ይስተካከል❗️
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ድህረገጽ ያገኘነው መረጃ የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን በሚል የተለቀቀው አሁን ላይ በስህተት መሆኑን ዩኒቨርስቲው በድረገጹ ገሌፇል።
ዩንቨርሲቲው ቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን ብቻ መሆኑን አስታውቋል።
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️

የባህር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶ/ር መሀሪ ታደሰ ከኃላፊነታቸው ተነሱ❗️
የባህር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር መሀሪ ታደሰ ለሶስት ወር ከ15 ቀናት ያህል ስራ ላይ ባለመገኘታቸው ምክንያት ከኃላፊነት መነሳታቸውን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ለአል ዓይን አማርኛው ክፍል አረጋግጧል፡፡
ምክትል ከንቲባው ለአንድ (1) ወር ያህል ፍቃድ የነበራቸው ቢሆንም ለሶስት ወራት በመቆየታቸው ከስራ እንዲነሱ መወሰኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል።
ዶክተር መሀሪ ታደሰ በውጭ ሀገር በተለይም በካናዳ ለረጅም አመት የኖሩ ሲሆን ለአማራ ክልል መንግስት የባህርዳርን ከተማ በከንቲባነት እንዲመሩ ከአንድ አመት በፊት ነበር የሾማቸው፡፡
ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ከተፈቀደላቸው አንድ ወር በላይ ስለቆዩ ክልሉ ከስልጣን እንዲነሱ መወሰኑ ታውቋል፡፡
ዶክተር ማህሪ በፌስቡክ ገጻቸው በጹህፍ ስለሁኔታው ባይገልጹም “አመሰግናለሁ” የሚል መልእክት ያለው ምስል አስቀምጠዋል፡፡
[ AMC ]
♨️@Gionamharabot @Gionamhara ♨️

በባህር ዳር እምቦጭ አረም ማስወገጃ ለመጀመሪያ ጊዜ 40 ሜትር ኪዩብ ባለ 125 የፈረስ ጉልበት ተሰራ❗️
ቢጂ አይ ኢትዮጵያ በባለቤትነት ያሰራው በቅርቡ የጣና እምቦጭ አረም ለማስወገድ ለሚደረገው ሃገራዊ ዘመቻ የሚያግዝ በጣና ሀይቅ ለመጀመሪያ ጊዜ የማስወግድ ሀቅሙ 40 ሜትር ኪዩቭ ባለ 125 የፈረስ ጉልበት ያለው ማሽን ተዘጋጅቷል ። የእምቦጭ አረም ማስወገጃ ማሽኑ በቢጂአይ ባለቤትነት በ57 የቴክኒክንና ሙያ በሰለጠኑ ወጣቶች ፣ በሙላት ኢንጂነሪግ እና በባህር ዳር ዩንቨርስቲ የማማከርና ሙያዊ እገዛ ወደ ስራ ሊገባ ነው ።
ማሽኑ በጥናት ከጣና ሥነ - ምህዳር ተስማሚነት ያለው በመሆኑ ወጤታማ ታምኖበታል በቅርቡ ወደ ሃይቁ ይገባል ለማሽኑ ኦፕሬተሮች የአንድ ወር በቂ ስልጠና ተሰጥቱዋል ሲሉ ኢንጂኔር ሙላት ገልጸዋል። የእነዚህን የሀገር ልጆች ድንቅ ስራ የውጭ ምንዛሬ ያስቀረ በቂ የመለወጫ ዕቃዎችን ፣ጥገና ማከናዎን ያስችላል ስራ ጉዳዩ የሚመለከታችሁ አከላት በሥራቸው ሊበረታቱ ይገባል!!!
{ ተዋቸው ደርሶ }
♨️Gionamharabot @Gionamhara♨️

