ስምንተኛው ሺ ማለት ይሄን ይሄን እያዩ ነው። ቲክቶክ ላይ atif_አቲፍ የተባለው ወጣት የሚጥይቃቸው ጥያቄዎችና ምላሾች እጅግ አደገኛና አስደንጋጭ ነው ለትውልዱ ። የልጁ ተግባሩን ማቆም አለበት ። ቆይ ወላጅስ እንዴት እንዴት አድርጎ ቢያሳድጋቸው ነው የፈጣሪ ያለህ 😭
🤬16❤13🤣5🤪4🙏3🥱3🍌3🤝2👎1
Ghion Maleda
በእድሜ የምትበልጥን ሴት ማግባት ጥሩ ነው ወይስ አይደለም? ድሬደዋ ተወልዳ በአሁን ሰአት በአሜሪካ ኒውዮርክ ነዋሪ የሆነችው ሮዛ በሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ ሆናለች። ከላይ በቪዲዮ እንደምትመለከቱት ከፍቅረኛዋ ጋር ሆና የምትለቃቸው ቪዲዮዎች ብዙ አስተያየቶችን እያስተናገደ ቢሆንም ሁለቱ ጥንዶች ግን ሳይከፉ በቀልድ መልክ ምላሽ እየሰጡበት ነው። ድሬዳዋ የተወለደችው ሮዛ ህይወትን ቀለል አድርጋ የምትኖር…
#Update
በእድሜ ከ20 አመታት በላይ የምትበልጥን ሴት ማግባት መጨረሻው ይሄ ይሆን ?
ድሬደዋ ተወልዳ በአሁን ሰአት በአሜሪካ ኒውዮርክ ነዋሪ የሆነችው የ56 አመቷ ሮዛ በ30ዎቹ መጀመሪያ የሆነ ወጣት በማግባት በሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ መሆኗን ከወረቶች በፊት አጋርተናችሁ ነበር ።
ከላይ በቪዲዮ እንደምትመለከቱት ከፍቅረኛዋ ጋር ሆና የምትለቃቸው ቪዲዮዎች ብዙ አስተያየቶችን እያስተናገደ ቢሆንም ሁለቱ ጥንዶች ግን ሳይከፉ በቀልድ መልክ ምላሽ እየሰጡበት ነበር።
ድሬዳዋ የተወለደችው ሮዛ ህይወትን ቀለል አድርጋ የምትኖር ሰው እንደሆነች ወዳጆቿ ይናገራሉ። ከወራቶች በኋላ በቪዲዮ እንደመትመለከቱት በእንባ ተሞልታ በተሰበረ ልብ መለያየታቸው አብስራልች
አሁን አሁን ወጣቱ በእድሜ የምትበልጠውን ሴት እያገባ ይገኛል። አንዳንዱ ፍቅር ካለ እድሜ ችግር የለውም ይላል ልላዉ ደግሞ ይተቻል። እስኪ ሃሳብ ስጡበት?
ግዮን ማለዳ
@GhionMaleda

❤40🤣36💔13🤪9😭7👍5🥱4👻2🤬1
ሴት መስሎ በመቅረብ ስርቆት ለመፈጸም ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።
10/11/2018ዓ/ም | በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ሴት መስሎ በመቅረብ ህብረተሰቡን ለመሸወድ እና የተለያየ ስርቆት ለመፈጸም ሲንቀሳቀስ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ።
ግለሰቡ በቁጥጥር ስር ሊውል የቻለው በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር በሜጦማ ቀበሌ ልዩ ስሙ መምህራን መንደር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑ ታውቋል።
አቡሽ የተባለውና የትውልድ ስፍራው በምዕራብ ባደዋቾ ቆቶ ቀበሌ የሆነው ይህ ግለሰብ ወንድነቱን በመደበቅ ራሱን ሙሉ በሙሉ ወደ ሴትነት በመለወጥ ህዝብን ሲያታልል እንደነበር ተገልጿል።
ግለሰቡ የወንጀል ዓላማውን ለማሳካት የሴት ቀሚስ ፣ ሰው ሰራሽ ፀጉር (ዊግ) እና የሴት ጡት መያዣ በመጠቀም ራሱን በመለወጥ ስርቆት ለመፈጸም ሲንቀሳቀስ ነበር።
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ም/ኢ/ር አድማሱ ሱሎሮ እንደገለጹት ግለሰቡ በተደረገበት የህዝብ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ሊውል የቻለ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ጥልቀት ያለው ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል።
Via፦ ሺንሽቾ መንግስት ኮሙኒኬሽን

❤13🤣8🤪8👍3🥱2🤬1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰርፕራይዝ አድራጊ ወጣቶች አሳዛኝ የወጣት ምት ለቅሶ ላይ በመገኝት የሟች ፍቅረኛ የላከችውን ሰርፕራይዝ ለቤተሰቡ አስረከቡ !
