛን ይኸው ነጋ…ያልፋል ብለን ተስፋ ስናደርግም ያልፋል ወላሂ።
አባታዊ ምክር ለሙስሊሞች በሙሉ ⭕️

👌የኢማሙ አልባኒ ተማሪ የሆኑት ታላቁ ሸይህ ሰሊም አል-ሂላሊ حفظه الله تعالى ለሙስሊም ልጆቻቸውና ወንድሞቻቸው በሙሉ ታላቅ ምክር አስተላልፈዋል‼️

እኔም የአባታችን ወስያ ተቀብዬ ለሁሉም ይደርስ ዘንዳ ልተረጉመው ወደድኩ

ሸይሁ እንዲህ ይላሉ :-

ውድ ልጆቼ ሆይ! እኔ ታማኝ መካሪያችሁ ነኝ
ዱንያን እንድትማርኩና አኺራ ላይ እንድትድኑ ምክሬን በዝምታ አዳምጡኝ (ተቀበሉ)

ውዶቼ ሆይ!

🔺በቃሉ የማይገኝ ሰው አቅሉ ጎዶሎ ነው
☆እውነተኝነት የሌለው ስነ-ምግባር የለውም
🔺ከኡለማዎች ያልተቀማመጠ(ያልተማረ) ኢልም የለውም
☆ሀያእ የሌለው ክብር የለውም
🔺ጥፋትን የሚያዘወትር ተውፊቅ አያገኝም
☆ ከኢልም በላይ ጠቃሚ ሀብት የለም
★ከትዕግስት የበለጠ ትርፍ የለም
🔺ከመተናነስ እና ከአደብ የበለጠ እልቅና የለም
★ ከአቅል የበለጠ ጠቃሚ ጓደኛ የለም
🔺ሞት አይቀሬ ከመሆኑ በላይ ግልፅ መረጃ የለም
★ቸርነት ወንጀልን ከመተው በላይ አያማልድም
☆ከወንጀል የከበደ ሸክም የለም
☆ከተውሂድ የበለጠ ኢባዳ የለም
★ከውሸት የከፋ ሸር የለም
☆ከቂልነት የከፋ ኩራት የለም
☆ከመሀይምነት የከፋ ድህነት የለም
★ሰዎችን ከመከጀል በላይ ውርደት የለም
☆ከስስት በላይ አይብ የለም
☆የاللهን ውሳኔ ከመውደድና በሰጠን
ከመብቃቃት የበለጠ ሀብት የለም

☆☆★☆☆★☆☆★☆☆★☆☆★☆☆

ውድ ልጆቼ ሆይ!

👉 ሀቅን የተዋጋ ይሸነፋል
🔺የሙስሊሞችን ክብር ለመግፈፍ የሞከረ
አ الله ክብሩን ይገፈዋል(ያዋርደዋል)
🔺 በእውቀቱ የሚደነቅ ይጠምማል
🔺 ሰዎች ላይ የሚኮራ ይዋረዳል

✔️ ያማከረ አይከስርም
ኢስቲሀራ ያደረገ አይፀፀትም
✔️ ኡለማእ ጋር የተቀማመጥ ይረጋጋል
🔺 ቂሎችን የሚቀማመጥ ይዋረዳል
✔️ ወሬን የቀነሰ መጨረሻው ያምራል
🔻 በውሸት የታወቀ አይታመንም
🔻ስሜቱን የተከተለ ታዋርደዋለች
🔺የሰዎችን ልክ የማያውቅ እንስሳ ነው

ክቡር ልጆቼ ሆይ‼️

✔️ ጣፋጭን ቀመስኩ ከጤና በላይ ጣፋጭ ግን
አላየሁም
🌑 መራራንም ቀመስኩ ሰዎችን ከመከጀል
በላይ መራራ አላየሁም
🌑 እዳ ከመሸከም ድንጋይና ብረት መሸከም
ይቀላል

የተከበራችሁ ልጆቼ ሆይ ‼️

🔺ከማይፈቀዱላችሁ ሴቶች አይናችሁን ስበሩ
✔️ ክፋት ለሰራባችሁ መልካምን መልሱለት
✔️ መልካምን ዝሩ ብዙ ሆኖ ታጭዱታላችሁ
🟢 ኸይረኞችን ተቀላቀሉ ሸረኞችን ራቁ
ደጋጎችን ስትቀላቀሉ ከፍታን ይጨምሩላችኋል ስትናገሩም ይሰሟችኋል ሰዎች ሲበድሏችሁም ይረዷችኋል

🔴 አሽራሮቹ ግን ብትቀላቀሉዋቸው ያዋርዷችኋል ብታምኗቸው ይክዷችኋል، ሚስጥራችሁ ካወቁም ሚስጥራችሁን ያወጣሉ ከናንተ የተሻለ አማራጭ ሲያገኙም ይተዋችኋል