በወቅታዊ ጉዳዬች ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ❗️
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መስከረም 9 እና 10 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ሕዝባችንን ባጋጠሙት ወቅታዊ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል።
1/ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕዝባችን ላይ የተፈፀመውን የዘር ጥቃት በተመለከተ፦
አብን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ከጳጉሜን 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ማንነትን መሰረት አድርገው የተፈፀሙ ጥቃቶችን በተመለከተ ተጨባጭ መረጃዎችን ሲያሰባስብ ቆይቷል። በዚህም ከ160 በላይ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ እንደተጨፈጨፉ ተገንዝቧል፡፡
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአማራው ሕዝብ ጥንተ እርስቱን ተነጥቆ፣ ሰብዓዊና ዜግነታዊ መብቱ ተገፎ ለሦስት አሰርት ዓመታት ለዝርፊያ፣ ለመፈናቀል እና ለተደጋጋሚ የዘር ፍጅት የተጋለጠበት ነው፡፡ በተለይም ‹‹ለውጥ›› እየተባለ በሚጠራው ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ በክልሉ ውስጥ ባለው የአማራ ሕዝብ ላይ የሚደረገው የዘር ማፅዳትና ሰብዓዊ ጥቃት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡
ንቅናቄያችን ልክ ከሰኔ 22 እስከ 24 2012 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአማራው ሕዝብ ላይ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ እንደገለገፀው ሁሉ በቤንሻንጉል ክልል የተፈፀመው ጥቃት ተራ የማኅበረሰቦች ግጭት ወይም የሽፍቶች ድርጊት ውጤት ሳይሆን በአማራ-ጠል ትርክት ላይ የተመሰረተ፣ ስልታዊ የሆነ እና በመንግሥታዊ መዋቅር ጭምር የተደገፈ የሽብርና የዘር ማጥፋት ድርጊት መሆኑን ያምናል፡፡
በዚህ አሰቃቂ ጥቃት የትኅነግ ተቀጥላ የሆኑ በተለያዩ ደረጃዎች የሚገኙ የቤንሻንጉል ክልል መንግስት ኃላፊዎችን ጨምሮ የአማራ ሕዝብንና የአገሪቱን ሰላም ለማሳጣት የሚታትሩ ባዕዳንና ውስጣዊ ኃይሎች ያሰማሯቸው የሽብር ቡድኖች እጃቸው እንዳለበት አብን ያምናል።
የጥቃቱ ፈፃሚዎች ለተከታታይ ቀናት ሕዝባችንን(አማራ/አገው) በማንነታቸው እየመረጡ በአካባቢው ባሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በኃይል አሰባስበው ለጅምላ ጭፍጨፋ ሲያዘጋጁ የክልሉ መንግሥት መረጃ እና ጥሪ እየቀረበለት ባለመድረሱ፤ የፌዴራል መንግሥቱም ባለው የደኅንነት መረጃ ተመርኩዞ ጥቃቱን ለመከላከል ፈጥኖ እርምጃ ባለመውሰዱ ተጠያቂ መሆን እንዳለባቸው አብን በጥብቅ ያምናል፡፡
አብን በሕዝባችን ላይ ከእንግዲህ ማናቸውንም አይነት ማንነቱን መሰረት አድርገው የሚፈፀሙ ጥቃቶች ሊታገስ የማይችልበት ደረጃ መድረሱን እየገለፀ ለችግሩ አስቸኳይ መፍትኄ ካልተበጀለት ጉዳዩ ከአማራው አልፎ ታላቅ ብሔራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል በመገንዘብ፦
ሀ. መሳሪያ የታጠቁ ገዳዮችን በመደገፍና እንዳላዩ በማለፍ ለጥቃቱ መዋቅራዊ ከለላ የሰጡና በቀጥታም ሆነ በእጅ አዙር የዘር ማጥፋቱ ተባባሪ የሆኑ የክልሉ ባለሥልጣናት በአስቸኳይ በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ፤
ለ. በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚኖረው ሕዝባችን አስተማማኝ የደኅንነት ዋስትና እንዲሰጥ፣ በየአካባቢያቸው የፖሊስና የደኅንነት መዋቅሮች ውስጥ የመሳተፍ መብታቸው እንዲከበር፣ በማኅበረሰብም ደረጃ ደኅንነታቸውን የሚያስጠብቁበት አስቸኳይ መፍትኄ እንዲፈለግ፤
ሐ. የፌደራል መንግሥቱና ገዥው ብልፅግና ፓርቲ በአማራው ሕዝብ ላይ በሚፈፀሙ የዘር ጥቃቶች ላይ የያዘውን ዳተኝነት እንዲያቆምና ችግሩን ለመከላከልና ከመሰረቱ ለመቅረፍ ተጨባጭ እርምጃ እንዲወስድ፤
