Forwarded from Ayu Adane
ጥብቅና አስቸኳይ መልዕክት!!
ሠላም እንዴት አላችሁ ውድ የመንግስት ት/ቤቶች ር/መ/ራን በሙሉ? ቀደም ሲል 17ቱም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪ ውጤት ወደ ኦንላይን አስገብታችሁ ማጠናቀቃችሁ ይታወቃል። ስለሆነም አሁን በደረጃችሁ በድራፍት ፕሮሞሽን በመሞከር ያገጠሟችሁ ችግሮች ካሉ በዝርዝር በአስቸኳይ ዛሬ (ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም) ብቻ እንድታሳውቁንና ሲስተሙ ሳይዘጋ ችግሩ ተስተካክሎ ፋይናል ፕሮሞሽን ተሰርቶ ወደ አዲስ ተማሪ ምዝገባ የምንገባ መሆኑን እያሳወቅን በቸልተኝነት በድራፍት ፕሮሞሽን ሙከራ ሳይሰራ ቀርቶ ፋይናል ፕሮሞሽን ሲሰራ ችግር የተፈጠረበት ተቋም ቢኖር ተቋሙ ሙሉ በሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ማሳሰቢያ፦ ያጋጠሙ ችግሮች ካሉ ዝርዝር መረጃዎችን በዋትስ አፕ ግሩፕ ላይ ያስቀምጡልን።
መልካም ቀን!!

❤6
ለት/ቤታችን ማህበረሠብ በሙሉ
ኢትዮ ኮደርስ የጀመራችሁ፣ የጨረሣችሁ እየሠለጠናችሁ ያለዉን ኮርስ ወይም ከጨረሳችሁ ሁሉንም ጨርሻለሁ በማለት በስልኬ በቴክስት ላኩልኝ በጣም አስቸኳይ ነዉ። ደምስ ነኝ 0931235775

❤1
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
ማስታወቂያ!
28/11/2017 ዓ.ም
መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
ስለሆነም በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች ላይ ተቀብለን ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ያጠናቀቅን በመሆኑ፡-
በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ እና በ2017 የትምህርት ዘመን በሸገር ከተማ በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ ተምረው በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ/Average/ 80 እና በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 29 እስከ ነሀሴ 2/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የOnline መመዝገቢያ አድራሻ http://bs.ministry.et
ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል ነሀሴ 6 እና ለ7ኛ ክፍል ነሀሴ 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ቦታዉን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

Beeksisa!
28/11/2017 A.L.I.
Xiyyeeffannoo mootummaan damee barnootaaf kenne bu'uureffachuun bulchiinsa magaalaa Finfinnee keessatti manneen barnootaa bultii addaa lama (2) hundeeffamanii giddu gala qaroominaa ta'anii tajaajila kennuurratti argamu.
Waan ta`eef, Bara Barnootaa 2018tti Barattoota Kutaa 7ffaa fi Kutaa 9ffaa Mana Barumsa Bultii Barattoota Dubaraa Iteegee Mananittiifi Mana Barumsa Bultii Barattoota Dhiiraa Galaanitti simatee barsiisuuf hojiilee qophii haal-duree xumuree jira.
Barattoonni Manneen Barnootaa kanneenitti barachuuf fedhii kan qabdaniifi Bara Barnootaa 2017 tti Kutaa 6ffaafi Kutaa 8ffaa Qormaataa akka guutuu Biyyaatti kenname Qabxii Giddu-galeessaa(Avereejii) 80 fi sanaa ol kan galmeessiftan Adoolessa 29 hanga haggayya2/2017 A.L.I.tti qofa Toora Filannoo Miidiyaa Hawaasaa Biiroo Barnootaan ibsamee irratti Karaa Marsariitiin(Online) http://bs.ministry.et
kan galmaa`uu dandeessan ta`uu isin beeksisaa; Qormaanni Seensaa kutaa 9ffaa Haggayya6/2017fi kutaa 7ffaa Haggayya7/2017A.L.I tti kan kennamu yammuu ta'u bakka isaa yeroo itti aanu kan ibsinu ta'uu ni beeksifna.
Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee

ከዚህ በታች ስማቸዉ የተዘረዘረዉ መምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች ኢትዮ ኮደርስ አጠናቀዉ ሪፖርት ያደረጉ ናቸዉ። ሪፖርት ያደረጋችሁትን እያመሠገንን ያላካችሁ በአስቸኳይ እንድትልኩ እናሳስባለን።
1. መ/ር ይሠሀቅ ደረሠ
2. መ/ርት ካሠች
3. መ/ርት ፅጌረዳ ክብሮም
4. አቶ ገብረየስ ታለጌታ
5. መ/ርት ሀና ቀለሙ
6. መ/ር መኳንንት ሞላ
7. መ/ር ቦሩ በንቲ
8. አቶ ደምሴ ተሾመ
9. አቶ መላኩ አሠፋዉ
10. መ/ር ሹሚ ረጋሳ
11. መ/ርት ሙሉ ሞሲሳ
1. መ/ር ይሠሀቅ ደረሠ
2. መ/ርት ካሠች
3. መ/ርት ፅጌረዳ ክብሮም
4. አቶ ገብረየስ ታለጌታ
5. መ/ርት ሀና ቀለሙ
6. መ/ር መኳንንት ሞላ
7. መ/ር ቦሩ በንቲ
8. አቶ ደምሴ ተሾመ
9. አቶ መላኩ አሠፋዉ
10. መ/ር ሹሚ ረጋሳ
11. መ/ርት ሙሉ ሞሲሳ
❤3
ለጎዴ ት/ቤት መምህራን እና ሠራተኞች በሙሉ
እንዴት ነችሁ? የእግዝአብሔር ሰላም ከናንቴ ገር ይሁን እያልኩ ስኳር መጥቷል ስለሆነ ከሸማቾች እንድት ቀበሉ እናሳውቃለን ።

Forwarded from Ministry of Education Ethiopia
ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05/2017 እስከ ነሐሴ 15/2017 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለመመዝገን ይህንን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://sbs.moe.gov.et/apply

❤1👍1
Forwarded from Birke Eshete
በትምህርት ቤታችሁ ያሉ መምህራን ከትምህርት ቢሮ በወረደው መስፈርት መሰረት የጋብቻ ዝውውር መሙላት የሚፈልጉ ካሉ ማስታወቂያው እንዲለጠፍላቸው እና መረጃው እንዲደርሳቸው ይደረግ
❤2
Forwarded from የመምህራን ገጽ (Teachers page)❤️
የጋብቻ ዝውውር
Forwarded from Zemenu Jaleta
2018 school to school transfer.xlsx
30.6 KB
Share 2018 school to school transfer.xlsx
❤1
ለት/ቤቱ ማህበረሠብ
በተደጋጋሚ ኢትዮ ኮደርስ እየሠለጠናችሁ ያላችሁ እና የጨረሳችሁ መረጃ ስጡን ብለን በጣም ዉስን ሠዉ ብቻ ስለሆነ ያሳወቀን እና አሁንም በድጋሚ መረጃዉን እንድትሠጡን በጥብቅ እናሳስባለን።

