በአፋር ክልል የልማት ስራዎች ምልከታቸውን በመቀጠል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋረንሶ ወረዳ የቤንቶናይት ማእድን ማውጫ እና ማምረቻን ጎብኝተዋል::
ቤንቶኒቴ ለሴራሚክ እና ቀለም ብሎም ለመሰል ምርቶች ጠቀሜታ በመዋሉ "ትንግርታዊ ርጥብ አፈር" እና "ብዝሃ ጥቅም ያለው ሸክላ አፈር" በመባል በአድናቆት የሚነሳ ሃብት ነው::

ፕሬዝደንት ሲሲ ቀጣናው "ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ ቦምብ" ሊሆን ይችላል ሲሉ አስጠነቀቁ
የእስራኤል ጦር ከትናንት ምሽት ጀምሮ በሰሜን ጋዛ ወረራ ፈጽሞ ይዞታውን እያሰፋ መሆኑን አስታውቋል።
https://am.al-ain.com/article/sisi-warns-conflict-may-explode-region

አል ዐይን ኒውስ
ፕሬዝደንት ሲሲ ቀጣናው "ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ ቦምብ" ሊሆን ይችላል ሲሉ አስጠነቀቁ
ፕሬዝዳንቱ ግጭቱ የሚስፋፋ ከሆነ ሁኔታው ፈንድቶ ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ብለዋል
ከፍቅረኛሽ ጋር አስታርቅሻለሁ በማለት የ 18 ዓመቷን ወጣት አስገድዶ የደፈረዉ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
በሐረር ከተማ ጀኒላ ወረዳ ከፍቅረኛዋ ጋር ግጭት ዉስጥ ገብታ የነበረችውን የ18 አመት ወጣት አስታራቂ መስሎ አስገድዶ ደፍሯል የተባለዉ ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን አስታዉቋል፡፡
የፖሊስ ኮሚሽኑ ሴቶችና ህጻናት ወንጀል ምርመራ አስተባባሪ ኢንስፔክተር ህይወት ጌታነህ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ፤ ሰልሃዲን አብዲ የተሰኘዉ ግለሰብ ጀኒላ ወረዳ 14 በተባለዉ አካባቢ በወጣቷ እና በፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረዉን አለመግባባት በመጠቀም ወደ ቤቱ ለእርቅ በመጥራት ካስመሻት በኋላ አስገድዶ ደፍሯታል ብለዋል።
ወጣቷ የደረሰባትን ጥቃት ለፖሊስ ወዲያዉኑ በማሳወቋ ግለሰቡ በህግ ቁጥጥር ስር ዉሏል። ፖሊስም ጉዳዩን በሰዉና በህክምና ማስረጃ የተደገፈ ክስ አቅርቧል ሲሉ ገልጸዋል።
የሐረሪ ክልል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ጉዳዩን ሲመረምር ቆይቶ ተከሳሽ ሰልሃዲን አብዲን ጥፋተኛ በማለት በ 10 አመት እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ሴቶችና ህጻናት ወንጀል ምርመራ አስተባባሪ ኢንስፔክተር ህይወት ጌታነህ ጨምረው ተናግረዋል።

