ሰላም ውድ የ A + Tutorial class ተከታታዮች 🙌
A + Tutorial class በ 1 ኛው ሴሚስተር ከ 1500 በላይ ተማሪዎችን ይዞ በነበረው Private ቻናል የነበረን ቆይታ አይረሳም አሁንም በ 2 ኛ ሴሚስተር ከ concise English Telegram channel ጋር በመተባበር ለሚሰጠው ትምህርት ምዝገባውን ለማገባደድ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩታል ።
ከዚ በፊት ከተስተዋሉ ችግሮች መካከል ምዝገባ ስትፈጽሙ ከ Admin የተላከላቹን Link ለሌላሰው share ማድረግ Screen shoot እያነሱ ማጋራት ህጋችን አይፈቅድም 🙅♂
ስለዚህም ውድ ተማሪዎቻችን 🥰 ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ከንደዚ አይነት ድርጊት እንድትቆጠቡ ነገር ግን የምንለቀውን ማስታወቂያ ለ ጓደኛ ለክፍል ተማሪዎች በግቢና በ ክፍል Telegram Group ላይ Share በማድረግ እናንተም እነሱም ተጠቃሚ በመሆን ድጋፋችሁን እንድትገልጹን መልዕክታችን ነው ።
ጥያቄና አስተያይት👇
All rights reserved !

📚 Communicative English Skill II
📙 Chapter One
📕 Life Skill
📚 Active and Passive Voice
🙌 ተወዳጆች ሆይ ሰላም ለእናንተ የ Communicative English Skill II ኮርስን ዛሬ መማር እንጀምራለን። እስከ ሴሚስተሩ መገባደጃ ድረስ አሪፍ እና ደስ የሚል ቆይታ እንደሚኖረን ተስፋ አደርጋለሁ። የ A+ tutorial class ቤተሰቦች የሆናችሁ ሁላችሁም ይህን ኮርስ አሪፍ ውጤት እንደምታመጡም እርግጠኛ ሁኜ መናገር እፈልጋለሁ።
📌 Communicative English Skill II ኮርስ ላይ በዋናነት የ ሰዋ ሰው ህጉን ወይም Grammar ክፍሉን ነው የማስተምራችሁ ምክንያቱም ፈተና በብዛት የሚወጣው Grammar ክፍሉ ላይ ስለሆነ። ለፈተና ብቻ ሳይሆን ለወደፊት ህይወታችሁ ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት እንዲኖራችሁ ሊያደርጉ የሚችሉት ኖቶችን አዘጋጅቴ አቀርብላችሗለሁ።
📌 የዛሬው ትምህርታችን የሚሆነው Active and Passive Voice ነው። ይህ ትምህርት ለእናንተ አዲስ አይደለም። ምናልባት ከ ስምንተኛ ክፍል ጀምሮ እየተማራችሁ የመጣችሁት ነው። ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች Active and Passive Voice በቅጡ ጠንቅቀው አያቁትም :- ለመረዳትም ይቸገራሉ።
📌 የ እንግሊዝኛ Grammar ክፍል በተለይም ደግሞ Tense ያለ Active and passive voice ከ ባህር ላይ የወጣ አሳ ማለት ነው። ምክንያቱም በ ዕለት ተ ዕለት ኑሯችን የምንናገራቸው ቃላቶች እና ዐ.ነገሮች ከ 90% በላይ የሚሆኑት Active and passive voice ናቸው። ስለዚህ በደምብ ልናውቀው የሚገባ የ Concept ትምህርት ነው።
📌 እንግዲህ ለእናንተ ለመረዳት ምቹ እና ግልፅ ይሆናል ብዬ ያሰብኩትን ኖት አዘጋጅቼላችሗለሁ😎። መረዳት የሚጠይቅ ነው በጥንቃቄ ተመስጣችሁ አንብቡት። እንዲሁም ልምምድ ማድረግ የሚጠይቅ ነው:- ለዚህም የሚሆን Excerises ኦችን እለቅላችሗለሁ።
📌 የ Active and passive voice ትምህርት ፅንሰ ሀሳቡን መጀመሪያ ተረዱት። ከዛ ፎርሞቹን(forms) በቃላችሁ ያዙ:- ግዴታ ነው ፎርሞቹን መያዝ😡። ከዛ practise አድርጉ። ምክንያቱም ፈተና ላይ በብዛት የምትጠየቁት Active voice ወደ Passive voice ቀይሩ ነው :- እንዲሁም Paragraph(passage) ይሰጣችሁ እና የቀረቡትን verbs በ Active and passive voice ሙሉ ተብላችሁ ትጠየቃላችሁ:- እንዲሁም ደግሞ passage ይሰጣችሁ እና የትኞቹ ዐ.ነገሮች Active ናቸው❓ የትኞቹ ደግሞ passive ናቸው❓ በአጭሩ passive እና active የሆኑትን ለዩ ተብላችሁ ትጠየቃላችሁ። ስለዚህ ፅንሰ ሀሳቡንም ማወቅ አለብን እንዲሁም ደግሞ ፎርሞቹን የግዴታ በአግባቡ መያዝ አለብን።
👇አሁን ወደ ትምህርቱ እንሒድ። አብራችሁን ቆዩ❗️
All Rights Reserved.

