ተመስገን!
"በዚህ አለም ከባዱ ነገር የሚወዱትን ማጣት ነው እጅግ ከባዱ ነገር ግን የሚወዱትን አግኝቶ ማጣት ነው" ይለናል ጆርጅ በርናርድ ሾው የተባለ ደራሲ።
አንዳንድ ነገሮች እንደነበሩህ ራሱ የምታውቀው ስታጣቸው ነው፤ ወዳጄ አሁን እጅህ ላይ ያለውን መልካም ነገር ሁሉ ተመልከትና ተመስገን በል! የጎደለህን አብዝተህ የምታስብ ከሆነ ግን ሌላ ጎዶሎ ነው የሚጨመርልህ!
የምስጋና ምሽት ተመኘንላችሁ🙏

የዚህ አለም ስኬት
"ዛሬን ተጨነቅና ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር እለዋለው ራሴን" ይለናል ታላቁ ስፖርተኛ መሀመድ አሊ።
አንተም አሁኑኑ ልደሰት አትበል! ለገንዘብ መስራት አቁመህ ገንዘብ ላንተ መስራት እስኪጀምር ጠንክረህ ስራ። የዚህ አለም ስኬት ትንፋሹን ለረጅም ጊዜ ተቆጣጥሮ ደስታውን ለሚያዘገይ ነው።
ቆንጆ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏
"ዛሬን ተጨነቅና ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር እለዋለው ራሴን" ይለናል ታላቁ ስፖርተኛ መሀመድ አሊ።
አንተም አሁኑኑ ልደሰት አትበል! ለገንዘብ መስራት አቁመህ ገንዘብ ላንተ መስራት እስኪጀምር ጠንክረህ ስራ። የዚህ አለም ስኬት ትንፋሹን ለረጅም ጊዜ ተቆጣጥሮ ደስታውን ለሚያዘገይ ነው።
ቆንጆ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏
ትዕግስት ያስፈልግሃል!
ትዕግስት ማለት የምትችለውን እያደረክ የሚሮጠውን ጊዜ ማሳለፍ ነው። አየህ ብዙ ስህተት የምትሰራው ጊዜን ለመቅደም ስትታገል ነው፤ ጊዜ ጉልበተኛ ነው ታግለህ አታሸንፈውም፤ የምታሸንፈው ታግሰህ ነው! ታገስ ወዳጄ!
ትዕግስት ማለት የምትችለውን እያደረክ የሚሮጠውን ጊዜ ማሳለፍ ነው። አየህ ብዙ ስህተት የምትሰራው ጊዜን ለመቅደም ስትታገል ነው፤ ጊዜ ጉልበተኛ ነው ታግለህ አታሸንፈውም፤ የምታሸንፈው ታግሰህ ነው! ታገስ ወዳጄ!
🚺🚹 #ሰው_ሆይ_እሞታለው_ብለህ_ታስባለህን ? 🚹🚺
✅ ለመኖር ብለህ ትዋሻለህ
✅ ለመብላት ብለህ ትሰርቃለህ
✅ ለእርካታ ብለህ ትዘሙታለህ
✅ ዝነኛ ለመሆን ትሮጣለህ
✅ ሀብታም ለመሆን የማትፈነቅለው ድንጋይ የለህም
✅ እኖራለው ብለህ ግንብ ትገነባለህ ቤት ትሰራለህ
✅ አውቃለው ብለህ ትማራለህ
✳ እወልዳለው ብለህ ታገባለህ አልመች ሲልህ ትፈታለህ
✳ በእግሬ አልሄድም ብለህ መኪና ትገዛለህ
✳ ሚስት ከቤት እያለች ከውጭ ትመኛለህ
✳ አንድ ወልድህ ከሆነ ሁለተኛ ታስባለህ
✳ ዲፕሎማ ካለህ ለድግሪ ትማራለህ
✳ ድግሪ ካለህ ለማስትሬት ትሮጣለህ
✳ ማስትሬት ካለህ ለፕኤች ዲ ትባክናለህ
✴ አንድ ቤት ካለህ ሁለተኛ ቤት ታስባለህ
✴ አንድ መኪና ካለህ ሌላ ያምርሃል
✴ ክፍለ ሀገር ካለህ አዲስ ለመኖር ታስባለህ
✴ አዲስ አበባ ከሆንክ አውሮፓ አሜሪካ ትመኛለህ
✴ አሜሪካ ከሆንክ ሌላ ፕላኒት ለማየት ትጓጓለህ
✴ ትንሽ ስልጣን ካለህ ትልቅ ስልጣን ትመኛለህ
✴ የቀበሌ ሊቀመንበር ከሆንክ የወረዳ አስተዳደር ለመሆን ታስባለህ
🧿 የወረዳ አስተዳደር ከሆንክ የዞን ሀላፊ መሆን ያምርሀል
🧿 የዞን ሀላፊ ከሆንክ የክልል ርእሰ መስተዳድር ለመሆን ትሮጣለሀ
🧿 የክልል እርሰ መስተዳድር ከሆንክ ሚንስቴር መሆን ታስባለህ
🧿 ሚንስቴር ከሆን ጠቅላይ ፕሬዝዳንት መሆን ያምርሀል
🟣 ሰው ሆይ የምትሞትበትን ቀን ታስባለህ ?