እኒሁ ከላይ በቪዲዮ የምትመለከቷቸው ሰርፕራይዝ አድራጊ የሆኑ እንስቶች በወላይታ ሶዶ ከተማ እንደሚገኙ በሚጠቅስ አንድ ደንበኛቸው ከአረብ ሀገር እንደምትኖር በመጠቀስ ፍቅረኛዋ እንደሞተና ለሟች ወይም ለሟች ቤተሰቦች ከፍቅረኛው ነው የተላከ በማለት ሰርፕራይዝ አደርጉልኝ ትላቸዋለች ።
እኒሁ ሰርፕራይዝ አድራጊ ወጣቶችም አሳዛኝ የወጣት ምት ለቅሶ ላይ በመገኝት ሰው በሙሉ አሳዝኖ ባለበት ሰዓት ለቅሶው ላይ እያለቀሱ በመግባት የዴሊቨርያቸውን ስም ገልጸው እያለቀሱ ወደ ለቅሶው ቤት ሲገቡ እና ሰውን ሲያላቅሱ እና ሌሎችንም ነገሮች ሲያደርጉ ከላይ በቪዲዮ ይታያሉ ።
ወጣቶች ለስራ ያላቸው ፍላጎት አለማድነቅ አይቻልም ነገር ግን የማህበረሰብ ወግ ባህል ልማድ የማክበር ግዴታ አለባቸው ። ሰርፕራይዝ ለደስታ ሲሆን እንጂ ለለቅሶ ታይቶ ተሰምቶም አይታወቅም ለሟች ወይም የሟች ቤተሰቦች የምን ሰርፕራይዝ ነው የሚደረገው!?
ምን አይነት ነገር ነው አልተግባብቶም የሆነ ዘመን ላይ ነው ያለነው ግን ?ሰርፕራይዝ ለደስታ ነው እንጂ ለሀዘን ይደረጋል ? ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን እስኪ?

❤16😁15💔8😭7🤬4🥱2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ከሌሊቱ 6ሰአት በሚደረገው የሶስተኛ ደረጃ የዓለም ዋን ጭዋታ ፍልሚያ ላይ የትኛው ቡድን እንደሚያሸንፍ ከላይ በቪዲዮ የምትመለከቱት "ሾክ" አስቀድሞ ተናግሯል።
100% የትንበያ ስኬት ያስመዘገበው የዱባዩ አስደናቂ ጭልፊት ‘ሾክ’ (Shawk the Hawk) ግምቱን መስጠት ቀጥሏል።
በዱባይ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በትክክል በመገመት ዝናው የናኘው ይህ አስገራሚ ጭልፊት፣ የጀመረውን አስደናቂ ጉዞ ወደ ፍፃሜው አሳድጓል።
እስካሁን የገመታቸው ጨዋታዎች በሙሉ አንድም ሳይስት በትክክል ደርሰዋል። ግብፅ አውስትራሊያን፣ስፔን ኦስትሪያን፣ሞሮኮ ኔዘርላንድስን፦ስፔን በቤልጂየም ላይ፣እንግሊዝ በኖርዌይ ላይ....
እንዲሁም ፈረንሳይ በሞሮኮ ላይ ድል እንደሚያስመዘግቡ ገምቶ ሶስቱም ልክ እንደተናገረው በትክክል ደርሰዋል!ፈረንሳይ እንግሊዝን በማሸነፍ የዓለም ዋንጫውን በ3ኛነት (የነሐስ ሜዳሊያ) እንደምታጠናቅቅ ተንብዮአል!
ለመሆኑ ይሄ ጭልፊት የ100% ስኬት ታሪኩን ነገስ ያስጠብቅ ይሆን? ወይስ እንግሊዞች የሾክን ግምት ውድቅ ያደርጉታል? የእናንተስ ግምት ምንድነው? ከታች በኮሜንት አጋሩን!