🌹 Active & Passive Voice
📚 ሁላችንም ቀን በ ቀን ከምንናገራቸው ንግግሮች ወይም ዐረፍተ ነገሮች መካከል አብዛኛዎቹ Active & passive ዐ.ነገሮች ናቸው። ታድያ Active and passive voice ምንድን ናቸው? ፎርማቸውስ(forms) ምን ይመስላል? የሚለውን እንመልከት።
🎯 ምሳሌ 1:-
🐒 ጦጣዎች ሙዝ ይወዳሉ።
በዚህ ዐ.ነገር ላይ ፡ የ ዐረፍተ ነገሩ ባለቤት ወይም subject ቱ 👉 ጦጣዎች ናቸው። ጦጣዎች ምን አደረጉ? ብለን ብንጠይቅ፡ ሙዝ ይወዳሉ፡ ነው የሚሆነው መልሱ። ማለትም ጦጣዎች ሙዝ የመውደድ ድርጊትን ስለፈፀሙ። ስለዚህ ከዚህ ምሳሌ የምንረዳው ነገር ፡
😎 የ ዐረፍተ ነገሩ ባለቤት(Subject) ድርጊቱን የሚያደርግ ወይም የሚፈፅም ከሆነ ፡ ዐረፍተ ነገሩ Active Voice ይባላል።
🍌 ሙዝ ምን ሆነ ወይም ምን ተደረገ? ተብሎ ቢጠየቅ፡ መልሱ የሚሆነው👇
🔹 ሙዝ በ ጦጣዎች ይወደዳል።
የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject ደግሞ ሙዝ ነው። ሙዝ ምን ተደረገ❓ ተወደደ። ስለዚህ የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ማለትም ሙዝ ድርጊት ተቀባይ ነው ማለት ነው። ምክንያቱም የጦጣዎች የመውደድ ድርጊት በእርሱ ላይ ስለተፈፀመ። ስለዚህ፡
የ ዐረፍተ ነገሩ ባለቤት(subject) ድርጊቱን ተቀባይ ከሆነ ፡ ዐረፍተ ነገሩ Passive Voive ይባላል። ስለዚህ😊
🔹ጦጣዎች ሙዝ ይወዳሉ።
(Active Voive)
🔸ሙዝ በጦጣዎች ይወደዳል።
(Passive Voive)
🙌 ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር፡
ሙዝ በጦጣዎች ይወደዳል ወይም ሙዝ ይወደዳል። ማለት እንችላለን። በጦጣዎች የሚለውን መተው ይቻላል።
🎯 ምሳሌ 2:-
🔎 ልዑል አይጧን ገደላት።
በዚህ ዐ.ነገር ላይ ፡ የ ዐረፍተ ነገሩ ባለቤት ወይም subject ቱ 👉 ልዑል ነው። ልዑል ምን አደረገ? ብለን ብንጠይቅ፡ አይጧን ገደላት፡ ነው የሚሆነው መልሱ። ማለትም ልዑል አይጥ የመግደል ድርጊትን ስለፈፀመ። ስለዚህ ከዚህ ምሳሌ የምንረዳው ነገር ፡

🐰 አይጧ ምን ሆነች ወይም ምን ተደረገች? ተብሎ ቢጠየቅ፡ መልሱ የሚሆነው👇
🔹 አይጧ በልዑል ተገደለች።
የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject ደግሞ አይጧ ናት። አይጧ ምን ተደረገች❓ ተገደለች። ስለዚህ የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ማለትም አይጧ ድርጊት ተቀባይ ነች። ምክንያቱም የልዑል የመግደል ድርጊት በእርሷ ላይ ስለተፈፀመ። ስለዚህ፡

🔹ልዑል አይጧን ገደላት።
(Active Voive)
🔸አይጧ በልዑል ተገደለች።
(Passive Voive)
🙌 ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር፡
አይጧ በልዑል ተገደለች ወይም
አይጧ ተገደለች። ማለት እንችላለን። በልዑል የሚለውን መተው ይቻላል።
🎯 ምሳሌ 3:-
📩 ሲሳይ ደብዳቤ እየፃፈ ነው።
የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject ሲሳይ ነው። ሲሳይ ምን አደረገ? ተብሎ ቢጠይቅ ፡ ደብዳቤ እየፃፈ ነው፡ ነው መልሱ የሚሆነው። ስለዚህ የዐ.ነገሩ ባለቤት ማለትም ሲሳይ ድርጊት አድራጊ ነው ማለት ነው። ምክንያቱም ደብዳቤ የመፃፍን ድርጊት እያደረገ ስለሆነ። ስለዚህ፡
😎 የዐረፍተ ነገሩ ባለቤት ማለትም ሲሳይ ድርጊት አድራጊ ወይም ፈፃሚ ስለሆነ ፡ ዓረፍተ ነገሩ Active Voice ነው ማለት ነው።
💌 ደብዳቤ ምን ተደረገ ወይም ደብዳቤ ምን እየተደረገ ነው? ተብሎ ቢጠየቅ፡ መልሱ የሚሆነው👇
🔻ደብዳቤ እየተፃፈ ነው።
ወይም
ደብዳቤ በሲሳይ እየተፃፈ ነው።
የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject ደግሞ ደብዳቤ ነው። ደብዳቤ ምን እየተደረገ ነው? እየተፃፈ ነው። ስለዚህ የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ማለትም ደብዳቤ ድርጊት ተቀባይ ነው ማለት ነው። ምክንያቱም ተፃፊ ስለሆነ። ስለዚህ😊
የ ዐ.ነገሩ ባለቤት ማለትም ደብዳቤ ፡ ድርጊት ተቀባይ ስለሆነ ዐ.ነገሩ Passive Voice ነው ማለት ነው። ስለዚህ😎
🔶ሲሳይ ደብዳቤ እየፃፈ ነው።
(Active Voice).
🔷ደብዳቤ እየተፃፈ ነው።
(Passive Voice). ወይም
🔴ደብዳቤ በሲሳይ እየተፃፈ ነው።
(Passive Voice).

ስለዚህ ከምሳሌ 1÷ምሳሌ 2 እና 3 የምንረዳው ነገር፡
📘 Active Voice - The Subject is the doer of the action.
📕Passive Voice - The Subject is the receiver of the action.
📚 ስለዚህ አንድ ዐ.ነገር Active voice ነው የምንለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) ድርጊት አድራጊ ከሆነ ወይም በሌላ አባባል ድርጊቱን የሚያደርግ ወይም የሚፈፅም ከሆነ ነው። እንዲሁም
📚 አንድ ዐ.ነገር Passive voice ነው የምንለው የ ዐ.ነገሩ ባለቤት(subject) ድርጊት ተቀባይ ከሆነ ወይም በሌላ አባባል ድርጊቱ እሱ ላይ የሚከናወን የሚፈፀም የሚደረግ ከሆነ ነው።
😎 በ እርግጠኝነት አሁን ጠለቅ ያለ መረዳት ይኖራችሗል ብዬ አስባለሁ🙌።
📚 አሁን ደግሞ ምሳሌ 2 እና 3 ን መሰረት በማድረግ እንዴት Active Voice ወደ passive voice እንደሚቀየር የሚያሳይ አንድ formula እንመልከት።
🌹 ምሳሌ 1
🍄 ጦጣዎች ሙዝ ይወዳሉ።
(Active voice)
🔰የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት(subject) - ጦጣዎች
🔰 የዚህ ዐ.ነገር ግስ(verb) - ይወዳሉ
🔰 የዚህ ዐ.ነገር ተሳቢ(object) - ሙዝ
🍄 ሙዝ በጦጣዎች ይወደዳል።
(Passive Voice)
✅ የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት(subject) - ሙዝ
✅ የዚህ ዐ.ነገር ግስ(verb) - ይወደዳል
✅ የዚህ ዐ.ነገር ተሳቢ(object) - ጦጣዎች
🌹 ምሳሌ 2
🍄 ልዑል አይጧን ገደላት።
(Active Voice)
🔰የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት(Subjcet) - ልዑል
🔰 የዚህ ዐ.ነገር ግስ(verb) - ገደላት
🐰የዚህ ዐ.ነገር ተሳቢ(object) - አይጧ
🍄 አይጧ በልዑል ተገደለች።
( Passive Voice)
✅የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት(subject) - አይጧ
💪 የዚህ ዐ.ነገር ግስ(verb) - ተገደለች
🏃♂የዚህ ዐ.ነገር ተሳቢ(object) - ልዑል
🤷♂ ስለዚህ ከዚህ የምንረዳው ነገር፡
💁♂ Active voivce ወደ passive voice ሲቀየር 👇
1ኛ) Active voice ላይ object የነበረው አካል passive voice ላይ subject ይሆናል ማለት ነው።
2ኛ) Active voice ላይ subject የነበረው አካል ፡ passive voice ላይ object ይሆናል ማለት ነው።
3ኛ) Active voice ወደ passive voive ሲቀየር የ ዐ.ነገሩ ግስ(verb) ምን ይሁን?