መ. የአማራ ብልፅግና ፓርቲና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአማራ ሕዝብ ላይ በሦሥት ወራት ውስጥ ብቻ ሁለት እጅግ አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ድርጊቶች ሲፈፀሙ ወንጀሉን በስሙ ከመጥራት ጀምሮ ለችግሩ ዘላቂ መፍትኄ በመፈለግ ረገድ ያሳየው አቅም እና ፍላጎት ከደረጃ በታች መሆኑና ከእንግዲህም ለችግሩ ዘላቂ መፍትኄ ከዚህ አካል ሊመጣ እንደማይችል ሕዝባችን በግልፅ እንዲገነዘበው፤
ሠ. ሕዝባችን በተከታታይ ለዘር ማጥፋት እና ዘር ማፅዳት ጥቃቶች የተጋለጠበት የቤንሻንጉል ክልል አማራው ፍጹም ሥነ-ሕዝባዊ አብላጫ እያለው ፖለቲካዊ ውክልና በማጣቱ የተነሳ በመሆኑ ችግሩን በዘላቂነት ለማስወገድ የክልሉ መዋቅር የነዋሪዎቹን መብቶች በሚያረጋግጥ ሁኔታ እንዲከለስ ድርጅታችን አብን ያሳስባል፡፡
2/ በአማራ ክልል የደረሰውን በጎርፍ የመጥለቅለቅ አደጋ በተመለከተ፦
በአማራ ክልል በዘንድሮ ክረምት ዝናብ ምክንያት በተፈጠሩ የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋዎች በአጠቃላይ በ6 ዞኖች በሚገኙ 36 ወረዳዎች ውስጥ ባሉ 164 ቀበሌዎች በተለያዩ ደረጃዎች የሚገለፁ ጉዳቶች እንዳደረሱ ይታወቃል፡፡
በተለይ ደግሞ በማዕከላዊ ጎንደር በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ፣ እንዲሁም በደቡብ ጎንደር በሊቦከምከም፣ ደራና ፎገራ ወረዳዎች በከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ በመጠቃታቸው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወገኖች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያዎች ይገኛሉ፡፡
አብን እነዚህ በጎርፍና በመጥለቅለቅ የተፈናቀሉ ወገኖች በአስቸኳይ የእለት እርዳታ እንዲያገኙ የበኩሉን አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ እየገለፀ፤ በመላው ዓለም የሚገኙ የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች፣ መላው የአማራ ሕዝብና ኢትዮጵያውያን ወገኖች ለድጋፍ እጃቸውን እንዲዘረጉ ይጠይቃል፡፡
በጎርፉ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ሊነሱ በሚችሉ የወባ እና ሌሎች ውኃ ወለድ በሽታዎች ሕዝቡ እንዳይጋለጥ ጥንቃቄ እንዲደረግ ይጠይቃል፡፡
ተጎጂዎች ሰብሎቻቸው እና ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው በመሆኑ አፋጣኝ ድጋፍ እና የመልሶ ማቋቋም ተግባራት እንዲከናወኑ፣ ለመጪው ዘመንም የሚያስፈልጋቸውን ሁለገብ እርዳታ የማዘጋጀት ስራ እንዲሁም ለዘለቄታው በየዓመቱ የክረምት ወቅት ሊከሰቱ ከሚችሉ ተመሳሳይ አደጋዎች ለመጠበቅ ዘላቂ መፍትኄ እንዲፈለግ ይጠይቃል፡፡
በመጨረሻም በአማራ ሕዝብ ታላቅ መስዋዕትነት የተገኘው ለውጥ አቅጣጫውን በመሳቱ በሕዝባችን ላይ ሥርዓት እና መዋቅር ሰራሽ ጥቃቶቹ ስጋት ደቅነውበት እንደቀጠሉ አብን ይገነዘባል፡፡
እጅግ ራስ ወዳድ በሆነው ሰፊ የፖለቲካ ውቅር ውስጥ ጨካኞች እና ያልተገሩ ስብስቦች በአማራው ላይ ጥቃታቸውን ባስቀጠሉበት አግባብ፣ ለኩርፊያቸው እና ለደም ጥማታቸው አማራ ቋሚ ግብር ወይም ማስያዥያ የሚሆንበት የፖለቲካ ድባብ በትግላችን መገፈፍ ይኖርበታል።
በተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ውስጥ ያሉ ተዋናዮችንና በቸልተኝነትና በሴራ ተባባሪ የሆኑ አካላትን ጭምር ለማጋለጥ እና በኃላፊነት እንዲጠየቁ ለማድረግ አብን እንደሚሰራ በአፅንኦት ለማስገንዘብ ይወዳል፡፡
በመጨረሻም አብን በቤንሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች በአሰቃቂ ሁኔታ የዘር ጭፍጨፋ ወንጀል ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን ለመግለፅ ለመላው የአማራ ሕዝብና ለሕዝባችን ወዳጆች ከነገ ሰኞ መስከረም 11 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀናት በምናደርገው ጥቁር የመልበስ እና ተያያዥ የሐዘን መግለጫ ሥርዓቶች እንዲካፈሉ አብን የአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!
መስከረም 9 ቀን 2013 ዓ.ም
አዲስ አበባ ፣ ሸዋ ፣ ኢትዮጵያ!
♨️@Gionamhara @Gionamharabot♨️

በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ በግፍ የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር
1. ይበሉ ጌታሁን ዕድሜ 35
2. ጥላሁን አበበ ዕድሜ 16
3. መኩሪያው አበበ ዕድሜ 20
4. በቀለ አየነ ዕድሜ 35
5. አለሚቱ በሪሁን ዕድሜ 25
6. ሂወት በቀለ ዕድሜ 7
7. ካሰች በቀለ ዕድሜ 17
8. ንጉሴ በሪሁን ዕድ35
9. ሀብታሙ ዕድ 30
10. አደራው ዕድሜ 25
11. አገኘሁ ጌታሁን ዕድሜ 30
12. ደረጀ አገኘሁ ዕድ 10
13. የወርቃየሁ ተፈራ ዕድሜ 35
14. ይታይሽ ምህረት ዕድሜ 30
15. ዮሀንስ ወርቃዩሁ ዕድሜ 7
16. ግዛቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3
17. ቻላቸው ወርቃየሁ እድሜ 3
18. ዘ መን ወርቃየሁ እድሜ 6
19. የሰራሽ ገሰሰ ቤተሰብ ዕድሜ 35
20. በልስቲ ስጦታው ዕድሜ 17
21. እየሩስ ስጦታው ዕድሜ 15
22. አየነው ስጦታው ዕድሜ 13
23. ንጉሴ ስጦታው ዕድሜ 25
24. ባቢ ላቀ ዕድሜ 20
25. ካሳሁን አማረ ዕድሜ 19
26. ቢሻው በላይ ዕድሜ 40
27. ብርቱካን አሰፍ ዕድሜ 30
28. ታየ ቢሻው ዕድሜ 15
29. ጊወርጊስ ቢሻው ዕድሜ 13
30. ባንቺአምላክ ቢሻው ዕድሜ 7
31. ሚጣ ቢሻው ዕድሜ 3 ፆታ
32. መኮ ነን ሽታሁን ዕድሜ 30
33. ፈንታነሽ ፈቃዱ ዕድሜ 25
34. ጉዳይ አለማየሁ ዕድሜ 22
35. ትግስት መኮነን ዕድሜ 4
36. ሀብተማርያም መኮነን ዕ ድሜ 1
37. ሆይበል አለምነህ ዕድሜ 20
38. እግዚዪሩ አለማየሁ ዕድሜ 16
39. አበበ እንዳላማው ዕድሜ 30
40. አበባየሁ አሰፈራው ዕድሜ 20
41. ቤዛዊት አበበ ዕድሜ 10
42. ዳኛቸው ዘውዱ ዕድሜ 16
43. ጠጅቱ ታደስ ዕድሜ 20
44. ገብረህይወት ብርሀኑ ዕድሜ 35
45. ባንቻለም ግርማው ዕድሜ 20
46. ደምለው ጌታ ዕድሜ 30
47. ዝኑ ደምስ ሚስት ዕድሜ 22
48. ስንታየሁ ደምለው ዕድሜ 10
49. አልማዝ ደምለው ዕድሜ 1
50. ፈንታነሽ ምህረት ዕድሜ 36
51. ጥላሁን ጤና አገኝ ዕድሜ 24
52. ሀብታሙ ደሳለኝ ዕድሜ 34
53. አለሚቱ ዕድሜ 20
54. ሚጣ ሀብታሙ ዕድሜ 6
55. አበበ ቦጋለ ዕድሜ 26
56. አሸብር ከበደ ዕድሜ 25
57. የውቤ ከበደ ዕድሜ 34
58. ማስተዋል ነገሰ ዕድሜ 21
59. አበበ አጥናፉ ዕድሜ 32
60. አለምነሽ ሚካኤል ዕድሜ 25
61. አቢ አበበ ዕድሜ 1
62. ውብነሽ ዕድሜ 23
63. ሚጣ አስረስ ዕድሜ 7
64. ሙላት ቦጋለ ዕድሜ 33
65. አዳነች ዕድሜ 21
66. አለነ ቦጋለ ዕድሜ 25
67. አበበ ጌታቸው ዕድሜ 36
68. ትግስት ዕድሜ 20
69. ፀጋዬ አበበ ዕድሜ 3
70. ብርቱካን አበበ
71. ላቀች አይናለም ዕድ30
72. ይበሉሽ ወርቅነህ ዕድሜ 7
73. የአቢዎት አዲሱ ዕድሜ 40
74. ይነበብ ታከለ ዕድሜ 17
75. አዳሙ ታከለ ዕድሜ 15
76. ሀብለወርቅ ታከለ ዕድሜ 13
77. ማንጠግቦሽ አለሙ ዕድሜ 36
78. ፈንታነሽ አገኘሁ ዕድሜ 16
79. ቢተው እንዳላማው ዕድሜ 29
80. መምህር ንብረት ጋንቲ ዕድሜ 30
81. እናት (የመምህር ንጋት ሚስት)
ከላይ በዝርዝር የተቀመጡት አጠቃላይ በግፍ አማራ/አገው በመሆናቸው በማንነታቸው በኤጳር ቀበሌ ብቻ በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ናቸው ። በሌሎች ቀበሌዎች በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ቁጥር ከዚህ በላይ ሲሆን ገና የማሰባሰብ እና የማጣራት ስራ በመሰራት ላይ ይገኛል ።
♨@Gionamhara @Gionamharabot♨