Via፦ Gulf News

❤18🔥2👏2😁1👻1🤪1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አምለሰት ሙጨ በፈጠረሽ ፖድካስት ይቅርብሽ ከላይ ቪዲዮ ላይ እንደምታዩት
ያሲኖ ፦ ሲክስ ፓክ አለኝ !
አምለሰት ፦ ስፖርት ሰርተህ ነው እርቦህ ?
ያሲኖ ፦ ሲክስ ፓክ ያለው ሁሉ ረሃብተኛ ነው እንዴ ?
ኸረ በደመነፍስ አትጠይቂ !ቴዲን እንወደዋለን እናከብረዋለን የቴዲን ስም በክፉ አታስነሺ !
ግዮን ማለዳ
@GhionMaleda
ያሲኖ ፦ ሲክስ ፓክ አለኝ !
አምለሰት ፦ ስፖርት ሰርተህ ነው እርቦህ ?
ያሲኖ ፦ ሲክስ ፓክ ያለው ሁሉ ረሃብተኛ ነው እንዴ ?
ኸረ በደመነፍስ አትጠይቂ !ቴዲን እንወደዋለን እናከብረዋለን የቴዲን ስም በክፉ አታስነሺ !
ግዮን ማለዳ
@GhionMaleda
❤13🤣13🥱4🖕4
የ4 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የነፃ ትምህርት ዕድል ተወዳድሮ ያሸነፈው ተማሪ ኃይሌ አዳነ
የ4 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የነፃ ትምህርት ዕድል ተወዳድሮ በማሸነፍ 11 የአሜሪካ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት መቻሉን ያረጋገጠው ተማሪ ኃይሌ አዳነ ትውልድ እና እድገቱ በአሶሳ ከተማ ነው።
የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአሶሳ ከተማ የተከታተለው ተማሪ ኃይሌ፤ ያገኘው ዕድል በዓለም ላይ ለመግባት እጅግ በጣም ከባድ ውድድር የሚጠይቁ እና የዓለምን ታሪክ የቀየሩ ሰዎችን ያፈሩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ናቸው።
ተማሪ ኃይሌ ነፃ የትምህርት ዕድል ካሸነፈባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ማሳቹሴትስ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ፣ ፕሪንስተን ዩኒቨርሲቲ እና ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ፔንስልቬንያ ይገኙበታል።
ከቅዳሜ ማለዳ ፋና 90 ጋር ቆይታ ያደረገው ተማሪ ኃይሌ በራሱ ተነሳሽነት የተለያዩ የኦንላይን አማራጮችን በመጠቀም ዌብዴቨሎፕመንት ይማር እንደነበር ተናግሯል።
የክረምት ወቅትን አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ባለው ጉጉት በአዲስኮደር የኮዲንግ ስልጠና በሀገር ውስጥ፤ ቲኤኤስኤስ እና ዋይዋይኤኤስ የተሰኙ ፕሮግራሞችን ደግሞ በአሜሪካ እና ዚምባቡዌ ተከታትሏል።
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሰመር ካምፕ ስልጠናም በዘርፉ ልምድ ያላቸው መምህራን ከመሰረታዊ ጽንሰ ሀሳብ ጀምሮ እስከ የተለያዩ ደረጃዎችን በማለፍ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂዎችን በግልጽ እና በተግባር ቀስሟል።
ኃይሌ እና ጓደኞቹ ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም የአየር ንብረት ድርቅን የመጪዎቹን 6 ወራት አስቀድሞ በ95 በመቶ ትክክለኛነት ደረጃ መተንበይ የሚችል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴል አበልጽገዋል።
የዌብዴቨሎፕመንት ክህሎቱን ከየአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በማዋሃድ (ethioexam.et) የተሰኘ ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና እንዲዘጋጁ የሚረዳ የትምህርት መተግበሪያ ያበለጸገ ሲሆን፤ መተግበሪያው ከ20 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል፡፡
የ19 ዓመቱ የኃይሌ ታሪክ በሀገራችን ለሚገኙ ተማሪዎች በትጋት ከሰሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ መወዳደርና ማሸነፍ እንደሚችሉ ማረጋገጫ ነው።
ለኮምፒውተር እና ለቴክኖሎጂ ከፍተኛ ፍቅር ያለው ኃይሌ የመጨረሻ ምርጫውን በዓለም ላይ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ቁጥር አንድ በሆነው ማሳቹሴትስ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ በማድረግ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ትምህርቱን ይጀምራል።
በመጪው ሐምሌ ወር ወደ አሜሪካ በመጓዝ መላው ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ይወክላል።Via፦ሄኖክ ለሜ fbc
T.me/GhionMaleda

Telegram
Ghion Maleda
እንኳን ደህና መጡ !
ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @GhionMaleda13
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል👉@GhionMaleda
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/GhionMaleda
ደግና ቅን እንሁን ❤🙏
ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @GhionMaleda13
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል👉@GhionMaleda
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/GhionMaleda
ደግና ቅን እንሁን ❤🙏
❤14👍8👏5🔥2🤝1
ጥቆማ ስጡ!
በትላንትናው እለት በዱባይ ተቀምጠዉ በህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ተሰማርተቸዉ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ ዳውድ ተፈሪ ለገሰ እና ደስታ ተገኝ አበጋዝ የተባሉ ....
ተጠረጣሪዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ ፖሊስ የተቀናጀ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸዉ ይታወቃል።
በቀጣይም በህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ላይ ተሰማረተዉ የሚገኙ ወንጀለኞች ላይ የሚወሰደዉ ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እየገለጽን.....
ማንኛዉም መረጃና ማስረጃ መስጠት የሚፈልግ ተጎጂ ወይም ማንኛዉም ግለሰብ ወደ ቆንስላ ጽ/ቤቱ በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታቸ በተቀመጡ የስልክ ቁጥሮች ጥቆማ እንድትሰጡ እንጠይቃለን።
ስልክ ቁጥር:- +971 4 269 9111
+971 4 269 9162

👍14❤6🤝2🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራ የሚጀምሩበት ሱቅ ይፈልጋሉ ?
ከ29 ካሬ ሜትር ጀምሮ ጥንቅቅ ብሎ የተገነባ
የአዲስ አበባ የንግድ ማዕከል በሆነው ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር፣ ለንግድዎ ወይም ለኢንቨስትመንትዎ የሚሆን እጅግ አትራፊ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል።
💰 የዋጋ ዝርዝር (በካሬ ሜትር)
1ኛ ፎቅ ላይ፦ 300,000 ብር
2ኛ ፎቅ ላይ፦ 250,000 ብር
3ኛ ፎቅ ላይ፦ 200,000 ብር
💳 ምቹ የክፍያ አማራጭ
ቅድመ ክፍያ፦ 40%
2ኛ ክፍያ፦ 30%
3ኛ ክፍያ፦ 30%
ለምን ካዛንቺስ? ከፍተኛ የሰዎች ፍሰት ያለበት፣ አስተማማኝ የገበያ ቀጠና እና የኢንቨስትመንትዎ ዋጋ በየቀኑ የሚጨምርበት ስትራቴጂካዊ ቦታ በመሆኑ!
📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ሳይቱን ይጎብኙ!
እድሉ ሳያመልጥዎት ቀጠሮ ለመያዝ እና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በታማኝነት እና በሃላፊነት እጠብቆታለሁ።
📱 ስልክ፦ 09-11-63-67-90
👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ፦ ካሳሁን አንዷለም
💬 Telegram: @kassu23
🟢 WhatsApp:
https://wa.me/251777636790

👍5❤3🤔1
አንዱን ወንድ ለ3 የገደሉት ሴቶች በእስራት ተቀጡ!
የሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3 ሴቶች በአንድ ሆቴል መኝታ ክፍል ውስጥ አንድን ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለዋል በሚል በቀረበባቸው ክስ እያንዳንዳቸውን የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ቀጣ።
ተከሳሾቹ አማረች በቀላ ዳምጤ፣ ሐና ድጋፌ ዋንድሚናህ እና መስከረም ዳቦቼ ሻላሞ የተባሉ ሲሆን፣ እያንዳንዳቸው በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጥተዋል።
በዐቃቤ ሕግ እንደቀረበው ክስ፣ ተከሳሾቹ በአንድ ሆቴል ውስጥ በመስተንግዶ ሥራ ላይ የነበሩ ሲሆን፣ ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ሌሊት ከ9:00 ሰዓት አካባቢ በሻሸመኔ ከተማ ሀሩፋ ክፍለ ከተማ....