😊 ለዚህ ጥያቄ መልስ የሚሆነው፡
📚 ግሶች(verbs) ቀጥታ ግንኙነት ያላቸው ከ Tense ጋር ነው። ታድያ Active Voice ወደ passive voice ሲቀየሩ ፡ Active voice ላይ የነበሩ ቴንሶች(tenses) ወደ passive voice ሲቀየሩ እንዴት እንደሚቀየሩ እንመልከት።

👍1
🔰Tenses in the Passive Voice.
_______
🌹 Past Tenses in the Passive Voice.
A) Simple Past Passive.
Sub + was/were + V3.
e.g1)🔻 Leul killed the rat.(Active)
🔺The rat was killed.(passive)
e.g2) He invited us.(active).
We were invited.(passive)
B)past continuous passive.
Sub +was/were+being +V3.
e.g1) Sisay was writing a letter.(Active).
A letter was being written by Sisay.(passive).
e.g2) He was inviting us.(Active).
We were being invited.(passive)
C)Past perfect passive.
Sub + had + been + V3.
e.g1) Leul had killed the rat.( active).
The rat had been killed by Leul.( passive).
🌹 Present Tense in the Passive Voice.
A) Simple present passive.
Sub + is/am/are + V3.
e.g1) Leul kills the rat.(Active).
The rat is killed.(passive).
e.g2) He invites me.(Active
I am invited.(passive)
e.g3) He invites us.(active)
We are invited.(passive)
e.g4) Apes adore banana.(active)
Banana is adored by Apes.(passive)
B)present continuous passive.
Sub + is/am/are + being + V3.
e.g1) He is inviting me.(active).
I am being invited.(passive).
e.g2) He is inviting us.(active).
We are being invited.(passive).
e.g3) Sisay is writing a letter.(active).
A letter is being written.( passive).
C)present perfect passive.
Sub + has/have + been + V3.
e.g1) Kids has played football.( active)
Football has been played.(passive).
e.g2) He has invited them.( active).
They have been invited by him.( passive).
🌹Future Tense in the passive voice.
A) simple future passive.
Sub + will + be + V3.
e.g1)He will invite us.(active)
We will be invited.(passive)
B)Future perfect passive.
Sub + will + have + been + V3.
e.g1) He will have invited us.( active).
We will have been invited by him.( passive).
🌹 Modal auxiliary verb in the passive voice.
Modal auxiliary verbs የሚባሉት May, Must, Ought to, Can, Could, Might...etc ናቸው።
Sub + modal auxiliary verb + be + V3.
e.g1) She must buy some cookies.(active).
Some cookies must be bought by her.(passive).
e.g2) Corona Virus can kill humans.(active).
Humans can be killed by corona virus.(passive).
ስለዚህ active voice ወደ passive voice ለመቀየር የ ቴንስ ፎርሞቹን( tense forms) በጥንቃቄ መያዝ አለብን።
አሁን ደግሞ rules አሉ ፡ እነሱን እንመልከት።
Rule 1
The passive voice can be used with all tenses.However, past perfect continuous, present perfect continuous, future continuous and future perfect continuous are not frequently used in the passive voice.
Rule 2
Intransitive verbs are not used in passive voice. Verbs like die, sneeze, disappear, vanish, go, sleep, sit etc are intransitive verbs.
🔷 Examples
❌ The old woman was died last week.(wrong).
✔️ The old woman died last week.(correct).
❌ He has been disappeared. (wrong).
✔️ He has disappeared.( correct).
Rule 3
When the subject of the active sentence is negative word like nobody, nothing and no one, the passive form will be negative.
🔴Examples
Nobody knows the book.(active).
The book is not known.(passive).
No one has reached the secrets.(active).
The secrets have not been reached.
📌 ማስታወሻ:-
የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከምትወስዱት Communicative English ኮርስ ላይ active ወደ passive ወይም passive ወደ active ቀይሩ ተብሎ ብዙ ጥያቄ ስለሚወጣበት ፎርሞቹን(forms) በደንብ ልትይዙ ይገባል።
✍👨🏫👩🏫 በቀጣይ ደግሞ Active voice እንዴት ወደ passive voice እንደሚቀየር የሚያሳዩ ህጎችን እንዲሁም ከዚህ ጋር የተያያዙ ህጎችን እናያለን።

Calculus - J. Stewart.pdf
23.4 MB
📚 James stewart Calculus
📚 Applied math 1 reference Second Semester Freshman Course

Thomas_Calculus.pdf
22.1 MB
📚 Thomas calculus
📚 Applied Math 1 Reference Second Semester Freshman Course.
© A+ Tutorial Class

How to Study 7th Edition.pdf
877.9 KB
📓How to Study
📓ከዚህ በፊትም ተማሪዎች በትምህርታቸው እንዴት ጎበዝ ሊሆኑ እንደሚችሉ በ1st Semister Channel ላይ በፁፍ ለቀናል።

📚Freshman 2nd Semister Course
📖Anthropology
📔 Chapter 2 [Continued]2. Cultural Relativism
📌States that cultures differ, so that a cultural trait, act, or idea has no meaning but its meaning only within its cultural setting.
ይህ ማለት ምን መሰላችሁ የአንድን ሰው ባህል፣ አመለካከት፣ ድርጊት ከእነርሱ እነርሱ ካሉበት Context ተነስተን ሳይሆን ከራሳችን ተነስተን የእነርሱን ነገር ስንገመግመው ማለት ነው።
📌"Cultural relativism suspends judgment and views about the behavior of people from the perspective of their own culture."
የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም እንደሚባለው😎 የሌላውን ሰው ባህል የእነርሱ ጫማ ውስጥ ገብተን ስናየው ነው እንጂ በሩቁ መፈረጅ ትክክል አይደለም።🙅♂ የእነርሱ ባህል እነሱን ደስ ሊያሰኝ ይችላል ነገር ግን እኛ የእነርሱን ባህል መናቅ የለብንም። Respect For cultural differences😊
ነገር ግን እዚህ ላይ ሰዎች የተለያየ ሀሳብ አላቸው። Cultural Relativism ጥሩ ነው ብለው የሚያምኑም አሉ።
📙"
Mirror for Humanity" ሚለው መፅሐፍ ላይ በስፋት አለ፣ ካገኘው ለቅላችኋለው።3. Human Rights
መቼስ ይህን እንደገና ባብራራላችሁ ለቀባሪ ማርዳት ይሆንብኛል😊
"The idea of human rights challenges cultural relativism by invoking a realm of justice and morality beyond and superior to the laws and customs of particular countries, cultures, and religions."
እንዴት መሰላችሁ "የሰው መብት ከባህል፣ ከትውፊት ምናምን በላይ ነው።" ለምሳሌ ሰዎችን መግደል፣ ባሪያ ማድረግ፣ ሴቶችን መጨቆን 😓ባህላቸው የሆነ ማህበረሰብ ልክ ቅድም Cultural difference ስለሆነ Respect ማድረግ አለብን እንላለን?? አይሆንም! Humans have the right to not be murdered, injured, or enslaved or imprisoned without charge!
ስለዚህ እንዲህ አይነቱን የሰውን መብት የሚጋፋውን Culture, Condemn እናረጋለን እንጂ መቻቻል ነው ምናምን ብለን ዝም አንልም።
📖Culture Change📌Why and how do cultures change?
ከዚህ በፊት እንዳየነው Culture በየጊዜው እየታደሰ Modify እየሆነ ይመጣል፣ መለስ ብላችሁም ያለፉትን Society Culture ብታዩ ተመሳሳይ ሆኖ አታገኙትም፣ በቃ በየጊዜው አዲስ ሀሳብ/አመለካከት ሲመጣ ይቀየራል።
Culture change can occur as a result of the following Mechanisms:
📍Diffusion:
The process by which cultural elements are borrowed from another society and incorporated into the culture of the recipient group is called diffusion.'Cultural elements' ሚባሉት ቋንቋ፣ ልማድ (Value ብለን የተማርነው)፣ እሴት (Norms)...እነዚህ ነገሮች ከአንዱ Society ወደ ሌላው ሲሸጋገሩ ነው #Diffusion ሚባለው። እንደውም Biology ላይ አታስታውሱም😀
📌Diffusion is direct when two cultures trade with, intermarry among, or wage war on one another.
አንዱ ባህል ከሌላው በቀጥታ ሲኮርጅ😁 ማለት ነው።
📌 Diffusion is forced when one culture subjugates another and imposes its customs on the dominated group.
ይህ ደግሞ ለምሳሌ በCivilization ስር የነበረው Society የእነዚያን Colonize ያደረጉትን ሰዎች ባህል በግዴታ ሊቀበል ይችላል።
📌Diffusion is indirect when items or traits move from group A to group C via group B without any firsthand contact between A and C.
ይህን Physics ላይ ጎበዝ የሆኑ ይረዱታል "zeroth law of thermodynamics"😃😃 ከስሙ እንደምትረዱት indirectly በአማላጅ በኩል😇 ባህሉን መቀበል ነው።
2. Acculturation
🏮Is the exchange of cultural features that results when groups have continuous firsthand contact.
ይህ ደግሞ ሁለቱ የSociety አካላት #ቀጣይነት ያለው ግንኙት/firsthand contact ሲኖራቸው ነው።
👉
"This usually happens in situations of trade or colonialism."ይህን ከForced diffusion የሚለየው Continuous መሆኑ ነው።
3. Invention
🏮The process by which humans innovate, creatively finding solutions to problems is a third mechanism of cultural change.
የተለያዩ ነገሮች invent ሲደረጉ ባህል መቀያየሩ ሚታወቅ ነገር ነው። ለምሳሌ በጥንት ዘመን እናንተ ሳትወለዱ እኛ በድንጋይ ነበር እሳት የምናቀጣጥለው😁 ይኀው በእናንተ ዘመን ክብሪት፣ ከዚያ electric ምናምን መጣ።
4. Globalization
🏮"Encompasses a series of processes, including diffusion and acculturation, working to promote change in a world in which nations and people are increasingly interlinked and mutually dependent."
እንግዲህ ዘመኑ እንደምታውቁት እየዘመነ ነው፣ ሀገራትም ከሀገራት ጋር የራሳቸው የሚያስተዋዉቁትና የሚለዋወጡት ነገሮች ስላሉ ከዚህ የተነሳ ባህላቸው ሊቀየር ይችላል። ይኀው ይሄ የምዕራባውያኑ Modernism ሀገራችንን ተጠናውቶት...😢
📙Marriage, Family and Kinship1⃣Marriage👰🤵The term marriage is not an easy terms to define.
እኛ እንደምናስበው ቀላል አንምሰላችሁ😊 by the way ጋብቻ በሁሉም Society ውስጥ አይደለም ያለው። ለምሳሌ [ከሞጁሉ] አንድ Nayar, Southern India ማህበረሰብ አለ፣ እና እዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ተጋብቶ፣ ልጅ ወልዶ፣ ቤተሰብ መስርቶ መኖር ሚባል ነገር የለም🙅♂። በአንድ Ceremony ላይ ሴቷ👩🦳 አንዱን ሸበላ👱♂ ትይዝና ስነ ስርዓቱን ተካፍለው ሚፈልጉትን አድርገው ከጨረሱ በኃላ ይለያያሉ፣ በቃ ከዚያ በኃላ እሱም አያውቃትም እሷም አታውቀውም። እንዲህ አያስጠላም??😐 እና ሚገርማችሁ እንዲህ አይነትም Society አለ ለማለት ነው።
📓Rules of Marriage🏮Societies also have rules that state whom one can and cannot marry.
👍1
🏮The most common form of prohibition is mating with certain type of kin that are defined by the society as being inappropriate sexual partners. These prohibitions on mating with certain categories of relatives known as incest taboos.
🔖"Incest taboos" ማለት በጣም የሚቀራረቡ የስጋ ዝምድና ያላቸው ሰዎች [Nuclear Family] ሲጋቡ ማለት ነው። ለምሳሌ mother-sons, father-daughters, and brother-sisters. እንዲህ አይነት ደግሞ የተከለከለ ነው። በፈጣሪም በህብረተሰቡም ዘንድ።😊
📌Marriage is, therefore, a permanent legal union between a man and a woman. It is an important institution without which the society could never be sustained.