በት/ቤታችን እስከ 7/12/2017 ኢትዮ ኮደርስ የጨረሡ። በከተማ ደረጃ መረጃዉ ስለሚፈለግ ሌሎቻችሁም ቶሎ ቶሎ ላኩልን።
1. መ/ር ይሠሀቅ ደረሠ
2. መ/ርት አዳነች ሙሉጌታ
3. መ/ርት ፅጌረዳ ክብሮም
4. አቶ ገብረየስ ታለጌታ
5. መ/ርት ሀና ቀለሙ
6. መ/ር መኳንንት ሞላ
7. መ/ር ቦሩ በንቲ
8. አቶ ደምሴ ተሾመ
9. አቶ መላኩ አሠፋዉ
10. መ/ር ሹሚ ረጋሳ
11. መ/ርት ሙሉ ሞሲሳ
12. መ/ር ወርቅነህ አለሙ
13. መ/ርት ነዋይነሽ ተፈሪ
14 መ/ርት ዘነበች ሙሉጌታ AI
15 መ/ርት አፀደ ጋሻዉ
16 መ/ርት መሠረት ኃይሉ
1. መ/ር ይሠሀቅ ደረሠ
2. መ/ርት አዳነች ሙሉጌታ
3. መ/ርት ፅጌረዳ ክብሮም
4. አቶ ገብረየስ ታለጌታ
5. መ/ርት ሀና ቀለሙ
6. መ/ር መኳንንት ሞላ
7. መ/ር ቦሩ በንቲ
8. አቶ ደምሴ ተሾመ
9. አቶ መላኩ አሠፋዉ
10. መ/ር ሹሚ ረጋሳ
11. መ/ርት ሙሉ ሞሲሳ
12. መ/ር ወርቅነህ አለሙ
13. መ/ርት ነዋይነሽ ተፈሪ
14 መ/ርት ዘነበች ሙሉጌታ AI
15 መ/ርት አፀደ ጋሻዉ
16 መ/ርት መሠረት ኃይሉ
❤1
በት/ቤታችን እስከ 8/12/2017 ኢትዮ ኮደርስ የጨረሡ። በከተማ ደረጃ በየ ዕለቱ መረጃዉ ስለሚፈለግ ሌሎቻችሁም ቶሎ ቶሎ ላኩልን።
1. መ/ር ይሠሀቅ ደረሠ
2. መ/ርት አዳነች ሙሉጌታ
3. መ/ርት ፅጌረዳ ክብሮም
4. አቶ ገብረየስ ታለጌታ
5. መ/ርት ሀና ቀለሙ
6. መ/ር መኳንንት ሞላ
7. መ/ር ቦሩ በንቲ
8. አቶ ደምሴ ተሾመ
9. አቶ መላኩ አሠፋዉ
10. መ/ር ሹሚ ረጋሳ
11. መ/ርት ሙሉ ሞሲሳ
12. መ/ር ወርቅነህ አለሙ
13. መ/ርት ነዋይነሽ ተፈሪ
14 መ/ርት ዘነበች ሙሉጌታ AI
15 መ/ርት አፀደ ጋሻዉ
16 መ/ርት መሠረት ኃይሉ
17 ወ/ሮ ከሡ ጌታሁን
18 መ/ር ኩሳ መረራ AI
19 መ/ርት አሚና ቀስሩ AI
20 መ/ረሰ አመንቲ ፉፋ
1. መ/ር ይሠሀቅ ደረሠ
2. መ/ርት አዳነች ሙሉጌታ
3. መ/ርት ፅጌረዳ ክብሮም
4. አቶ ገብረየስ ታለጌታ
5. መ/ርት ሀና ቀለሙ
6. መ/ር መኳንንት ሞላ
7. መ/ር ቦሩ በንቲ
8. አቶ ደምሴ ተሾመ
9. አቶ መላኩ አሠፋዉ
10. መ/ር ሹሚ ረጋሳ
11. መ/ርት ሙሉ ሞሲሳ
12. መ/ር ወርቅነህ አለሙ
13. መ/ርት ነዋይነሽ ተፈሪ
14 መ/ርት ዘነበች ሙሉጌታ AI
15 መ/ርት አፀደ ጋሻዉ
16 መ/ርት መሠረት ኃይሉ
17 ወ/ሮ ከሡ ጌታሁን
18 መ/ር ኩሳ መረራ AI
19 መ/ርት አሚና ቀስሩ AI
20 መ/ረሰ አመንቲ ፉፋ
በዛሬዉ ዕለት 9/12/2017 ዓ.ም የPlan International በጎ አድራጊ ድርጅት አመራሮች በትምህርት ቤታችን ያሠሩልንን የተለያዩ ፕሮጄክቶች በመጎብኘት በቀጣይ ጊዜም ከትምህርት ቤቱ ጋር ለመስራት ፍቃደኝነታቸዉን የገለፁ ሲሆን ትምህርት ቤቱም ላበረከቱት አስተዋፅኦ የምስጋና ምስክር ወረቀት እና ስጦታ አበርክቷል።
❤1