🟣 መቼ ነው የምሞት ብለህ ታውቃለህ ?
🚹 አንተ እኮ የዛሬ ነህ የነገውን አታውቅም ግን ስለነገ ብዙ ታስባለህ
💠 መልካም ከሰራህ የጽድቅ ልጅ ነህ
💠 ክፉ ከሰራህ የኀጢአት ልጅ ነህ
💠 በምድር ያለው ነገርህ ሁሉ ከሞት አያድንህም
💠 ዝናህ ሀብትህ እውቀትህ ሁሉ ምድራዊ ነው።

"ቀን ያበደ ለታ"
✍ጌትነት እንየው
ተፈጥሮ በድንገት፣ ዛብ በለቀቀበት፣
በዞረበት ጊዜ፣ በዞረባት መሬት፣
ዶሮ ሲያንቀላፋ፣ በጓጉንቸር ጩኸት፣
በዘጠኝ ይነጋል፣ ቀኑ ያበደ ለት፡፡
ጊዜ ቀስቱ ሲዝል፣ ሲረግብ ደጋኑ፣
ቋጠሮው ሲላላ፣ የተፈጥሮ ውሉ፣
ሳያልቅ ሌሊቱ፣ እንደጭንጋፍ ሁሉ፣
በዘጠኝ ይነጋል፣ እብድ ቀን ላመሉ፡፡
ጠብ - በመተቃቀፍ፣
ቁጣ - በፈገግታ፣
ፍቅር - በንክሻ፣
ሰላምታ - በቴስታ፣
ሀዘን - በዳንኪራ፣
ጋብቻ - በዋይታ፣
የሚሆነው ቀርቶ፣
የማይሆን ይሆናል ፣ ቀን ያበደ ለታ፡፡
@getmfozia
✍ጌትነት እንየው
ተፈጥሮ በድንገት፣ ዛብ በለቀቀበት፣
በዞረበት ጊዜ፣ በዞረባት መሬት፣
ዶሮ ሲያንቀላፋ፣ በጓጉንቸር ጩኸት፣
በዘጠኝ ይነጋል፣ ቀኑ ያበደ ለት፡፡
ጊዜ ቀስቱ ሲዝል፣ ሲረግብ ደጋኑ፣
ቋጠሮው ሲላላ፣ የተፈጥሮ ውሉ፣
ሳያልቅ ሌሊቱ፣ እንደጭንጋፍ ሁሉ፣
በዘጠኝ ይነጋል፣ እብድ ቀን ላመሉ፡፡
ጠብ - በመተቃቀፍ፣
ቁጣ - በፈገግታ፣
ፍቅር - በንክሻ፣
ሰላምታ - በቴስታ፣
ሀዘን - በዳንኪራ፣
ጋብቻ - በዋይታ፣
የሚሆነው ቀርቶ፣
የማይሆን ይሆናል ፣ ቀን ያበደ ለታ፡፡
@getmfozia
❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹 pinned «የራስ መንገድ! እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ። አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ! ልዩ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ🙏»
ስው
እንዴት
የእውነት ☝️
እየሞተ 🛩
ስለእውነት ❤️🔥
መኖር 🤷♂
ያቅተዋል ?❤️🔥?❤️🔥?