ቡልቻና ወረዳ፣ “ግሮሰሪ ጫቃ” በተባለ ስፍራ ተጎጂው ይናብባብ ታምሩ በተከራየው ክፍል ተኝቶ ባለበት ጊዜ በሩን ከፍተው በመግባት በጋራ ገድለውታል።
በክሱ መሠረት፣ የመጀመሪያዋ ተከሳሽ የተጎጂውን አፍና አፍንጫ በልብሱ በመሸፈን እንዳይተነፍስ አድርጋለች፤ ሁለተኛዋ አንገቱን በእጇ በመጨበጥ አንቆታለች፤ ሦስተኛዋ ደግሞ እጆቹንና እግሮቹን በመያዝ እንዳይንቀሳቀስ በማድረግ በግድያው ተሳትፋለች።
ከግድያው በኋላም የተጎጂውን ንብረት በመፈተሽ ያገኙትን ወስደዋል፤ ማንነቱ እንዳይታወቅም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብተሩ ላይ የነበረውን ፎቶ አውልቀው ስሙንና የሂሳብ ቁጥሩን በማጥፋት ማስረጃ ለማጥፋት ሞክረዋል ተብሏል።
እንዲሁም ተጎጂው ራሱን ያጠፋ እንዲመስል አንገቱንና እግሮቹን በገመድ አስረው፣ በሩን ዘግተው ቦታውን ለቀው መሄዳቸው በክሱ ተገልጿል።
ተከሳሾቹ ክሱ በፍርድ ቤት ከተነበበላቸው በኋላ መብታቸው እንደተገለጸላቸው እና የቀረበባቸውን ክስ ሙሉ በሙሉ መቀበላቸውን ገልጸው፣ ምንም የቅድመ ተቃውሞ አላቀረቡም።
በመጨረሻም የሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተከሳሾቹ እምነትና በቀረበው ማስረጃ መሠረት በከባድ የነፍስ ግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ብሎ በመፍረድ....
ቅጣቱ ለእነሱ ትምህርት እንዲሆንና ለሌሎችም ማስጠንቀቂያ እና ትምህርት እንዲሆን በማለት እያንዳንዳቸውን የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ፈርዶባቸዋል። የሆቴል ምኝታ ክፍሎችን ስትይዙ እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት ይሁን!
Via፦ የሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ ቤት ህዝብ ግኑኝነት
T.me/GhionMaleda
ግዮን ማለዳ
የሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3 ሴቶች በአንድ ሆቴል መኝታ ክፍል ውስጥ አንድን ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለዋል በሚል በቀረበባቸው ክስ እያንዳንዳቸውን የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ቀጣ።
ተከሳሾቹ አማረች በቀላ ዳምጤ፣ ሐና ድጋፌ ዋንድሚናህ እና መስከረም ዳቦቼ ሻላሞ የተባሉ ሲሆን፣ እያንዳንዳቸው በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጥተዋል።
በዐቃቤ ሕግ እንደቀረበው ክስ፣ ተከሳሾቹ በአንድ ሆቴል ውስጥ በመስተንግዶ ሥራ ላይ የነበሩ ሲሆን፣ ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ሌሊት ከ9:00 ሰዓት አካባቢ በሻሸመኔ ከተማ ሀሩፋ ክፍለ ከተማ....
