https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2157340&inviteType=2&t=1
https://t.me/GojoTecha/825
😎✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1
Video Post ተደርጓል
ብዙ Like ላገኙ 5 ሰዎች
የምንሸልም ይሆናል
የሚቆየው አስከ ዛሬ
ማታ 3:00 ስዓት ብቻ ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3❤2
Forwarded from Nova tech
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት አድርገን Gmail እንከፈታለን? 🤔 ✉️
ሙሉ video እዩት family በጣም ይጠቅማችዋል‼️ 🎥✨
Link👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
🔗 https://t.me/ETHIOPAYER_BOT?start=ref_6336752335
ሙሉ video እዩት family በጣም ይጠቅማችዋል
Link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰራሩ ምናምን ከGamagala ጋር ይመሳሰላል ግን ከሱ የተሻለ ነው።
ከGoogle gmail'ቹ ጋር Bind ማረግ አትርሱ
📹 ሙሉ አሰራሩ ከላይ ቪዲዮ ላይ አለ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1
#Ethiopia
መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል።
መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል።
ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል።
በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል።
በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል።
ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia

❤1
Forwarded from PROOF AND NOTICE
Telegram Premium Available 🎁
⭐️ 3 Months, 6 Months, 12 Months
አካውንቶን Verify☑️ ለማድረግ ያናግሩኝ
⚡️ Mesaage : @Mrprofile☑
⚡️ Mesaage : @Mrprofile☑
አካውንቶን Verify
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1