እንዴት
የእውነት ☝️
እየሞተ 🛩
ስለእውነት ❤️🔥
መኖር 🤷♂
ያቅተዋል ?❤️🔥?❤️🔥?
ራስህን አስተምር!
ብልጥ ከሰው ይማራል፤ አብዛኛው ሰው ከራሱ ይማራል፤ ሞኝ ደግሞ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አለው። አዲስ ዕውቀት ለማግኘት ወይ ራስህን ለማሳደግ የምትጓጓ ከሆነ በቅርብ ቀን ብዙ ለውጥ ታያለህ!
ትምህርት ቤት ወይ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ ከተማርከው በላይ አንተ ራስህን የምታስተምረው መብለጥ አለበት፤ የምናደንቃቸው ሰዎች ከፈጣሪ ቀጥሎ ውስጣዊ ማንነትና እውቀታቸው ጠፍጥፈው የሰሩት ራሳቸው ናቸው። ጠንክርና የቀደሙህን ተመልከት ስለነሱ አንብብ ራስህን በዕውቀት ቅደመው!
ድንቅ ረቡዕ ተመኘንላችሁ🙏

የመጀመሪያው ደረጃ
ራስህን ለመለወጥ ሁሌም ዕድል አለህ፤ አንተ ማለት ከራስህ አልፈህ የቤተሰቦችህን ህይወት እስከመጨረሻው የምትቀይር ተዓምረኛ ነህ! ማማረር እና ሰበብ ማብዛት ባንተ አያምርም።
ለሁሉም ነገር ሀላፊነቱን እኔ እወስዳለው ስትል የራስህን ዕጣ ፋንታ ራስህ መወሰን ትጀምራለህ፤ የስኬት የመጀመሪያው ደረጃ ከማንም ምንም ነገር ሳትጠብቅ በራስህ ተማምነህ ህይወትህን ለመቀየር መነሳት ነው!

" #ንድፍ"
ሀገር ያውቅ የለም ወይ
የፈጣሪን ስሌት
ወንድን የማነፁን
አስቀድሞ ከሴት
የኔ ኃላ መሆን
ያንተ ፊት መፈጠር
ምኑ ነው የሚያስደንቅ
የታል አዲስ ነገር?
እኔን በዋናነት
ሲሰራኝ አልሞ
አንተን ንድፍ አ´ረገህ
ጫረህ አስቀድሞ ።
@getmfozia
ሀገር ያውቅ የለም ወይ
የፈጣሪን ስሌት
ወንድን የማነፁን
አስቀድሞ ከሴት
የኔ ኃላ መሆን
ያንተ ፊት መፈጠር
ምኑ ነው የሚያስደንቅ
የታል አዲስ ነገር?
እኔን በዋናነት
ሲሰራኝ አልሞ
አንተን ንድፍ አ´ረገህ
ጫረህ አስቀድሞ ።
@getmfozia
ራስን መቀየር!
"ዛፍ ለመቁረጥ 6 ደቂቃ ብቻ ቢሰጠኝ አራቱን ደቂቃ መጥረቢያውን እየሳልኩ አጠፋዋለው" ብሎ ነበር አንድ የማከብረው የሀገር መሪ።
አንተም ጊዜ ማጥፋት ያለብህ ራስህን ለመቀየር ነው እንጂ ስራው፣ ገንዘቡ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ማሳመር ቀላል ነው። ወዳጄ መጀመሪያ አንተ በአመለካከትና በስብዕና ከፍ በል እንጂ ሌላውን መቀየር ማገዶ አይፈጅም!

«የተሰበረ ህልም»
ምድር ግፈኛ ናት
የሀብታሞች አሽከር የድታዎች ሎሌ
የምስኪኖች እምባ ማለቢያ አኮሌ
፡
በዚች ዝቃጭ ዓለም ማን ህልሙን ይኖራል?