ማንችስተር ከተማ በቀይ እና ውሃ ሰማያዊ ተጥለቀልቃለች፣ አዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች የሰዓቱን መድረስ በጉጉት እየጠበቁ ነው፣ መብራት ኃይል መብራት እንዳይጠፋ በተጠንቀቅ እየጠበቀ ነው፣ እሁድን ጠብቀው ሻወር የሚወስዱ ሻወራቸውን ጨርሰው ፏ ብለው የሰዓቱን መድረስ በጉጉት እየጠበቁ ነው፣ የአርሰናል ደጋፊ 3 ነጥብ እና በ5 ጎል ተንበሻብሾ በኩራት እያወራ ጨዋታውን ይመለከታል፣ የቼልሲ ደጋፊ ከሽንፈቱ ሳያገግም ማስታገሻ ወስዶ የዛሬውን ጨዋታ ለመመክት ይጠባበቃል፣ አለም በልዩ ልዩ ጉዳዮች ብትጠመድም የኳስ አፍቃሪዎች 12:30 እስኪደርስ እየተጠባበቁ ይገኛሉ!!
ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ
@Gedeotube
ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ
@Gedeotube
እስራኤል በፈፀመችው ጥቃት በጋዛ የሚገኘው የቱርክ ሆስፒታል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ
👉 በዓለም ዙሪያ የፀረ-ሴማዊነት መስፋፋትን እያየን ነው ስትል አሜሪካ አስታወቀች
በጋዛ የሚገኘው የቱርክ-ፍልስጤም ወዳጅነት ሆስፒታል ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ሱብሂ ሱኪክ በህክምና ተቋሙ ላይ “ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን” ተናግረዋል። የእስራኤል በርካታ የቦምብ ጥቃቶች በአቅራቢያው ባሉ ኢላማዎች ላይ ጉዳት አድርሷል። ሆስፒታሉ በጋዛ ውስጥ የካንሰር ህክምናን ማስተናገድ የሚችል ብቸኛው ማዕከል ነው።
በቅርብ ሳምንታት ውስጥ እስራኤል ነዳጅ ወደ ግዛቱ እንዳይገባ በመከልከሏ አንዳንድ አገልግሎቶችን ሆስፒታሉ አቁሟል። ወደ 2.3 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ባላት ጋዛ ውስጥ 9,000 የሚጠጉ የካንሰር ህሙማን ይገኛሉ። የእስራኤል ጦር በጋዛ ላይ የምታደርገው ድብደባ ሌሊቱን ሙሉ የቀጠለች ሲሆን በተለይም ጥቃቱ ትኩረት ያደረገው በሰሜናዊው ክፍል ላይ ነው።
በእስራኤል ጥቃት በደርዘን የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን የተገደሉ ሲሆን አጠቃላይ የተገደሉት ፍልስጤማውያን ከጥቅምት 7 ጀምሮ ከ8,000 በላይ ደርሷል። በሌላ በኩል የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ መልዕክተኛ ከእስራኤል ወደ ሩሲያ የመጣው አውሮፕላንን ተከትሎ በዳግስታን አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የፀረ ፂሆናዊነት ተቃውሞ መደረጉን አውግዘዋል።
ተቃውሞን ተከትሎ የአሜሪካ መልዕክተኛ የሆኑት ዲቦራ ሊፕስታድት የእስራኤላውያንን እና የአይሁዶችን ደህንነት እንዲያረጋግጡ የሩሲያ ባለስልጣናትን የጠየቁ ሲሆን የእሁዱን ተቃውሞ አውግዘዋል። ሊፕስታድት አክለው በአለም ዙሪያ የፀረ-ሴማዊነት መስፋፋትን እያየን ነው አሜሪካ ከእስራኤል እና ከመላው የአይሁድ ማህበረሰብ ጎን ትቆማለች ሲሉ ተናግረዋል። "በየትኛውም ቦታ አይሁዶችን ለማጥቃት ወይም ፀረ-ሴማዊ ድርጊት ውስጥ ለመሳተፍ ምንም ምክንያት የለም ብለዋል።
በስምኦን ደረጄ
#ዳጉ_ጆርናል

በቴክኒክ ችግር ወደ እናንተ ለደረሰው መረጃ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏
በዚህ Chanel በAdimin የተጨመሩ አዳድስ ልጆች አሉና ትንሽ ህደቱን እንኪለምዱ ትናንሽ ስቴቶች ልሰሩ ስለምችሉ ከወዲሁ ልናሳስባችሁ እንፈልጋለን።
ለተፈጠረው ክስተት ይቅርታ አድርጉልን🙏🙏🙏
#ማሳሰቢያ
Adimin ላይ ያላችሁ ልጆች አንድ ሰው በስህተት አላስፈላጊ የሆነውን መረጃ ስለቅ #Post_Deleted ማድረግ አትርሱ ማድረግ ትችላላችሁ።
መልካም አዳሪ ይሁንላችሁ❤❤🙏🙏