ቡልቻና ወረዳ፣ “ግሮሰሪ ጫቃ” በተባለ ስፍራ ተጎጂው ይናብባብ ታምሩ በተከራየው ክፍል ተኝቶ ባለበት ጊዜ በሩን ከፍተው በመግባት በጋራ ገድለውታል።
በክሱ መሠረት፣ የመጀመሪያዋ ተከሳሽ የተጎጂውን አፍና አፍንጫ በልብሱ በመሸፈን እንዳይተነፍስ አድርጋለች፤ ሁለተኛዋ አንገቱን በእጇ በመጨበጥ አንቆታለች፤ ሦስተኛዋ ደግሞ እጆቹንና እግሮቹን በመያዝ እንዳይንቀሳቀስ በማድረግ በግድያው ተሳትፋለች።
ከግድያው በኋላም የተጎጂውን ንብረት በመፈተሽ ያገኙትን ወስደዋል፤ ማንነቱ እንዳይታወቅም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብተሩ ላይ የነበረውን ፎቶ አውልቀው ስሙንና የሂሳብ ቁጥሩን በማጥፋት ማስረጃ ለማጥፋት ሞክረዋል ተብሏል።
እንዲሁም ተጎጂው ራሱን ያጠፋ እንዲመስል አንገቱንና እግሮቹን በገመድ አስረው፣ በሩን ዘግተው ቦታውን ለቀው መሄዳቸው በክሱ ተገልጿል።
ተከሳሾቹ ክሱ በፍርድ ቤት ከተነበበላቸው በኋላ መብታቸው እንደተገለጸላቸው እና የቀረበባቸውን ክስ ሙሉ በሙሉ መቀበላቸውን ገልጸው፣ ምንም የቅድመ ተቃውሞ አላቀረቡም።
በመጨረሻም የሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተከሳሾቹ እምነትና በቀረበው ማስረጃ መሠረት በከባድ የነፍስ ግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ብሎ በመፍረድ....
ቅጣቱ ለእነሱ ትምህርት እንዲሆንና ለሌሎችም ማስጠንቀቂያ እና ትምህርት እንዲሆን በማለት እያንዳንዳቸውን የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ፈርዶባቸዋል። የሆቴል ምኝታ ክፍሎችን ስትይዙ እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት ይሁን!
Via፦ የሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ ቤት ህዝብ ግኑኝነት
T.me/GhionMaleda
ግዮን ማለዳ
Telegram
Ghion Maleda
እንኳን ደህና መጡ !
ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @GhionMaleda13
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል👉@GhionMaleda
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/GhionMaleda
ደግና ቅን እንሁን ❤🙏
ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @GhionMaleda13
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል👉@GhionMaleda
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/GhionMaleda
ደግና ቅን እንሁን ❤🙏
😭15❤14💔4🤬2🥱2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሰሜኑ የሀገራችን ገጠራማ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ከፍተኛ የዝናብ እጥረት ተከትሎ በገበሬው ላይ ሰፍኖ የነበረው ከባድ ጭንቀት አሁን ላይ ወደ ተስፋና ምስጋና መለወጡ ተሰምቷል።
ሰሞኑን በሰራነው ዘገባ ላይ በስፋት ለመዳሰስ እንደሞከርነው፥ በተለይም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተዘራው ዘር የሚበቅልበትና አዳዲስ ሰብሎች የሚዘሩበት ወሳኝ ወቅት እያለፈ በመሆኑ አርሶ አደሩን ለከፍተኛ ስጋትና መስተጓጎል ዳርጎት ቆይቷል።
በአሁኑ ወቅት ግን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዝናብ በአካባቢው መጣል መጀመሩን ተከትሎ፣ አርሶ አደሩ ፈጣሪውን እያመሰገነ ወደ እርሻ ስራው በሙሉ ተስፋ ተመልሷል።
ይህ ወቅታዊ የዝናብ መምጣት "ወቅቱ አልፎብን ይሆን?" በማለት ስጋት ላይ ለነበሩት በርካታ አርሶ አደሮች ትልቅ እፎይታን የሰጠ ሲሆን፥ ለቀጣዩ የሰብል ምርት ስራም አዲስ መነቃቃትንና ብሩህ ተስፋን ይዞ መጥቷል። የዝናቡን ሁኔታና ተያያዥ መረጃዎችን በቅርበት እየተከታተልን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

🙏40❤27👍4🤝1💊1
አሜሪካን ሀገር New York ከተማ መንገዶች ላይ አንድ YouTuber ሰዎችን እያስቆመ Interview በማድረግ ላይ ሳለ እንዳጋጣሚ አንድ ፈረንጅ የምትመስል ግን የእኛው ኢትዮጵያዊት የሆነች ሴት Interview ያደርጋል።
በቃለመጠይቁ መጀመርያ ላይ Viki ነው ስሜ ብላው ነበር ፤ ምናልባት እዛ ከሄደች በኋላ የቀየረችው ስም ወይም የሆነ ስም ሲቆላመጥ ሊሆን ይችላል።
Anyways.. ጋዜጠኛው መጠየቅ ቀጠለ። New York ከመጣሽ ስንት ጊዜ ሆነሽ ብሎ ጠየቃት ሁለት አመት አለችው። ከዛ በፊት የት ነበርሽ አላት? ኢትዮጵያ ብላ መለሰችለት። ኢትዮጵያዊት ነኝ አለችው።
"Ok Viki .. New York ከተማ ውስጥ ለመኖር በወር ምን ያህል ወጪ ታወጫለሽ..?" አላት። ከ 35 ሺ እስከ 40 ሺ ዶላር አለችው። ከዛ በኋላ ጠያቂው እ..?
