1. Bride Price
2. Bride Service
3. Dowry
1. Bride Price: ሌላ ስሙ "Bride Wealth" ነው፥ is the compensation given upon marriage by the family of the groom🤵 to the family of the bride👰.
የሙሽራው ቤተሰብ ለሙሽራይቱ ቤተሰብ ካሳ [Compensation] ሲሰጥ ነው። ይህ እንደምታውቅት በብዙሃኑ አፍሪካውያን ዘንድ የተለመደ ነው።😊
2. Bride Service: is when the groom works for his wife's family.
ይህ ደግሞ በመፅሐፍ ቅዱስ📖 ዘፍጥረት ላይ አንብባችሁ ከሆነ ያዕቆብ👱♂ የላባን ልጅ ራሄልን👱♀ ለማግባት ሲል የላባ🧔 ቤት ውስጥ ለ14 አመት ላባን አገልግሎት ነበር። ስለዚህ Bride Service ማለት ሙሽራው ሙሽራይቱን ለማግባት ቤተሰቧን ሲያግዝ ማለት ነው።
3. Dowry: involves a transfer of goods or money in the opposite direction, from the bride's family to the groom's family.
ይሄኛው ወንዶች ሙሽሮችን ይመቻቿል😂 ምክንያቱም በተቃራኒ ስለሆነ፣ ለነገሩ ለሙሽሮቹኮ ምንም ጥቅም አይኖረውም ምክንያቱም በቤተሰቦቻቸው መካካል የሚደረግ ስለሆነ🤷♂
🔖Is where the newly married couple lives after the marriage ritual is governed by cultural rules, which are referred to as post-marital residence rule.
እኔና ሚስቴ ከተጋባን በኃላ የት እንኑር የእነሷ ቤተሰቦች ጋር ወይስ የኔ ቤተሰብ ጋር ወይስ ሌላ ቦታ🤔
እነዚህን ያዟቸው👇👇 ፈተና ላይ አይቀሩም!!
📌Patrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the husband's father.
📌Matrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the wife.
📌Avunculocal Residence: The married couple lives with or near the husband's mother's brother.
📌Ambilocal/Bilocal Residence: The married couple has a choice of living with relatives of the wife or relatives of the husband.
📌Neolocal Residence: The Married couple forms an independent place of residence away from the relatives of either spouse.
Alright በጣም አበዛው መሰለኝ ለዛሬው ይህ በቂ ነው😊 Athropology ማንበብን ይፈልጋል፣ በደንብ በርትታችሁ አንብቡ ከዚያ በኃላ A/A+ አመጣ ይሁን የሚል ስጋት አይገባቹም🤗
ጥያቄ ምናምን ካላችሁ👇
©All Rights Reserved!
2. Bride Service
3. Dowry
1. Bride Price: ሌላ ስሙ "Bride Wealth" ነው፥ is the compensation given upon marriage by the family of the groom🤵 to the family of the bride👰.
የሙሽራው ቤተሰብ ለሙሽራይቱ ቤተሰብ ካሳ [Compensation] ሲሰጥ ነው። ይህ እንደምታውቅት በብዙሃኑ አፍሪካውያን ዘንድ የተለመደ ነው።😊
2. Bride Service: is when the groom works for his wife's family.
ይህ ደግሞ በመፅሐፍ ቅዱስ📖 ዘፍጥረት ላይ አንብባችሁ ከሆነ ያዕቆብ👱♂ የላባን ልጅ ራሄልን👱♀ ለማግባት ሲል የላባ🧔 ቤት ውስጥ ለ14 አመት ላባን አገልግሎት ነበር። ስለዚህ Bride Service ማለት ሙሽራው ሙሽራይቱን ለማግባት ቤተሰቧን ሲያግዝ ማለት ነው።
3. Dowry: involves a transfer of goods or money in the opposite direction, from the bride's family to the groom's family.
ይሄኛው ወንዶች ሙሽሮችን ይመቻቿል😂 ምክንያቱም በተቃራኒ ስለሆነ፣ ለነገሩ ለሙሽሮቹኮ ምንም ጥቅም አይኖረውም ምክንያቱም በቤተሰቦቻቸው መካካል የሚደረግ ስለሆነ🤷♂
📓Post-Marital Residence🔖Is where the newly married couple lives after the marriage ritual is governed by cultural rules, which are referred to as post-marital residence rule.