#ደስ የምል ዜና ነው
በድሬዳዋ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ተፈጥሮ የነበረዉ ችግር መልስ አግኝቷል።
ትናንት ከሰአት በኋላ ከአስተዳደሩ ጋር በተደረገው ስብሰባ የከተማዉ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በተገኙበት ዉይይት ላይ ክቡር ከንቲባዉ ለቤተክርስቲያኒቱ የደረሰዉ ደብዳቤ አፃፃፉ ልክ አለመሆኑን በመግለፅ ቤተክርስቲያኒቱን የማፍረስ ሀሳብ እንደሌለ ገልፀውላቸዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊዮኔል አንደሬስ ሜሲ የ2023 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡
የ2022/ 2023 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ትናንት ምሽት ተካሂዷል፡፡
በዚህም በወንዶች አርጀንቲናዊው የፊት መስመር አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ የዓለማችን ምርጥ ተጫዋች በመባል ለ8ኛ ጊዜ የባሎንዶር ሽልማትን አሸንፏል፡፡
ለአሜሪካው ኢንተር ሚያሚ እየተጫወተ የሚገኘው ሊዮኔል ሜሲ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ጋር የዓለም ሻምፒዮን መሆኑ ይታወሳል፡፡
በሴቶች ደግሞ ስፔናዊቷ ኮከብ አይታና ቦንማቲ የባላንዶር አሸናፊ መሆን ችላለች፡፡
በሌላ በኩል የማንችስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ለሆኑ ተጫዋቾች የሚሰጠውን "የገርድ ሙለር" ሽልማት ሲያሸንፍ÷የአስቶን ቪላው ግብ ጠባቂ ኤሚ ማርቲኔዝ ለምርጥ ግብ ጠባቂ የሚሰጠውን "የያሲን ትሮፊ" አሸናፊ ሆኗል።
የሪያል ማድሪዱ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጁድ ቤሊንግሃም ከ21 ዓመት በታች ላሉ ታዳጊ ተጫዋቾች የሚሰጠውን" ኮፓ ትሮፊ" አሸንፏል።

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች #የዩኒቨርሲቲ_ምደባን አስመልክቶ በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያ
የተማሪ ምደባ መስፈርቶች፡-
1. በተፈጥሮም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ መስኮች 1,000 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸው ምደባ የሚካሄድ ይሆናል።
2. የምደባ ስርዓቱ እያንዳንዱ ተማሪ ያስመዘገበውን አጠቃላይ ውጤት በምደባ ስርዓት ሂደት ውስጥ መለያ አድርጎ ይጠቀማል፡፡ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሌሎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ህግና ደንቦችን ባልጣሰ መልኩ ምርጫቸውን በመጠበቅ ረገድ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
3. የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ተማሪዎች 46 ዩኒቨርሲቲዎች ለምርጫ ቀርበውላቸዋል፡፡
4. የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞችና የተመረጡት ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የትምህርት ፕሮግራም መሰረት ያደረገ እንዲሆን ተደርጓል፡፡
5. በተቋማት የጾታ ተዋፅኦን ለመጠበቅ በሚኖረው የምደባ ስርዓት የጾታ ተዋፅኦና ሚዛን እንዲጠበቅ ተደርጓል።
6. የምደባ ስርዓቱ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚመደቡ ተማሪዎችን ተዋጽኦ በጠበቀ መልኩ እንዲሆን ያግዛል፡፡
7. የምደባ ስርዓቱ ተማሪዎች ያስመዘገቡትን ውጤት ታሳቢ ያረገ ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች አንድ ላይ እንዳይመደቡ በማድረግ የተለያየ ችሎታና ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎችን ቀላቅሎ ለማስተማር ያግዛል፡፡
8. የምደባ ስርዓቱ እንደ ወሊድ ያሉ ልዩ ሁኔታዎችን ያማከለ ነው፡፡ በመሆኑም በመሰል ሁኔታ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመቀጠል የሚቸገሩ ከሆነ ትክክለኛ ለውጥና ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል፡፡
9. በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡
10. ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች ካሉ የምደባ ስርዓቱ ከፍተኛ ነጥብ ያገኘው/ችው ተማሪ ከተመደበበት/ችበት የትምህርት ተቋም ቀሪው መንትያ ደግሞ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቀጥታ ይመድባል።
11. የምደባ ሲስተሙ የአካል ችግር ላለባቸው ተማሪዎች እኩል ዕድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምትውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል።
-