God Embassy International Church
506 subscribers
7.35K photos
37 videos
430 links
Download Telegram
🔴 🎥 🛰️🔴 🎥 🛰️

    🚀  የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም 🚀🚀

  ነገ እሁድ  መጋቢት 21/2017 ዓም
           ከ7:00 ጀምሮ
ከሲየር ዶ/ር ሐብታሙ (ዳዊት) ጋር

🎤 ድንቅ የቃል መገለጥ
🎤 ትንቢት
🎤 ነፃ መውጣት
🎤 የድንቅ እና ተዓምራት አገልግሎት
🎤 ከቤተክርስቲያኒቷ የአምልኮ ቡድን ጋር

      👉 ይምጡና ከእኛ ጋር ጌታን ያምልኩ
📍 ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ ነጭ ህንፃ  ላይ

ይደውሉ+251930533551
🔥2❤1
የጨለማው ዓለም በሮችን መዝጋት || ሲየር ዶ/ር ሃብታሙ (ዳዊት) ዛሬ መጋቢት 21 /2017 🚀 የቀጥታ ስርጭት...
https://youtube.com/live/hw6KH3kk9a4?si=x6wOC2d3w1ktl86o
🔥1
📌  đŸŽ¤
      🚀  🎈 መጋቢት 21/2017 ዓም
የእሁድ አገልግሎት ላይ  :-
የእግዚአብሔር ሰው ሲየር ዶር ሀብታሙ ወ/የስ
ማርቆስ 5 ፥1-17
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።
² ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤
³ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ማንም ሊያስረው በዚያን ጊዜ አይችልም ነበር፤
⁴ ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤
⁵ ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር።
⁶ ኢየሱስንም ከሩቅ ባየ ጊዜ ሮጦ ሰገደለት፥
⁷ በታላቅ ድምፅም እየጮኸ፦ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳታሠቃየኝ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ አለ፤
ይህን ቃልመሰረት በማድረግ ድንቅ መልዕክት ለጉባኤው አስተላልፈዋል ።

    🚀🚀  🎺🎺   🚀🚀
🔥1