እኔና ሚስቴ ከተጋባን በኃላ የት እንኑር የእነሷ ቤተሰቦች ጋር ወይስ የኔ ቤተሰብ ጋር ወይስ ሌላ ቦታ🤔
እነዚህን ያዟቸው👇👇 ፈተና ላይ አይቀሩም!!
📌Patrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the husband's father.
📌Matrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the wife.
📌Avunculocal Residence: The married couple lives with or near the husband's mother's brother.
📌Ambilocal/Bilocal Residence: The married couple has a choice of living with relatives of the wife or relatives of the husband.
📌Neolocal Residence: The Married couple forms an independent place of residence away from the relatives of either spouse.
Alright በጣም አበዛው መሰለኝ ለዛሬው ይህ በቂ ነው😊 Athropology ማንበብን ይፈልጋል፣ በደንብ በርትታችሁ አንብቡ ከዚያ በኃላ A/A+ አመጣ ይሁን የሚል ስጋት አይገባቹም🤗
ጥያቄ ምናምን ካላችሁ👇
©All Rights Reserved!
📚Freshman second semister course📖Introduction to Emerging Technology
🔖Chapter 2 Data science📌 Data Types From analytics perspective
✍There are 3 Types of data From analytics perspective
🔰 Structured data
Structured data is a data with a well defined structure that helps to storage and access of data .
✍ Structured Data ማለት ወጥ የሆነ የራሱ የሆነ Data ን በቀላሉ ልናስቀምጥበት እንዲሁም ያስቀመጥነውን Data በቀላሉ Access አድርገን ለምንፈልገው ጥቅም ላይ እንድናውለው የሚያስችል ቅርጽ ያለው የ Data አይነት ነው ።
ምሳሌ 🙌
DATA BASE
ከታች 👇 ያለውን ምስል ስትመለከቱ የ አንድ company የሽያጭ Data ያሳያል በውስጡ First name last name of customers እስከ Amount of purchase ይዘረዝርልና
ከላይ ባየነው ፍቺ መሰረት ለ Storage እና Access አመቺ የሆነ ቅርጽን ይዞ ይገኛል ።
🎈Characterstics of structured data
📍Data is stored in the form of row and column.
✍Data ው ሲቀመጥ በRow እና Column ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን በአንድ Group በማድረግ Relation እንዲኖራቸው በማድረግ ነው ።
📍It has easily identifiable Form.
✍ በቀላሉ በማየት ብቻ ይዘቱን እንድንረዳው የሚያስችል ቅርጽ የያዘ ነው።
📍Easy to access and query, So data can be easily used by other programs.
✍በቀላሉ ለምንፈልገው ጥቅም ለማዋል የምንፈልገውን ነገር ከ Data ው ማግኘት የሚያስችለን ቅርጽ አለው ።
📍Data elements are addressable, so efficient to analyse and process.
Keep in mind ❗
⛱ Structured data has rows and columns that can be sorted .
⛱ SQL ( Structured Query language) is often used to manage structured data stored in a data base .
⛱ Common examples of structured data are Excel files or SQL databases.
⛱structured data is well-organized and accurately formatted.
🔰 Unstructured Data
Simply means a large collections of files that arent stored km a structured Data base format.
✍ Unstructured የ Structured Data ተቃራኒ ሲሆን ወጥ የሆነ ቅርጽ የሌለው የ Data አይነት ነው ።
✍በ Data base Format ከላይ ባየነው ምሳሌ ላይ ባለው ቅርጽ እንዲሁም በ Row እና column ልናስቀምጣቸው ስለማንችል Unstructured ተብለዋል ።
ምሳሌ 🙌
Audio - Video- PDF- File word- Documents - Power points - Emails - Chats - Images
🎈characterstics of unstructured Data
📍 The Data has no structure , Format or sequence .
📍 Data Cant be stored in the form of rows and columns .
📍It has no easily identifable Form or specfic format & Can be Textual or non - Textual .
📍Unstructured data is data that doesn't fit in spreadsheet with rows and columns.
📍80-90% of the world's data is unstructured.