አለ ደንገጥ ብሎ ፤ በዚህ ሰአት እኔም ደነገጥኩ። 40 ሺ ዶላር..? አላት። አዎ አለችው። ምንድነው ስራሽ ብሎ ጠየቃት ፤ ስራ የለኝም አለችው። Imagine 40 ሺ ዶላር ማለት 6.4 ሚሊየን ብር ነው።
በነገራችን ላይ.. ይህቺ ልጅ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የኢትዮጵያ ገቢዎች መስርያ ቤት ውስጥ ባለስልጣን የሆነ አንድ ሰውዬ ልጅ ናት።
የዘሱ ወልደጊዮርጊስ ልጅ ናት። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ.. የምትከፍለው ግብር እና ታክስ የባለስልጣን ልጅ በውጭ ሀገር አቀማጥሎ እያኖረልህ ነው..!
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልህ 🙏
Via፦ ፍራኦል ሀበሻ

❤28😭19🥱12👍11😁9🖕6🤬5🤮3
አንድ አይነት ዓይኑ የጠፋ ሽሮ ከትንሽ ጎመን ጋራ ምግብ ሰርተህ ስሜት እንዴት ነው የሚነሳው !
በትዳር ህይወት ውስጥ "የምግብ እና የልብስ" ሚና ጉዳይ ወይዘሮ መስከረም ከበደ ሰፊ አስተያየታቸውንና የህይወት ልምዳቸውን አካፍለዋል ።
በትዳር ውስጥ ስኬታማ ለመሆንና ግንኙነት እንዳይቀዘቅዝ ለማድረግ የምግብ አሰራር ስልቶችን መቀየር እና ራስን በልብስ ማስዋብ ወሳኝ ሚና እንዳላቸው ወይዘሮ መስከረም ከበደ ተናገሩ።
ከላይ በቪዲዮ ላይ እንደምታዩት በትዳር ውስጥ አሰልቺነትን ለማስወገድ ሴቶች አዳዲስ የቤት ውስጥ ጥበባትን መጠቀም ይኖርባቸዋል የፍቅር ህይወት እና ስለ ምግብ ትስስር ሲያስረዱ፣ "ሴክስ ራሱ ምግብ ይፈልጋል ብለዋል።
ሁልጊዜ አንድ አይነት፣ አይኑ የጠፋ ሽሮ ሰርተን ብናቀርብ ግንኙነቱ እንዴት ነው የሚነሳው?" በማለት ጠይቀዋል። ይህ አይነቱ አቀራረብ በትዳር አጋሮች መካከል ያለውን ስሜት ሊያቀዘቅዝ እንደሚችልም አክለዋል።
በተጨማሪም በትዳር ውስጥ ራስን በአግባቡ መጠበቅ እና መልበስ ለፍቅር ህይወት መታደስ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለው እንግዳዋ ማብራራታቸውን ግዮን ማለዳ ከላይ ከቪዲዮ ላይ ተመልክቷል ።
"ሁልጊዜ ሙሉ ቀን ራቁት መሆን ወይም ያለ ምንም ዝግጅት መታየት ትክክል አይደለም። ልብስ መልበስ፣ ራስን ማስዋብ እና ማዘጋጀት በራሱ በትዳር ውስጥ ትልቅ ውበት አለው" ብለዋል።
በፊልሞች ላይ የሚታዩትን አንዳንድ ልምዶች በመጥቀስም፣ በትዳር ውስጥ አጋርን ለማስደሰት ራስን ጠብቆ መገኘት እንደሚገባ እና ይህ ካልሆነ ግን ወደ ቺት ሊያመራ እንደሚችል በውይይቱ ላይ ስጋታቸውን ገልጸዋል።
እርስዎስ በወይዘሮ መስከረም ከበደ ሀሳብ ይስማማሉ ወይስ ትክክል አይደሉም ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን እስኪ ?

❤44👏12🔥3🤪3👎1🥱1🤝1