ልጆቼ ውዶቼ ሆይ❗️

➡️በዲንና በአኽላቅ ከናንተ የተሻሉትን ተመልከቱ
በዱንያና በደረጃ ግን ከናንተ ያነሱትን ተመልከቱ

➡️ ወንጀል ከሰራችሁ ተውበትን አደራችሁ
የአደም ልጅ ሁሉ ይሳሳታል በላጮቹ ግን
ተውበት አድራጊዎቹ ናቸው

➡️ጧትና ማታ ጌታችሁን (الله)ን ዘክሩ

➡️ሰዎች ጡብ(ሸክላ) ቢወረውሩባችሁ
ሰብስባችሁ ቤት ስሩበት
አበባን ቢስሰጣችሁ ላሳደጓችሁና ላስተማሯችሁ ስጡ

ይህንን ታላቅ ምክር ለሁሉም ሙስሊሞች
ይደርስ ዘንድ ሼር እናድርገው

@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
Hayyuun Islaamaa Ibn Alqayyim akkana jedhan:

Jechoota sadii  beektoleen Islaamaa durii barreessanii waliif erganii wal yaadachiisu turan. Osoo namni hunduu qalbii isaa irratti barreeffatee hanga qilleensa fudhatuun isii qara'ee gaariidha.

1. Nama keessa isaa tolfate Rabbiin gubbaa isaa ni tolcha.
❶ من أصلح سريرته أصلح الله علانيته.
2. Nama waan jidduu isaatiifi jidduu Rabbii tolche Rabbiin waan jidduu isaatiifi namootaa jiru ni tolcha.
❷ ومن أصلح ما بينه وبين الله أصلح الله مابينه وبين الناس.
3. Nama aakhiraa isaatiif hojjate Rabbiin cinqaa addunyaa isaaf deedisa.
❸ ومن عمل لأخرته كفاه الله مؤونة دنياه.

📚#المصدر: الرسالـة التبوكيـة (ص٩٢
The clock tower signals the entry into the month of Jumada Al Akhir!

3 months away from Ramadan!

ረመዷን 3 ወር ብቻ ቀረው
አላህ በሰላም ደርሰው ፁመው ተጠቅመው የሚለወጡበት ያርገን
Forwarded from rFIR promotion
😢Osoo channel muziqaa taeee kumatu subscribe itti roobsa ture

Kan sharia ammo qalbi fi sheeyxanatu irra dhorka

Namn channel sharia(islaama) guddisu barbaadu qofti channel kana subscribe godhi qofa
https://www.youtube.com/@GoldenAgerfir
የሰው ዉለታ ሲበዛብን ከዱዓ ዉጭ ምን ልናደርግላቸው እንችላለን ።
ምንም

ጁምዓ ሙባረክ

@GoldenAge2013
@GoldenAge2013
قَالَ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ
(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡
ሱረቱ አሽሹዐራእ 62

በችግሮች ቀለበት ውስጥ ገብተህ መግቢያ መውጫ ቀዳዳ አጥተህ ሊሆን ይችላል። ችግሮችህ ሙሳና ህዝቦቹን ሊያጠፋ ከጫፍ ደርሶ እንደነበረው የፊርዓውን ሰራዊት ሊያጠፋህ የደረሰ ሊመስልህ ይችላል። የእነዚህ ችግሮች መብዛት ሳያንስ ሌላ ችግር እንደ ናይል ወንዝ ሰፍቶና ገዝፎ ከፊት ለፊትህ ሊጋረጥም ይችላል።
   ግን አስታውስ የሙሳ ጌታ ዛሬም አለ። የእርሱ ጌታ የአንተም ነው። ተስፋ እንድትቆርጥ የሚወተውቱ ሰዎች በዙሪያህ ቢበዙም "ከእኔ ጋር ጌታዬ አለ። በእርግጥም ይመራኛል።" ብለህ እምነትህን በአላህ ላይ ካደረክ ከችግሮችህ ውስጥ መፍትሔን ያመጣል።
©

اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
ለገዳዮች ውርደትን ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት  በሰለዋት በሱራህ አልካህፍ በዱዓ የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን

@GoldenAge2013
‹ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላህ›
.
🔰🔰በልጁ የውሃ ሽታ ሆኖ መቅረት የተጨነቀው አባት ዐውፍ ኢብኑ ማሊክ

የአላህ መልዕክተኛ ሰ.ዐ.ወ. ዘንድ ሄደና
‹አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!ልጄ ማሊክ ካንቱ ጋር በአላህ መንገድ ለዘመቻ ወጥቶ ነበር፡፡ እስካሁን ግን አልተመለሰም፤ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ይንገሩኝ፡፡›