ግፈኛ ሰብሮበት ሲንከራተት ያድራል
አንድ ሚስኪን ህፃን
የእናቱ እንጎቻ በጧት ተቀብሮበት
ውዳቂ ይለቅማል ሀብታም ከጣለበት
፡
በጉልበታም ቀዬ በጭራቆች ዓለም
ህልም ሰባሪ እንጅ ህልም ጠጋኝ የለም።
@getmfozia
ምድር ግፈኛ ናት
የሀብታሞች አሽከር የድታዎች ሎሌ
የምስኪኖች እምባ ማለቢያ አኮሌ
፡
በዚች ዝቃጭ ዓለም ማን ህልሙን ይኖራል?
ግፈኛ ሰብሮበት ሲንከራተት ያድራል
አንድ ሚስኪን ህፃን
የእናቱ እንጎቻ በጧት ተቀብሮበት
ውዳቂ ይለቅማል ሀብታም ከጣለበት
፡
በጉልበታም ቀዬ በጭራቆች ዓለም
ህልም ሰባሪ እንጅ ህልም ጠጋኝ የለም።
@getmfozia
🔶የደስታ ሁሉ ምንጭ አእምሮ ነው ፣ የመከራ የሥቃይ ምንጭም ራሱ አእምሮ ነው ፡የአዕምሮአችንን ተፈጥሮ በጥልቅ ተረድተን ከተጠቀምበት እውነተኛ ደስታ እና የነፃነት ውጤት ማግኘት እንችላለን ፡፡
💚 ወዳጄ ሆይ አንድን ነገር ለመረዳት ስትፈልግ ያንን ነገር መውደድ ይኖርብሀል ፣ስትወደው ሕይወት ቀላል ይሆናል። ከዚያ ስሜት በሚነካ ሁኔታ ነገሮችን ማስተዋል እና መረዳት ትጀምራለህ።ሁሉንም ለመረዳት ግን መጀመርያ በልብህ ውስጥ ፍቅር ሊኖርህ ይገባል ፡፡
♦️ማንነትህን ጠንቅቀህ ስትረዳ ዋጋህን ታውቀዋለህ ።የምትኖርበትን እና የምትኖርለትን ትለያለህ ።ወደ አዚች ምድር የመጣኧው ለምክንያት ነው ። አንተ የዚህች አለም ገፅ ውብ እና ሙሉ ይሆን ዘንድ እንደ አንዱ ጡብ ነህ ።ዋጋህን ባለመኖርህ አትተምን በመኖርህ እንጂ።የአንተ መኖር ለሌሎቹ ጡቦች ድጋፍ እንዲሁም ለግንባታው ውበት አስፈላጊ ነው።
💛 ይህን ባስተዋልክ ጊዜ ራስህን ነፃ ታወጣለህ ፣ፍቅር ሲኖርህ ደግሞ የማንም ትዕዛዝ ሳያስፈልግህ የሰዎችን ሥቃይ የሚያስታግስ መንገድ ትፈጥራለህ።

ሚስቴ ሁኝ
አፈቀርኩሽ ይላል በንባ እየራሰ
ሚስቴ ሁኝ ይለኛል ከግሬ እየደረሰ
እኔ ለራሴ፣
ከዓለም ተቃርኘ
በባንዳነት ተወስኘ
በሀዘኔ እየሳቀች
በዕንባዬ እያበበች
ላንችን ስታ ለኔ እያለች
እንድጃጅ ሳለጋ
ከመኖር ሳልጠጋ
እንድመሽ ሳይነጋልኝ
ትደክማለች እስኪወስደኝ
በዚች ንፉግ ምድር
በፍስክ እየፆምኩ
እንኳን ላንተ ልኖር
ለኔም ቁንጥር አልኖርኩ።
አፈቀርኩሽ ይላል በንባ እየራሰ
ሚስቴ ሁኝ ይለኛል ከግሬ እየደረሰ
እኔ ለራሴ፣
ከዓለም ተቃርኘ
በባንዳነት ተወስኘ
በሀዘኔ እየሳቀች
በዕንባዬ እያበበች
ላንችን ስታ ለኔ እያለች
እንድጃጅ ሳለጋ
ከመኖር ሳልጠጋ
እንድመሽ ሳይነጋልኝ
ትደክማለች እስኪወስደኝ
በዚች ንፉግ ምድር
በፍስክ እየፆምኩ
እንኳን ላንተ ልኖር
ለኔም ቁንጥር አልኖርኩ።