ስለዚህ ጋብቻ የSocietyው ህልውና እንዲቀጥል በማድረግ ውስጥ ትልቅ ሚና አለው። ደግሞም አምላክ የፈጠረው ስርዓት ስለሆነ ቅዱስ ነው።😊
በእርግጥ ይህን በዚህ እድሜ መማራችን ይጠቅማናል። ስለዚህ ማንን እናግባ?😊 ከመሬት ተነስተህ ያማረችህን ሁሉ አገባለው ብትል አይሆንም፣ አንቺም እንደዛው።
1. Exogamy: is the rule by which a man👱♂ is not allowed to marry someone👱♂ from his own social group.
ይህኛው በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ የምትኖሩ ከሆነ መጋባትን የሚከለክል ህግ ነው። አስባችሁታል ሰፈር ውስጥ አብራችሁ ያደጋችሁትን፣ የምታፈቅራትን ልጅ አታገባም ሲባል🙈😁
In fact, there are some definite reasons for which practice of exogamy got approval.
📌የመጀመሪያ በተለይ በድሮ ዘመን (አሁንም በገጠራማ አከባቢ) በአንድ ማህበረሰብ የሚኖሩ ሰዎች Probably የስጋ ዝምድና ስለ ሚንራቸው፣ የአንትን Society ሴት ማግባት፣ እህትን እንደማግባት ነው ሚቆጠረው።
📌Attraction between a male and female gets lost due to close relationship in a small group.
አንድን ነገር Adapt ካደረጋችሁት፥ ከጊዜ ቆይታ በኃላ እርካታ ላታገኙበት ትችላላችሁ፤ ልክ እንደዚያው በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ካደጋችሁት ሰው ጋር ተጋብቶ ለመኖር እርካታ ላይሰጣችሁ ይችላል።
2. Endogamy: A rule of endogamy requires individuals to marry within their own group and forbids them to marry outside it.
ይህ ደግሞ የExogamy ተቃራኒ ነው። እዚህ ላይ ከSocietyአችሁ ውጪ ማግባት አይፈቀድም።
📌Religious groups such as the Amish, Mormons, Catholics, and Jews have rules of endogamy.
📌Castes in India and Nepal are also endogamous.
I think ይሄኛው በብዙ ሃይማኖትና ባህላት ዘንድ ታዋቂ ነው። ከእነሱ ሀይማኖት እና ባህል ውጪ ጋብቻን አይፈቅዱም።
3. Preferential Cousin Marriage: This type of marriage is practiced in one form or another in most of the major regions of the world. There are two types:
📍Cross Cousin: are children of siblings of the opposite sex.
ይህ ማለት "የእናቴ ወንድም ልጆች እና የአባቴ እህት ልጆች" ሲጋቡ ማለት ነው። ልብ በሉ👀 ደግማችሁ አንብቡት!
📍Parallel Cousins: is when marriage takes place between the children of the siblings of the same sex.
ይሄ ማለት ደግሞ "የእናቴ እህት ልጆች እና የአባቴ ወንድም ልጆች" ሲጋቡ ማለት ነው።
ገብቶአቹዋላ Paralle ሲል ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው ናቸው ሚጋቡት ማለቱ አይደለም፥ ነገር parallel የተባለው በእናት👱 እህት👱♀ እና በአባት🧔 ወንድም🧔 ልጆች መካከል መሆኑ ነው።
🎈The most common form of preferential cousin marriage is between cross cousins.
ከዚያኛው ይልቅ Cross Cousin ነው አብዛኛው ሰው የሚጠቀመው።
4.
📍The Liverate: is the custom where by a widow is expected to marry the brother (or some close male relative) of her dead husband.
ይሄኛው "ባሏ የሞተባት ሴት👩🦱 የባሏን ወንድም ወይም የቅርብ ዘመድ👱♂ ስታገባ ማለት ነው።"
📍 The Sororate: is the custom where by a died women's husband is expected to marry a Sister (or some close female relative) of his died wife.
ይሄ ደግሞ "ሚስቱ የሞተችበት ባል🧔 በሞተችው ሚስቱ ፋንታ የሚስቱን እህት ወይም የቅርብ ዘመድ👱♀" ሲያገባ ነው።
ስንት እጮና ይኑረን? ሚለውን እዚህ ስር እናያለን፥ አሁን ነገሩ ወደ እኛ እየመጣ ያለ ይመስላል😁
🔖Monogamy: the marriage of one man to one woman at a time.
Maths ላይ One to One ብላችሁ እንደተማራቹት አይነት ነው😁
🔖Polygamy: marriage of a man or woman with two or more mates. Polygamy can be of two types.
📌Polygyny: [ፖሊጂኒ] the marriage of a man to two or more women at a time.
📌Polyandy: [ፖሊያንዲ] the marraige of a woman to two or more men at a time.
ለምሳሌ ቅድም ያየነው "The Sororate" ላይ አንዱ ሚስቱ የሞተችበት ባል እህቷን ካገባት፣ ሁለት ሴቶች👱♀👱 ስላገባ Sororal Polygny ይባላል።
የሚገርማችሁ Polygamy Advantageም አለው ይባላል🙈
📌It produces more children, who are considered valuable for future economic and poltical assets.
ልጆች ሲበዙ ከእነዚያ መሃል አንዱ አድጎ ሃብታም ከሆነ ለቤተሰቡ ኢኮኖሚ ጥሩ ነው። ይህ ግን አጥጋቢ አይደለም😊
📌DisAdvantageኡን ካየን ደግሞ በሚስቶች መካከል መቀናናት (አንዷ በሌላው ስትቀና) ሊፈጠር ይችላል😁
እስኪ አሁን ደግሞ በጋብቻ ጊዜ ሊኖሩ ሚችሉ ወጪዎችን እንይ🙈
🏮These may take place either before or after the marriage can be divided into three categories:
🔖"Incest taboos" ማለት በጣም የሚቀራረቡ የስጋ ዝምድና ያላቸው ሰዎች [Nuclear Family] ሲጋቡ ማለት ነው። ለምሳሌ mother-sons, father-daughters, and brother-sisters. እንዲህ አይነት ደግሞ የተከለከለ ነው። በፈጣሪም በህብረተሰቡም ዘንድ።😊
📌Marriage is, therefore, a permanent legal union between a man and a woman. It is an important institution without which the society could never be sustained.