የስራ ማስታወቂያ❗
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በተገለፀው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መተከል❗
ቡለን ወረዳ ላይ ፀሀይ ንብረት የተባለ አምስት ቤተሰቦች የተገደሉበት ግለሰብ ስለጉዳዩ መረጃ እየሰጠህ ነው በሚል ታስሯል !

#የቅጥር_ማስታወቂያ❗
በቅርቡ ስራውን የሚጀምረው የኢትዮጵያን የምግብ ዘይት ፍላጎት ይሸፍናል የተባለው ንብረትነቱ የአቶ በላይነህ ክንዴ የሆነው የቡሬ ዘይት ፋብሪካ ከ1400 በላይ የተለያዩ ሙያ ያላቸውን ሰራተኞች መቅጠር ይፈልጋል። ሙሉ መረጃውን ይዘን እንቀርባለን፡፡
#ሼር አድርጓቸው!
@Gionamhara @Gionamharabot♨

#የቅጥር_ማስታወቂያ❗️
ከ1400 በላይ ስራ ፈላጊዎችን ንብረትነቱ የአቶ በላይነህ ክንዴ የሆነው የቡሬ ዘይት ፋብሪካ ከ1400 በላይ የተለያዩ ሙያ ያላቸውን ሰራተኞች መቅጠር ይፈልጋል።
አልነበብ ላላችሁን በፌስቡክ ገፃችን ብትገቡ በጥራት ታገኙታላችሁ። ግቡና አንብቡት! 👇
https://www.facebook.com/1040410319479690/posts/1472023296318388/?app=fbl
#ሼር አድርጓቸው!
♨️@Gionamhara @Gionamhara♨️

ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ ልታስተምር ነው❗
ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ ልታስተምር እንደሆነ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ትምህርቱ መሰጠት የጀመረበትን ይፋዊ የመክፈቻ ስነ ስርዓት የተመለከተ መረጃን በማህበራዊ ገጹ ያጋራው ኤምባሲው ትምህርቱ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) መሰጠት እንደጀመረ ገልጿል፡፡
በስነ ስርዓቱ የኤምባሲው የሚኒስትር አማካሪ አቶ ሳሙዔል ፍጹም ብርሃን እና የዩኒቨርስቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ጂያን ውንጂን ንግግር አድርገዋል፡፡
ምንጭ፦ ዐል ዐይን
♨@Gionamharabot @Gionamhara♨

#AMHARA❗
በዚህ ሀገር 160 ዜጎች ታርደውበት ዝም በሎ የሚያድር መሪ አለ። የታረዱት አማራ ከሆኑ ብቻ ነው መሪው ዝም የሚለው። ይህ መሪ ሞጣ በወጣቶች ስሜታዊነት መስጅድ ተቃጠለ ብሎ መግለጫ ያወጣ መሪ ነው።
-160 እወክላችሗለሁ ያላቸው ዜጎች ተገድለውበት ስልጣን ላይ ቁጭ ብሎ ዝም የሚለው ያ ባለስልጣን የአማራ ባለስልጣን ከሆነ ብቻ ነው።
-በዚህ ሀገር በአሁኑ ሰዓት ዝቅተኛ ተሰሚነት ያለው አማራ ብቻ ነው። ባለፉት 60 አመታት ምንም የመወሰን መብትና አቅም የሌለው የአማራ ምሁር ብቻ ነው።
- በዚህ ሀገር ሀገር ያድናል እየተባለ የሚወራለትና የሚጠበቅ ግን እራሱን ማዳን ያልቻለ ህዝብና መሪ አማራ ነው።
-ባለፉት 60 አመታት ባለፈ ታሪክ ሲኮፈስ ታሪክ ያልሰራው ቢሰራም ያለተመዘገበለት አማራ ነው።
-ባለፉት 60 አመታት በዚህ ሀገር የተገደለው ህዝብ ቢቆጠር ከ80 % በላዩ አማራ ነው።
-ባለፉት አመታት በትክክል የህዝቡ ቁጥር ስንት እንደሆነ የማይታወቀው ህዝብ አማራ ነው።
-ባለፉት አመታት በመረጠው መሪ ያልተመራ በሀገሩ ባይታር የሆነ አማራ ነው።
-ባለፉት አመታት ከፍተኛ የመቀንጨር አደጋ የገጠመውና ከፍተኛ ድህነት ውስጥ የገባው አማራ ነው። ከመቀንጨር እንዲወጣ በዓለም እቅድ የተያዘለት ይህ ህዝብ ነው።
-ባለፉት አመታት አዲስ ፓርቲ በስሙ ቢቋቋምም ከተራ ንትርክ... ከአጉል ጉራና ከአሽከርነት ያልተላቀቀ የሆነበት የአማራ ህዝብ ነው።
በቀጣይ የብሔር ብሔረሰቦች ጥምር ጦር የሚዘምትበት...የሚወጋው (የጓደኛየ ሀሳብ ነው) ህዝብ ቢኖር አማራ ብቻ ነው።
ጋዜጠኛ በቃል አላምረው

