God Embassy International Church
506 subscribers
7.35K photos
37 videos
430 links
Download Telegram
🔴 🎥 🛰️🔴 🎥 🛰️
    
      🎈 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም 🚀🚀
           
  ነገ  ረቡዕ  መጋቢት 10/2017 ዓም
              ከ11::00 ጀምሮ
ከሲየር ዶ/ር ሐብታሙ (ዳዊት) ጋር

👉 ድንቅ የቃል መገለጥ
👉 ትንቢት
👉 ነፃ መውጣት

📍 ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ህንፃ ጀርባ ያለው ነጭ ህንፃ  ላይ

📞 +251930533551
🔥1
🛰️💻📺📱 🔴🚨

👉 የZOOM አገልግሎት ከሲየር ዶ/ር ሐብታሙ (ዳዊት) ጋር

👉 ድንቅ የቃል ፣ የፀሎት ጊዜ

👉 ዓርብ  መጋቢት 12/2017 ( March 21/ 2025 )

🗓️ 12:30 በኢትዮዽያ ሰዓት አቆጣጠር

6:30 PM ( GMT + 3 )

MEETING ID: 846 8205 6103
Passcode: crossing

👉 ይደውሉ ይመዝገቡ   +251901801087

🚨 እንዳያመልጥዎ Do Not Miss it 🚨
🔥1
📌  🎤
      🚀  🎈 መጋቢት 10 /2017 ዓም
የረቡዕ አገልግሎት ላይ  :-
የእግዚአብሔር ሰው ሲየር ዶር ሀብታሙ ወ/የስ
2ኛ ሳሙኤል 11 ፥ 1-
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንዲህም ሆነ፤ በዓመቱ መለወጫ ነገሥታት ወደ ሰልፍ በሚወጡበት ጊዜ፥ ዳዊት ኢዮአብን ከእርሱም ጋር ባሪያዎቹን እስራኤልንም ሁሉ ሰደደ። የአሞንም ልጆች አገር አጠፉ፥ ረባትንም ከበቡ፤ ዳዊት ግን በኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር።
² እንዲህም ሆነ፤ ወደ ማታ ጊዜ ዳዊት ከምንጣፉ ተነሣ፥ በንጉሥም ቤት በሰገነት ላይ ተመላለሰ፤ በሰገነቱ ሳለ አንዲት ሴት ስትታጠብ አየ፤ ሴቲቱም መልከ መልካም ነበረች።
³ ዳዊትም ልኮ ስለ ሴቲቱ ጠየቀ፤ አንድ ሰውም፦ ይህች የኤልያብ ልጅ የኬጢያዊው የኦርዮ ሚስት ቤርሳቤህ አይደለችምን? አለ።
ይህን ቃልመሰረት በማድረግ ከጌታ  የተቀበሉትን መልዕክት ለጉባኤው ካስተላለፋ በኋላ የነፃ መውጣት የትንቢት የተአምራት  ድንቅ ጊዜ...

    🚀🚀  🎺🎺   🚀🚀