ስለዚህ ጋብቻ የSocietyው ህልውና እንዲቀጥል በማድረግ ውስጥ ትልቅ ሚና አለው። ደግሞም አምላክ የፈጠረው ስርዓት ስለሆነ ቅዱስ ነው።😊
📓Mate Selection: Whom Should You Marry?🤔በእርግጥ ይህን በዚህ እድሜ መማራችን ይጠቅማናል። ስለዚህ ማንን እናግባ?😊 ከመሬት ተነስተህ ያማረችህን ሁሉ አገባለው ብትል አይሆንም፣ አንቺም እንደዛው።
1. Exogamy: is the rule by which a man👱♂ is not allowed to marry someone👱♂ from his own social group.
ይህኛው በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ የምትኖሩ ከሆነ መጋባትን የሚከለክል ህግ ነው። አስባችሁታል ሰፈር ውስጥ አብራችሁ ያደጋችሁትን፣ የምታፈቅራትን ልጅ አታገባም ሲባል🙈😁
In fact, there are some definite reasons for which practice of exogamy got approval.
📌የመጀመሪያ በተለይ በድሮ ዘመን (አሁንም በገጠራማ አከባቢ) በአንድ ማህበረሰብ የሚኖሩ ሰዎች Probably የስጋ ዝምድና ስለ ሚንራቸው፣ የአንትን Society ሴት ማግባት፣ እህትን እንደማግባት ነው ሚቆጠረው።
📌Attraction between a male and female gets lost due to close relationship in a small group.
አንድን ነገር Adapt ካደረጋችሁት፥ ከጊዜ ቆይታ በኃላ እርካታ ላታገኙበት ትችላላችሁ፤ ልክ እንደዚያው በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ካደጋችሁት ሰው ጋር ተጋብቶ ለመኖር እርካታ ላይሰጣችሁ ይችላል።
2. Endogamy: A rule of endogamy requires individuals to marry within their own group and forbids them to marry outside it.
ይህ ደግሞ የExogamy ተቃራኒ ነው። እዚህ ላይ ከSocietyአችሁ ውጪ ማግባት አይፈቀድም።
📌Religious groups such as the Amish, Mormons, Catholics, and Jews have rules of endogamy.
📌Castes in India and Nepal are also endogamous.
I think ይሄኛው በብዙ ሃይማኖትና ባህላት ዘንድ ታዋቂ ነው። ከእነሱ ሀይማኖት እና ባህል ውጪ ጋብቻን አይፈቅዱም።
3. Preferential Cousin Marriage: This type of marriage is practiced in one form or another in most of the major regions of the world. There are two types:
📍Cross Cousin: are children of siblings of the opposite sex.
ይህ ማለት "የእናቴ ወንድም ልጆች እና የአባቴ እህት ልጆች" ሲጋቡ ማለት ነው። ልብ በሉ👀 ደግማችሁ አንብቡት!
📍Parallel Cousins: is when marriage takes place between the children of the siblings of the same sex.
ይሄ ማለት ደግሞ "የእናቴ እህት ልጆች እና የአባቴ ወንድም ልጆች" ሲጋቡ ማለት ነው።
ገብቶአቹዋላ Paralle ሲል ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው ናቸው ሚጋቡት ማለቱ አይደለም፥ ነገር parallel የተባለው በእናት👱 እህት👱♀ እና በአባት🧔 ወንድም🧔 ልጆች መካከል መሆኑ ነው።
🎈The most common form of preferential cousin marriage is between cross cousins.
ከዚያኛው ይልቅ Cross Cousin ነው አብዛኛው ሰው የሚጠቀመው።
4.
The Levirate and Sororate📍The Liverate: is the custom where by a widow is expected to marry the brother (or some close male relative) of her dead husband.
ይሄኛው "ባሏ የሞተባት ሴት👩🦱 የባሏን ወንድም ወይም የቅርብ ዘመድ👱♂ ስታገባ ማለት ነው።"
📍 The Sororate: is the custom where by a died women's husband is expected to marry a Sister (or some close female relative) of his died wife.
ይሄ ደግሞ "ሚስቱ የሞተችበት ባል🧔 በሞተችው ሚስቱ ፋንታ የሚስቱን እህት ወይም የቅርብ ዘመድ👱♀" ሲያገባ ነው።
📓Number of Spousesስንት እጮና ይኑረን? ሚለውን እዚህ ስር እናያለን፥ አሁን ነገሩ ወደ እኛ እየመጣ ያለ ይመስላል😁
🔖Monogamy: the marriage of one man to one woman at a time.
Maths ላይ One to One ብላችሁ እንደተማራቹት አይነት ነው😁
🔖Polygamy: marriage of a man or woman with two or more mates. Polygamy can be of two types.
📌Polygyny: [ፖሊጂኒ] the marriage of a man to two or more women at a time.
📌Polyandy: [ፖሊያንዲ] the marraige of a woman to two or more men at a time.
ለምሳሌ ቅድም ያየነው "The Sororate" ላይ አንዱ ሚስቱ የሞተችበት ባል እህቷን ካገባት፣ ሁለት ሴቶች👱♀👱 ስላገባ Sororal Polygny ይባላል።
የሚገርማችሁ Polygamy Advantageም አለው ይባላል🙈
📌It produces more children, who are considered valuable for future economic and poltical assets.
ልጆች ሲበዙ ከእነዚያ መሃል አንዱ አድጎ ሃብታም ከሆነ ለቤተሰቡ ኢኮኖሚ ጥሩ ነው። ይህ ግን አጥጋቢ አይደለም😊
📌DisAdvantageኡን ካየን ደግሞ በሚስቶች መካከል መቀናናት (አንዷ በሌላው ስትቀና) ሊፈጠር ይችላል😁
📓Economic Consideration of Marriageእስኪ አሁን ደግሞ በጋብቻ ጊዜ ሊኖሩ ሚችሉ ወጪዎችን እንይ🙈
🏮These may take place either before or after the marriage can be divided into three categories:
1. Bride Price
2. Bride Service
3. Dowry
1. Bride Price: ሌላ ስሙ "Bride Wealth" ነው፥ is the compensation given upon marriage by the family of the groom🤵 to the family of the bride👰.
የሙሽራው ቤተሰብ ለሙሽራይቱ ቤተሰብ ካሳ [Compensation] ሲሰጥ ነው። ይህ እንደምታውቅት በብዙሃኑ አፍሪካውያን ዘንድ የተለመደ ነው።😊
2. Bride Service: is when the groom works for his wife's family.
ይህ ደግሞ በመፅሐፍ ቅዱስ📖 ዘፍጥረት ላይ አንብባችሁ ከሆነ ያዕቆብ👱♂ የላባን ልጅ ራሄልን👱♀ ለማግባት ሲል የላባ🧔 ቤት ውስጥ ለ14 አመት ላባን አገልግሎት ነበር። ስለዚህ Bride Service ማለት ሙሽራው ሙሽራይቱን ለማግባት ቤተሰቧን ሲያግዝ ማለት ነው።
3. Dowry: involves a transfer of goods or money in the opposite direction, from the bride's family to the groom's family.