እምቦጭን ከነአካቴው የሚያጠፋ መድሐኒት መገኘቱ ተገለፀ❗️
የእምቦጭን አረም በሀገር በቀል እውቀት በመታገዝ ከነአካቴው ለማጥፋት የሚያስችል ፀረ-እምቦጭ መድሐኒት መገኘቱን የኢትዮጵያ ሊቃውንትና ምሁራን ማህበር ዛሬ በሰጠው መግለጫ አብስሯል።
ይሄ በፈሳሽ መልክ የተዘጋጀ ፀረ እምቦጭ መድሐኒት በተረጨ በ 24 ሰአታት ውስጥ የአምቦጭ አረምን ለማክሰም ይችላል የተባለ ሲሆን በ 30 ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ያስወግደዋል ተብሏል።
መድሐኒቱ የተገኘው ስለ ዕፅዋት ከሚመራመረው ዕፀ ሕይወት የዕፅዋት ጥናትና ምርምር ማዕከል መሆኑን መግለጫውን የሰጠው የኢትዮጵያ ሊቃውንትና ምሁራን ማህበር ያስታወቀ ሲሆን መድሐኒቱን ወደ ተግባር አስገብቶ እምቦጭን በቀጣይ 3 አመታት ለማስወገድ ሕጋዊ ስምምነት ማድረጉን ገልጿል።
ፀረ እምቦጭ ዕፅዋቱን ያገኘው ማዕከል መስራች መሪ ጌታ በላይ አዳሙ ዕውቀቱን የቀሰሙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ስር ከሚገኙ ጠበብት ሊቃውንት መሆኑን በዕለቱ ተናግረዋል።
ፀረ እምቦጭ መድሐኒቱ ኦርጋኒክ በመሆኑ በሰው ላይም በስነ ፍጥረት ላይም ምንም አይነት የቀጥታም ሆነ የጎንዮሽ ጉዳት አያስከትልም ብለዋል።
አረሙ ከዚህ በላይ ሳይስፋፋ በተፈለገው ፍጥነት ወደ ትግበራ ለመግባት ይረዳን ዘንድ ለምናደርጋቸው አውደ ጥናቶችና ተያያዥ ተግባራት በተለይ የመንግስት አካላትና የግል ባላሀብቶች እንዲሁም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የራሱን አስተዋፅኦ በማድረግ ከጎናችን እንዲቆም ጥሪ እናስተላልፋለን ሲል ማህበሩ መልዕክቱን አስተላልፏል።
ጣና ሀይቅ 3 ሺህ 672 ኪሎ ሜትር ስፋት የነበረው ሲሆን ወደ 3 ሺህ ኪ.ሜ ወርዷል። በእምቦጭ ምክንያት፤ የሀዋሳና የዝዋይ ሀይቅ ተደምሮ የሚያክለው የሀይቁ ክፍል ወይም 125 ሺህ 579 የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳዎችን የሚያክል የቦታ ስፋት ወደ የብስነት መቀየሩን መረጃዎች ያሳያሉ።
[ ሔኖክ አስራት ]

አሳፋሪው ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ ብይን አስተላለፈ!
የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር ተፈትተው ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ ትዕዛዙን የሰጠው ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 12 ከሰዓት በነበረው የችሎት ውሎው ነው።
ፍርድ ቤቱ አቶ ልደቱ የተከሰሱበትን ጉዳይ ለመመልከት ለመስከረም 20 ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን የዛሬውን የችሎት ውሎ የተከታተሉት የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዝዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ለ "ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ተናግረዋል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