🔰 Semi structured Data
Semi-structured data is a combination of structured and unstructured data and shares characteristics of both.
✍የ Structured እና Unstructured Data ባህሪ አዋህዶ የያዘ ነው ።
Keep in mind ❗
⛱ Semi structured data contains tags or other markers .
⛱ JSON and XML are forms of semi-structured data.
🎈Metadata the concept of big data ስንመለከት የምናየው ይሆናል ።
📌 Data value chain
The evolution of data from collection to analysis and final use of the data ob decision making .
Or simply means :
The process of turning data into something valuable.
✍ ጥሬ ዳታን ከመሰብሰብ አንስተን ተንትነን መጨረሻ ላይ ጥቅም ሊሰጥ የሚችልበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ የምናረግበት ሂደት ነው ።
📌 Data acquisition
DAQ as it is often referred, is the process of digitizing data from the world around us so it can be displayed, analyzed, and stored in a computer.
✍ ከነባራዊው አለም የምንናገኘውን ጥሬ Data ለመሰብሰብና ጥቅም ላይ ለማዋል ያን ዳታ ተንትነን ጥቅም እንዲሰጥ ለማድረግ Digital Technology ጥቅም ላይ ስናውል DAQ እንለዋለን ።
📌 Data analysis
process of cleaning, transforming, and modeling data to discover useful information for business decision-making.
📌 Data Curation
It is the active management of data over its life cycle to ensure it meets the necessary data quality
requirements for its effective usage.
📍Data curation processes can be categorized into different
activities such as content creation, selection, classification, transformation, validation, and
preservation.
Keep in mind ❗
Data curation is performed by expert curators.
📌 Data curation
It is the persistence and management of data in a scalable way that satisfies the needs of applications that require fast access to the data.
📌 Data activity
It covers the data-driven business activities that need access to data, its analysis, and the tools
needed to integrate the data analysis within the business activity
darrell.pdf
50.4 MB
📚 Darrell
📚 General chemistry Reference Second Semester Freshman Course.
🔰 With sufficient Exercises
❗50 Mb use wifi to download .

global.pptx
120.1 KB
📓Global Trends
📓Power point Note Chapter one
©A+ Tutorial Class
📓Power point Note Chapter one
©A+ Tutorial Class
📚 Communicative English Skill II
📜 Active and Passive Voice
🙌 በባለፈው ትምህርታችን ስለ Active and Passive Voice በዋናነት ፅንሰ ሀሳቡ ላይ ያተኮሩ ትምህርቶችን ተምረናል እንዲሁም ደግሞ Active voice ን ወደ Passive Voice ስንቀይር የሚኖረውን የ Tense(verb) ለውጥ አይተናል። ሁለቱም በጣም መሰረታዊ ትምህርቶች ናቸው። የምትፈተኑትም ፈተና ከዚህ አይዘልም እና እባካችሁ ተወዳጆች ሆይ ፅንሰ ሀሳቡን በአግባቡ ተረዱት እንዲሁም የ Tense ለውጡንም በአግባቡ ተረዱት🙏። ፈተናችሁ ይህ ስለሆነ🤷♂።
📚 ዛሬ ደግሞ የምንማረው Active voice ወደ Passive voice እንዴት እንደሚቀየር እናያለን። አብራችሁኝ ሁኑ በመንፈስ ተመሰጡ😎። አቦ ፈታ በሉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት🕺💃🕺💃🕺💃።
📖 Active Voice ወደ Passive Voice ለመቀየር በዋናነት የሚያስፈልጉን steps ን ለማዬት እንሞክራለን።
✅ STEP ONE👇
🌹 The Object of the Active Sentence becomes the subject OR the Subject of the Active Sentence becomes the object.
📚 አንድን Active Sentence ወደ Passive Sentence ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር Active Sentence ሱ ላይ ያለውን object(ተሳቢ) subject እናደርገዋለን። ይህ ማለት Active voice ወደ passive voice ሲቀየር Active voice ላይ ያለው object passive voice ላይ subject ይሆናል ማለት ነው። ይህ ማለት ደግሞ Active sentence ላይ የነበረው object passive sentence ላይ መጀመሪያ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው። እስቲ በምሳሌ እንየው😎።
📌 She Speaks English.