ይሄኛው ወንዶች ሙሽሮችን ይመቻቿል😂 ምክንያቱም በተቃራኒ ስለሆነ፣ ለነገሩ ለሙሽሮቹኮ ምንም ጥቅም አይኖረውም ምክንያቱም በቤተሰቦቻቸው መካካል የሚደረግ ስለሆነ🤷♂
🔖Is where the newly married couple lives after the marriage ritual is governed by cultural rules, which are referred to as post-marital residence rule.
እኔና ሚስቴ ከተጋባን በኃላ የት እንኑር የእነሷ ቤተሰቦች ጋር ወይስ የኔ ቤተሰብ ጋር ወይስ ሌላ ቦታ🤔
እነዚህን ያዟቸው👇👇 ፈተና ላይ አይቀሩም!!
📌Patrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the husband's father.
📌Matrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the wife.
📌Avunculocal Residence: The married couple lives with or near the husband's mother's brother.
📌Ambilocal/Bilocal Residence: The married couple has a choice of living with relatives of the wife or relatives of the husband.
📌Neolocal Residence: The Married couple forms an independent place of residence away from the relatives of either spouse.
Alright በጣም አበዛው መሰለኝ ለዛሬው ይህ በቂ ነው😊 Athropology ማንበብን ይፈልጋል፣ በደንብ በርትታችሁ አንብቡ ከዚያ በኃላ A/A+ አመጣ ይሁን የሚል ስጋት አይገባቹም🤗
ጥያቄ ምናምን ካላችሁ👇
©All Rights Reserved!
2. Bride Service
3. Dowry
1. Bride Price: ሌላ ስሙ "Bride Wealth" ነው፥ is the compensation given upon marriage by the family of the groom🤵 to the family of the bride👰.
የሙሽራው ቤተሰብ ለሙሽራይቱ ቤተሰብ ካሳ [Compensation] ሲሰጥ ነው። ይህ እንደምታውቅት በብዙሃኑ አፍሪካውያን ዘንድ የተለመደ ነው።😊
2. Bride Service: is when the groom works for his wife's family.
ይህ ደግሞ በመፅሐፍ ቅዱስ📖 ዘፍጥረት ላይ አንብባችሁ ከሆነ ያዕቆብ👱♂ የላባን ልጅ ራሄልን👱♀ ለማግባት ሲል የላባ🧔 ቤት ውስጥ ለ14 አመት ላባን አገልግሎት ነበር። ስለዚህ Bride Service ማለት ሙሽራው ሙሽራይቱን ለማግባት ቤተሰቧን ሲያግዝ ማለት ነው።
3. Dowry: involves a transfer of goods or money in the opposite direction, from the bride's family to the groom's family.
ይሄኛው ወንዶች ሙሽሮችን ይመቻቿል😂 ምክንያቱም በተቃራኒ ስለሆነ፣ ለነገሩ ለሙሽሮቹኮ ምንም ጥቅም አይኖረውም ምክንያቱም በቤተሰቦቻቸው መካካል የሚደረግ ስለሆነ🤷♂
📓Post-Marital Residence🔖Is where the newly married couple lives after the marriage ritual is governed by cultural rules, which are referred to as post-marital residence rule.
እኔና ሚስቴ ከተጋባን በኃላ የት እንኑር የእነሷ ቤተሰቦች ጋር ወይስ የኔ ቤተሰብ ጋር ወይስ ሌላ ቦታ🤔
እነዚህን ያዟቸው👇👇 ፈተና ላይ አይቀሩም!!
📌Patrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the husband's father.
📌Matrilocal Residence: the married couple lives with or near the relatives of the wife.
📌Avunculocal Residence: The married couple lives with or near the husband's mother's brother.
📌Ambilocal/Bilocal Residence: The married couple has a choice of living with relatives of the wife or relatives of the husband.
📌Neolocal Residence: The Married couple forms an independent place of residence away from the relatives of either spouse.
Alright በጣም አበዛው መሰለኝ ለዛሬው ይህ በቂ ነው😊 Athropology ማንበብን ይፈልጋል፣ በደንብ በርትታችሁ አንብቡ ከዚያ በኃላ A/A+ አመጣ ይሁን የሚል ስጋት አይገባቹም🤗
ጥያቄ ምናምን ካላችሁ👇
©All Rights Reserved!
📚Freshman second semister course📖Introduction to Emerging Technology
🔖Chapter 2 Data science📌 Data Types From analytics perspective
✍There are 3 Types of data From analytics perspective
🔰 Structured data
Structured data is a data with a well defined structure that helps to storage and access of data .
✍ Structured Data ማለት ወጥ የሆነ የራሱ የሆነ Data ን በቀላሉ ልናስቀምጥበት እንዲሁም ያስቀመጥነውን Data በቀላሉ Access አድርገን ለምንፈልገው ጥቅም ላይ እንድናውለው የሚያስችል ቅርጽ ያለው የ Data አይነት ነው ።
ምሳሌ 🙌
DATA BASE
ከታች 👇 ያለውን ምስል ስትመለከቱ የ አንድ company የሽያጭ Data ያሳያል በውስጡ First name last name of customers እስከ Amount of purchase ይዘረዝርልና
ከላይ ባየነው ፍቺ መሰረት ለ Storage እና Access አመቺ የሆነ ቅርጽን ይዞ ይገኛል ።
🎈Characterstics of structured data
📍Data is stored in the form of row and column.
✍Data ው ሲቀመጥ በRow እና Column ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን በአንድ Group በማድረግ Relation እንዲኖራቸው በማድረግ ነው ።
📍It has easily identifiable Form.
✍ በቀላሉ በማየት ብቻ ይዘቱን እንድንረዳው የሚያስችል ቅርጽ የያዘ ነው።
📍Easy to access and query, So data can be easily used by other programs.
✍በቀላሉ ለምንፈልገው ጥቅም ለማዋል የምንፈልገውን ነገር ከ Data ው ማግኘት የሚያስችለን ቅርጽ አለው ።
📍Data elements are addressable, so efficient to analyse and process.
Keep in mind ❗
⛱ Structured data has rows and columns that can be sorted .
⛱ SQL ( Structured Query language) is often used to manage structured data stored in a data base .
⛱ Common examples of structured data are Excel files or SQL databases.