የሱዳን ባለሀብቶች ልዑክ ጎንደር ገባ❗️
ከሱዳን የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ 22 አባላትን የያዘ የባለሀብቶች ልዑክ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጎንደር ገብቷል፤ በከተማ አስተዳደሩም ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ባለሀብቶቹ በሱዳን በግሉ የኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩና በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው ናቸው ተብሏል፡፡
ባለሀብቶቹ በቱሪዝምና አምራች ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት የሚያስችላቸውን ግብዓት ለማወቅ ወደ ጎንደር መግባታቸው ታውቋል፤ በቅርቡ በተጀመረው “ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክት የተያዙ ቦታዎችን ይጎበኛሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡
በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ እንደተናገሩት ባለሀብቶቹ የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክንና የጎርጎራ አካባቢዎችን ይጎበኛሉ፡፡ በቀጣይ ቀናት በሚኖራቸው ቆይታ በደቡብ፣ በአፋርና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችንና የልማት ቦታዎች ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡
ባለሀብቶቹ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ለተደረገላቸው አቀባበል ምሥጋና አቅርበዋል፡፡ በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሙሉቀን አዳነ (ዶክተር)፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ተሾመ አግማስና ሌሎች የክልልና ከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
(አብመድ)

በድጋሚ እናስታውሳችሁ❗️
1487 ክፍት የስራ ቦታ በዜሮ ዓመት አና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች❗️
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0 YEAR
📌 የትምህርት ደረጃ 10+3 10+4┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Trainee Operator/ Technician/ Electrician/ Machinist/ Welders/ Auto Mechanic/Motor winders
📌 ብዛት: 43
📌 የስራ ልምድ: 0 year
📌 የትምህርት ደረጃ: 10+3/10+4 Natural Science/Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Mechanic, Junior Electrician
📌 ብዛት: 9
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Engineering/Related field
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Operator
📌 ብዛት: 54

✅ Junior Chemist
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Chemistry
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Biologist
📌 ብዛት: 2
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Biology
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Medical Laboratory Technician
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Medical
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sales Persons & customs Clearing Junior Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Purchasers & customs Clearing Junior Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sales Persons regional/local Junior Expert

📌 የ ስራ ቦታ: ቡሬ ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Purchasers Local Junior Expert

✅ Marketing & Promotion Junior Expert
📌 ብዛት: 4

✅ Marketing Research expert

✅ Marketing and customer handling expert

📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝበት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Junior Accountant
📌 ብዛት: 12
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/BA/10+3/10+4 Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Plan & Programming Service Junior Expert

�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Legal Service Junior Expert
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: LLB/10+3/10+4 Law
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Audit Service Junior Expert
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BA/10+3/10+4 Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ IT & CCTV Camera Service Junior Expert
📌 ብዛት: 1
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BSc/10+3/10+4 Natural Science/Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Liaisons Offices Junior Expert

✅ Personnel Administration Expert
📌 ብዛት: 6
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BA/10+3/10+4 Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Receptionist
📌 ብዛት: 2
📌 የስራ ልምድ: 0/2
📌 የትምህርት ደረጃ: BA/Diploma Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Foreign Sales Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ General Accounts Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Finance/Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Liaisons Offices Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Engineering/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌
t.me/Gionamhara

Telegram
Gion Amhara
▫ማንኛውንም ጥቆማ ለመስጠት:-➛ @HaimonAb
የቀጠለ....❗️
✅ IT & CCTV Camera Service Coordinator
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Plan & Programming Service Coordinator
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Engineering/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Biological Lab Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Biology
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Compliance System Division Head

✅ Research & Development Division Head

✅ IT, Plan & Programming Service Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Physico Chemical Lab Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Chemistry/Chemical Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Utility Division Head

✅ Waste Water Treatment Division Head

✅ Garage Auto workshop Division head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Mechanical maintenance Division Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Carton and Packaging materials Production Division head

✅ Audit Service Head

✅ Legal Service Head
📌 የስራ ልምድ: 8/10
📌 የትምህርት ደረጃ: LLB/LLM Law
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sesame Hulling And Tahina Production Division Head

✅ Sesame Cleaning Plant Production Division Head

✅ Margarine and Shortening Production Division head

✅ PET and HDPE bottles Production Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12

✅ General Services (Campus & Building, Health & Safety) Department Head

✅ Human Resource & Administration Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Quality Assurance Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Filling and Packaging Production Department Head

✅ Sunflower and Soybean Refinery Production Department Head

📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Palm Olien Refinery Production Department Head