📚 በዚህ Active sentence ላይ:-
🌷 She የሚለው Subject ነው።
🌷 Speaks የሚለው verb ነው።
🌷 English የሚለው object ነው።
😎 ታዲያ ይህን Active sentence ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን subject ማድረግ ነው🤷♂። ይህ ማለት Active voice ላይ የነበረው object(ተሳቢ) passive sentence ላይ በ sentence ሱ መጀመሪያ ላይ ይመጣል ወይም ይቀመጣል ማለት ነው።
😊 ስለዚህ She Speaks English የሚለውን Active sentence ወደ passive ለመቀየር English የሚለው የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው። ስለዚህ😎
✍ English .... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው። ቡሗላ እናየዋለን። ሌላ ምሳሌ እንመልከት🙌።
📌 My mother is cleaning the house at the momemnt.
📚 በዚህ Active Sentence ላይ:-
🌷 My mother የሚለው Subject ነው።
🌷 is cleaning የሚለው verb ነው።
🌷 the house የሚለው object ነው።
🌷 At the moment የሚለው አይቀየርም ምክንያቱም subject አይደለም verb አይደለም እንዲሁም object አይደለም። ትኩረት ማድረግ ያለባችሁ subject ቱ verb ቡ እና object ቱ ላይ ነው ምክንያቱም ለውጥ የሚኖረው እነሱ ላይ ስለሆነ። ከእነሱ ውጭ ያለው ስለማይቀየር እንዳለ ነው የሚቀመጠዉ።
👆 ታዲያ ይህን Active Sentence ወደ Passive ለመቀየር the house የሚለውን object ወደ subject መቀየር ነው ወይም subject ማድረግ ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ነው። ስለዚህ😎
✍ The house... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው እሱን ቡሗላ እናየዋለን። ሌላ የመጨረሻ ምሳሌ እንመልከት።
📌 The governemnt had built a new road in this area.
📚 በዚህ Active Sentence ላይ:-
🌷 The government የሚለው Subject ነው።
🌷 had built የሚለው Verb ነው።
🌷 a new road የሚለው object ነው።
🌷 in this area የሚለው subject አይደለም verb አይደለም object አይደለም። ስለዚህ አይቀየርም እንዳለ ነው የሚቀመጠው።
👆 ታዲያ ይህን Active Sentence ወደ Passive ለመቀየር a new road የሚለውን object ወደ subject መቀየር ወይም subject ማድረግ ነው ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ነው። ስለዚህ😎
✍ A new road... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው።
🙌 እሺ ተወዳጆች ሆይ ፈታ በሉ ኣ🕺💃🕺💃🕺💃💃💃💃🕺🕺🕺🕺..... A+ ነው የምናመጣው ይህን ኮርስ ይቻላል🤛🤛🤛💪💪💪።
📚 ከላይ በሶስቱ ባየነው ምሳሌ መሰረት አንድን Active voice ወደ passive ለመቀየር Active voice ላይ ያለውን object ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ(passive sentence) መጀመሪያ ላይ ማድረግ ከዛ በመቀጠል verb ቡን መቀየር። እንዴት ነው verb ቡ የሚቀየረው🤔።
እንዴት እንደሚቀየር Step 2 ላይ እንመለከታለን😎።
✅ STEP TWO

📚 Verb ቡን ለመቀየር ደግሞ በዋናነት ማወቅ ያለብን ነገር Active voice ላይ ያለውን የ Tense አይነት ነው። እንደሚታወቀው 12 የ Tense አይነት አለ። ስለዚህ ለ 12 ቱም የተለያዬ ህግ እንጠቀማለን። እስኪ ሁሉንም እንመልከታቸው።
A) Simple Past Tense
🔰 The pattern of the simple past tense in the passive voice is
Subject + was/were + Verb3(V₃). (positive form)
Subject + wasn't/weren't + Verb3(V₃). (Negative form)
🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት simple past tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ was ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። ነገር ግን የተቀየረው subject plular subject ከሆነ ደግሞ were ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራረን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷♂። ምሳሌ እንመልከት😎
📚 EXAMPLE 1 - She wrote a letter.
👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object a letter የሚለው ነው። ስለዚህ a letter የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ
✍ A letter ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት simple past tense(she+wrote) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense simple past tense ከሆነ ደግሞ was/were ነው የምንጠቀመው። A letter የሚለው singular subject ስለሆነ was ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ😎
A letter was ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ write የሚለው ዋና(main) verb ነው። write ለሚለው verb3 ደግሞ written ነው። ስለዚህ😎
A letter was written. ይሆናል ማለት ነው። ወይም A letter was written by her ማለትም እንችላለን። ሁለቱንም መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ
👉 She wrote a letter(Active voice).
👉 A letter was written(passive voice).
😊 እሺ በ Negative form ቢሆንስ👇
She didn't write a letter.
👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ wasn't ን መጠቀም። ስለዚህ☺️
👉 She didn't write a letter.(Active voice)
👉 A letter wasn't written.(passive voice).
📚 EXAMPLE 2 - Naol ate fruits in the morning.
👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔? fruits የሚለው ነው። ስለዚህ fruits ን subject ማድረግ። subject ማድረግ ማለት ደግሞ የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው🤷♂። ስለዚህ
✍ Fruits ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ simple past tense ነው። ስለዚህ was/were ን እንጠቀማለን። fruits የሚለው plural ስለሆነ were ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ
✍ Fruits were ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 ን መጨመር ነው። የ ate verb3 ደግሞ eaten ነው። ስለዚህ Fruits were eaten in the morning or Fruits were eaten in the morning by Naol. ተመልከቱ
👉 Naol ate fruits in the morning.(Active voice).
👉 Fruits were eaten in the morning.(passive voice).
B) Past Continuous Tense
🔰 The pattern of the past continuous tense in the passive voice is:
Subject + was/were + being + verb3. (positive form)
Subject + wasn't/weren't + being + verb3. (Negative form)
🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት past continuous tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ was ን እንጨምራለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። ነገር ግን የተቀየረው subject plular subject ከሆነ ደግሞ were ን እንጨምራለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷♂። ምሳሌ እንመልከት😎
📚 EXAMPLE 1 - They were playing football.
👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object football የሚለው ነው። ስለዚህ football የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ
✍ Football ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት past continuous tense(They + were + playing) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense past continuous tense ከሆነ ደግሞ was/were + being ን ነው የምንጠቀመው። Football የሚለው singular subject ስለሆነ was ን እንጠቀማለን በመቀጠል being ን እንጨምራለን ማለት ነው። ስለዚህ😎
Football was being ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ playing የሚለው ዋና(main) verb ነው።

Playing ለሚለው verb3 ደግሞ played ነው። ስለዚህ😎
⚽️ Football was being played or Football was being played by them እንላለን ማለት ነው።
👉 They were playing football.(Active voice)
👉 Football was being played.(Passive voice)
😊 በ Negative form ቢሆንስ👇
They weren't playing football.
👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ 👇
Football wasn't being played. ይሆናል ማለት ነው።
📚 EXAMPLE 2 - Daniel was Visiting historical places.
👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object historical places የሚለው ነው። ስለዚህ historical places የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ
✍ Historical places ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት past continuous tense ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense past continuous tense ከሆነ ደግሞ was/were + being ን ነው የምንጠቀመው። historical places የሚለው plural subject ስለሆነ were ን እንጠቀማለን በመቀጠል being ን እንጨምራለን ማለት ነው። ስለዚህ😎
Historical places were being ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ visiting የሚለው ዋና(main) verb ነው። visiting ለሚለው verb3 ደግሞ visited ነው። ስለዚህ😎
Historical places were being visited or Historical places were being visited by Daniel እንላለን ማለት ነው።
👉 Daniel was visting historical places.(Active voice)
👉 Historical places were visited.(passive voice).
C) Past Perfect Tense
🔰 The pattern of the past perfect tense in the passive voice is:
Subject + had + been + verb3. (positive form)
Subject + hadn't + been + verb3. (Negative form)
🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት past perfect tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን ከዛ የተቀየረው subject singular subject ም ይሁን plural subject had ን እንጨምራለን ከዛ been ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷♂። ምሳሌ እንመልከት😎
📚 EXAMPLE 1 - My mother had prepared the dinner.
👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object the dinner የሚለው ነው። ስለዚህ the dinner የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ
✍ The dinner ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት past perfect tense(My mother + had + prepared) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense past perfect tense ከሆነ ደግሞ had + been ን ነው የምንጠቀመው። ስለዚህ😎
The dinner had been ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። የ perfect tense ሶች main verb ቡ verb3 ስለሆነ እንዳለ እንጠቀመዋለን ማለት ነው። ስለዚህ😎
The dinner had been prepared by my mother ይሆናል ማለት ነው።
👉 My mother had prepared the dinner.(Active voice)
👉 The dinner had been prepared.(Passive voice).
በ Negative form ሲሆን ደግሞ
👉 My mother hadn't prepared the dinner.(Active voice)
👉 The dinner hadn't been prepared.(Passive voice)
📚 EXAMPLE 2 - Daniel had taught the students.
👉 Daniel had taught the students.(Active Voice)
👉 The students had been taught.(passive voice)
📚 በቀጣይ የቀሩትን tense ሶች እንማር እና ለፈተና የሚያዘጋጇችሁን በጣም ጠቃሚ የሆኑ Workshheets እለቅላችሗለሁ።
All
𝕁𝕠𝕚𝕟 𝕚𝕟 ❥︎❥︎ @Wektawi11werewech

Active and passive note A+ tutorial class.pdf
1 MB
📚 Active and Passive note.
#EntranceExam #2013
#Schedule
ጥቅምት 29(ስኞ)
ጠዋት...... English 2:30-4:30
ከሰዓት.......Maths 8:00-11:00
ጥቅምት 30(ማክስኞ)
ጠዋት...... Aptitude 2:30-4:30
ከሰዓት.......phy or Geo 8:00-10:00
ህዳር 1(ረቡዕ)
ጠዋት...... Bio or history 2:30-4:30
ከሰዓት....... chemistry 8:30-11:00
ህዳር 2(ሀሙስ)
ጠዋት...... Civics 2:30-4:30
©Atc
📌 Join and Share 👇👇👇
@wektawi11werewech
#Schedule
ጥቅምት 29(ስኞ)
ጠዋት...... English 2:30-4:30
ከሰዓት.......Maths 8:00-11:00
ጥቅምት 30(ማክስኞ)
ጠዋት...... Aptitude 2:30-4:30
ከሰዓት.......phy or Geo 8:00-10:00
ህዳር 1(ረቡዕ)
ጠዋት...... Bio or history 2:30-4:30
ከሰዓት....... chemistry 8:30-11:00
ህዳር 2(ሀሙስ)
ጠዋት...... Civics 2:30-4:30
©Atc
📌 Join and Share 👇👇👇
@wektawi11werewech
G12 History Handout.pdf
1 MB
🔷 Grade 12 History
🔶 Handout
🎲 Source - ENS
📌 Join and share 👇👇
@sleT.twektawi11werewech
@wektawi11werewech
🔶 Handout
🎲 Source - ENS
📌 Join and share 👇👇
@sleT.twektawi11werewech
@wektawi11werewech
civics add 1.pdf
369.4 KB
🛖12ኞች :- ወሳኝ pdf
🛖 ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case studies
╔═══╗
📚JOIN: @wektawi11werewech
📚JOIN: @wektawi11werewech
╚══════════════
🛖 ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case studies
╔═══╗
📚JOIN: @wektawi11werewech
📚JOIN: @wektawi11werewech
╚══════════════
Maths Grade 11 note 2 social.pdf
740.8 KB
🎲 Maths Grade 11(social)
🔶 Short Note
📌 Join and share 👇👇👇
@G---Tutorial
🔶 Short Note
📌 Join and share 👇👇👇
@G---Tutorial
Anthropology Ch - 1 - 7 @freshman_course.pptx
562.1 KB
📓Anthropology Ch 1-7
📓Power Point Note
📓Power Point Note
How_to_Become_a_Straight_A_Student_The_Unconventional_Strategies.pdf
843.1 KB
📙How to become a Straight-A Student
📔በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው፣ ፃፊው የብዙዎችን የCampus ጎበዝ ተማሪዎችን ልምድ አንድ ላይ ጨምቆ ፅፏል።
📝በግቢ ቆይታችሁ አሪፍ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ አንብቡት ይጠቅማችኋል!