እርሣቸውም ‹ዐውፍ ሆይ! አንተ እና ባለቤትህ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢላህ የሚለውን ቃል ማለትን አብዙ፡፡› አሉት፡፡ ዐውፍ ወደሚስቱ
ተመለሰ፡፡

‹ ይህን ያህል ቆይተህ ከአላህ መልዕክተኛ ዘንድምን ይዘህ ይሆን የመጣኸው?› አለችው፡፡ ‹ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢላህ› ማለትን እንድናበዛ አዘዙኝ፡፡› አላት፡፡ ‹የአላህ መልዕክተኛ በርግጥም እውነት ተናገሩ› አለች፡፡ ቁጭ ብለው አላህን አወሱ፡፡

‹ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢላህ እያሉ ዋሉ፡፡ ቀኑ መሸ፡፡ ምሽቱም ገፋ፡፡ በዉድቅቱ ላይ ባልታሰበ ጊዜ በራቸው ተንኳኳ፡፡ ዐውፍ ሊከፍት ተነሳ፡፡ ልጁ ማሊክ ነበር፡፡ በርካታ በጎችን ነድቶ መጥቶ በር ላይ ቆሟል፡፡



አባቱ ጠየቀው፡፡ ‹ምንድነው ይህ የማየው?› አለው፡፡ ልጁም መለሰለት፡፡
‹ጠላቶች ማርከውኝ ወስደው በብረት ሰንሰለት ቀፍድደው አሠሩኝ፡፡

አመሻሽ ላይ ለማምለጥ ብሞክርም እግሬና እጄ የታሰረበትን ብረት መፍታት በጣም ከባድ ሆኖ ስላገኘሁት አልቻልኩም፡፡ ድንገት የሆነ ጊዜ ላይ ቀስ በቀስ ሲላላና ሲላቀቅ አስተዋልኩኝ፡፡ እኔም እግርና እጄን
አላቀቅኩኝ፡፡ ሰዎቹ በቦታው ስላልነበሩ ያገኘሁትን በግና ፍየል ሁሉ ነድቼ
መጣሁ፡፡› አለው፡፡

ዐውፍ ጠየቀው፡፡ ‹በኛና በጠላት አገር መካከል ያለው መንገድ እሩቅ ነው፡፡ ይህን ሁሉ መንገድ በአንድ ምሸት እንዴት ልትዘልቀው ቻልክ፡፡›

ልጅም መለሰ ‹ከሰንሠለቱ ከተፈታሁበት ጊዜ ጀምሮ መላዕክት በክንፎቻቸው እንደተሸከሙኝ ይሠማኝ ነበር፡፡ › አለው፡፡

ዐውፍ የሆነውን ሁሉ ሊነግራቸው ብሎ ወደ አላህ መልዕክተኛ ተመልሶ ሄደ፡፡ ገና ሳይነግራቸው እንዲህ አሉት ‹ ዐውፍ ሆይ አብሽር አላህ ባንተ
ጉዳይ
ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺠﻌﻞ ﻟﻪ ﻣﺨﺮﺟﺎ ﻭﻳﺮﺯﻗﻪ ﻣﻦ ﺣﻴﺚ ﻻ ﻳﺤﺘﺴﺐ ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻮﻛﻞ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻬﻮ
ﺣﺴﺒﻪ ...
‹ አላህንም የሚፈራ ሰው ለርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡ ካላሰበው በኩልም ሲሳይን ይለግሰዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚመካ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ ...› የሚል የቁርኣን አንቀጽ አውርዷልና፡፡ አሉት፡፡

‹ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላህ › ማለት ‹ብልሃትም ሆነ ጥንካሬ ከአላህ ዉጭ የለም፡፡› ማለት ነው፡፡ ከርሱ ዉጭ ምንም ነን፡፡እና የላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢላህ›ን ዋጋ እና ጥልቅ ትርጉም
በትክክል እንወቅ፡፡

👉 በአስፈላጊ ቦታዎችም ላይ እንጠቀምባት፡፡
እስቲ ደጋግመን እንበላት፡፡ እሷ ጭንቀትን አስወጋጅ፣ የጀነት ዉስጥ ድልብ
ሀብት ናትና፡፡

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

@GoldenAge2013
ምኞታችሁ በዚህ፤ ተጨባጫችሁ በዚያ እየተላለፉ ከተቸገራችሁ "ማን ያውቃል ለኸይር ይሆን ይሆናል" በሉ።

ሁሌም ተስፋ ከሚሠጡኝ የቁርአን አያዎች መካከል

لا تدري لعل الله يحدث بعد ذلك أمرا

በዚህች ቅጽበት እንኳን አላህ ምን እንዳዘጋጀልን ምን እናውቃለን ።
አናውቅም ወላሂ።

@GoldenAge2013