T.me/Gionamhara

የቀጠለ........❗️
✅ Logistic & Supply Department Head
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc/BA Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Marketing & Sales Department Head
📌 የስራ ልምድ: 12/14
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/MA/BA/BSc Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Finance & Accounting Department Head
📌 የስራ ልምድ: 12/14
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MA/BA Finance/ Accounting
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
�┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Soap industry Manager
📌 የስራ ልምድ: 10/12
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Sesame Processing Industry Manager

✅ Technic & Maintenance Manager
📌 የስራ ልምድ: 12/14
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/BSc Engineering
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy CEO Service Operation
📌 የስራ ልምድ: 14/16
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/MA (BSc/BA ) Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy CEO Service Commercial

•┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy CEO Production & Technic
📌 የስራ ልምድ: 14/16
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc (BSc/BA ) Engineering/Natural Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ Deputy Chief Executive Officer
📌 የስራ ልምድ: 16/18
📌 የትምህርት ደረጃ: MBA/MSc/MA/ (BSc/BA ) Natural/Social Science
📌 የ ስራ ቦታ: ፋብሪካው በሚገኝብት ቡሬ
📌 ┈┈┈┈┈┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈┈┈┈┈┈
✅ተጨማሪ 123 ክፍት የ ስራ ቦታዎች ከ Belayneh Kindie Business Group ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
~~~~~
በመሆኑም በሰንጠረዡ ለተመለከቱት ክፍት የስራ ቦታዎች ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድረን ለመቅጠር ስለምንፈልግ አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ማስረጃችሁን በሚከተለወ መልኩ ማቅረብ ትችላላችሁ፡-
🔥የማመልከቻ ጊዜ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/15/20 የሥራ ቀናት
🔥ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ጊዜ ውጭ እና ከአንድ ጊዜ በላይ የሚላኩ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም
🔥የማመልክቻ ቦታ፡-
ቡሬ እና አካባቢው ለሚገኙ አመልካቾች ፋብሪካው ጊቢ በአካል በመቅረብ፣ ወይም
ባህር ዳር እና አካባቢው ባህርዳር በተለምዶ ሚድሮክ እየተባለ በሚጠራው ቀበሌ 14 በሚገኘው ጮልፊት ሕንፃ ላይ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ፣
ሌሎች፡-
በኢሜይል አድራሻችን፡ phibelarecruitement@gmail.com ወይም
በፖ.ሣ.ቁጥራችን፡ 22110/1000

"ከድጡ ወደ ማጡ ይልሃል ይሄ ነው!"አዳነ ታደሰ፤ የኢዴፓ ፕሬዚደንት❗️
የአቶ ልደቱን የማስፈቻ ትእዛዝ ይዘን የቢሾፍቱ ከተማ መምሪያ የተገኘነው በጠዋት ነበር። ማስፈቻውን ይዘን መርማሪውን ስናናግረው አስደንጋጭ መልስ መለሰልን። አቶ ልደቱ እኛ ጋር ያለው በአደራ ነው ስለዚህ እሱን የመፍታት ስልጣን የለኝም። አዳማ ምስራቅ ሸዋ ፍትህ ቢሮ ሂዱና ይፈታ ብለው ፓራፍ ያድርጉበት አሉን።
ነገሩ ስላልጣመን ይሄን ማለታችሁን በደብዳቤ ግለፁና ስጡን ስንል ይሄ የተለመደ አሰራር ነው አቶ ልደቱ ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም በአደራ ተቀምጠዋል በሚል ጥያቄያችንን ውድቅ አደረገብን። እኛም ወደ አዳማ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ ዘንድ ቀርበን ጉዳዩን አስረዳን። ከፍርድ ቤት በላይ አይደለንም። ትእዛዙ የተፃፈለት አካል ነው ትእዛዙን መፈፀም ያለበት ብለው እየሳቁ ሸኙን። እያዘንን ወደ ቢሾፍቱ መምሪያ ተመልሰን የተባልነውን ለመምሪያ ሃላፊውን ነገርነው።
ሃላፊው ለምን ሄዳችሁ መሄድ አልነበረባችሁም ካለ በዃላ ከኛ አቅም በላይ ነው የሚመለከታቸው አካላት እየመጡ ነው ከሰአት ተነጋግረን እንወስናለን አለን። የተገላቢጦሽ አህያ ወደ ሊጥ ውሻ ወደ ግጦሽ ይሉሃል። ለማንኛውም ለአቃቢ ህግ ይግባኝ የመጠየቂያ ግዜ አየተጠበቀ እንደሆነ ከሞላ ጎደል ገምተናል። ፍትህን ደጋግመው እየሰቀሏት ነው።
♨️ @Gionamharabot @Gionamhara♨️