⛱structured data is well-organized and accurately formatted.
🔰 Unstructured Data
Simply means a large collections of files that arent stored km a structured Data base format.
✍ Unstructured የ Structured Data ተቃራኒ ሲሆን ወጥ የሆነ ቅርጽ የሌለው የ Data አይነት ነው ።
✍በ Data base Format ከላይ ባየነው ምሳሌ ላይ ባለው ቅርጽ እንዲሁም በ Row እና column ልናስቀምጣቸው ስለማንችል Unstructured ተብለዋል ።
ምሳሌ 🙌
Audio - Video- PDF- File word- Documents - Power points - Emails - Chats - Images
🎈characterstics of unstructured Data
📍 The Data has no structure , Format or sequence .
📍 Data Cant be stored in the form of rows and columns .
📍It has no easily identifable Form or specfic format & Can be Textual or non - Textual .
📍Unstructured data is data that doesn't fit in spreadsheet with rows and columns.
📍80-90% of the world's data is unstructured.
🔰 Semi structured Data
Semi-structured data is a combination of structured and unstructured data and shares characteristics of both.
✍የ Structured እና Unstructured Data ባህሪ አዋህዶ የያዘ ነው ።
Keep in mind ❗
⛱ Semi structured data contains tags or other markers .
⛱ JSON and XML are forms of semi-structured data.
🎈Metadata the concept of big data ስንመለከት የምናየው ይሆናል ።
📌 Data value chain
The evolution of data from collection to analysis and final use of the data ob decision making .
Or simply means :
The process of turning data into something valuable.
✍ ጥሬ ዳታን ከመሰብሰብ አንስተን ተንትነን መጨረሻ ላይ ጥቅም ሊሰጥ የሚችልበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ የምናረግበት ሂደት ነው ።
📌 Data acquisition
DAQ as it is often referred, is the process of digitizing data from the world around us so it can be displayed, analyzed, and stored in a computer.
✍ ከነባራዊው አለም የምንናገኘውን ጥሬ Data ለመሰብሰብና ጥቅም ላይ ለማዋል ያን ዳታ ተንትነን ጥቅም እንዲሰጥ ለማድረግ Digital Technology ጥቅም ላይ ስናውል DAQ እንለዋለን ።
📌 Data analysis
process of cleaning, transforming, and modeling data to discover useful information for business decision-making.
📌 Data Curation
It is the active management of data over its life cycle to ensure it meets the necessary data quality
requirements for its effective usage.
📍Data curation processes can be categorized into different
activities such as content creation, selection, classification, transformation, validation, and
preservation.
Keep in mind ❗
Data curation is performed by expert curators.
📌 Data curation
It is the persistence and management of data in a scalable way that satisfies the needs of applications that require fast access to the data.
📌 Data activity
It covers the data-driven business activities that need access to data, its analysis, and the tools
needed to integrate the data analysis within the business activity
darrell.pdf
50.4 MB
📚 Darrell
📚 General chemistry Reference Second Semester Freshman Course.
🔰 With sufficient Exercises
❗50 Mb use wifi to download .

global.pptx
120.1 KB
📓Global Trends
📓Power point Note Chapter one
©A+ Tutorial Class
📓Power point Note Chapter one
©A+ Tutorial Class
📚 Communicative English Skill II
📜 Active and Passive Voice
🙌 በባለፈው ትምህርታችን ስለ Active and Passive Voice በዋናነት ፅንሰ ሀሳቡ ላይ ያተኮሩ ትምህርቶችን ተምረናል እንዲሁም ደግሞ Active voice ን ወደ Passive Voice ስንቀይር የሚኖረውን የ Tense(verb) ለውጥ አይተናል። ሁለቱም በጣም መሰረታዊ ትምህርቶች ናቸው። የምትፈተኑትም ፈተና ከዚህ አይዘልም እና እባካችሁ ተወዳጆች ሆይ ፅንሰ ሀሳቡን በአግባቡ ተረዱት እንዲሁም የ Tense ለውጡንም በአግባቡ ተረዱት🙏። ፈተናችሁ ይህ ስለሆነ🤷♂።
📚 ዛሬ ደግሞ የምንማረው Active voice ወደ Passive voice እንዴት እንደሚቀየር እናያለን። አብራችሁኝ ሁኑ በመንፈስ ተመሰጡ😎። አቦ ፈታ በሉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት🕺💃🕺💃🕺💃።
📖 Active Voice ወደ Passive Voice ለመቀየር በዋናነት የሚያስፈልጉን steps ን ለማዬት እንሞክራለን።
✅ STEP ONE👇
🌹 The Object of the Active Sentence becomes the subject OR the Subject of the Active Sentence becomes the object.
📚 አንድን Active Sentence ወደ Passive Sentence ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር Active Sentence ሱ ላይ ያለውን object(ተሳቢ) subject እናደርገዋለን። ይህ ማለት Active voice ወደ passive voice ሲቀየር Active voice ላይ ያለው object passive voice ላይ subject ይሆናል ማለት ነው። ይህ ማለት ደግሞ Active sentence ላይ የነበረው object passive sentence ላይ መጀመሪያ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው። እስቲ በምሳሌ እንየው😎።
📌 She Speaks English.
📚 በዚህ Active sentence ላይ:-
🌷 She የሚለው Subject ነው።
🌷 Speaks የሚለው verb ነው።
🌷 English የሚለው object ነው።
😎 ታዲያ ይህን Active sentence ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን subject ማድረግ ነው🤷♂። ይህ ማለት Active voice ላይ የነበረው object(ተሳቢ) passive sentence ላይ በ sentence ሱ መጀመሪያ ላይ ይመጣል ወይም ይቀመጣል ማለት ነው።
😊 ስለዚህ She Speaks English የሚለውን Active sentence ወደ passive ለመቀየር English የሚለው የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው። ስለዚህ😎
✍ English .... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው። ቡሗላ እናየዋለን። ሌላ ምሳሌ እንመልከት🙌።
📌 My mother is cleaning the house at the momemnt.
📚 በዚህ Active Sentence ላይ:-
🌷 My mother የሚለው Subject ነው።
🌷 is cleaning የሚለው verb ነው።
🌷 the house የሚለው object ነው።
🌷 At the moment የሚለው አይቀየርም ምክንያቱም subject አይደለም verb አይደለም እንዲሁም object አይደለም። ትኩረት ማድረግ ያለባችሁ subject ቱ verb ቡ እና object ቱ ላይ ነው ምክንያቱም ለውጥ የሚኖረው እነሱ ላይ ስለሆነ። ከእነሱ ውጭ ያለው ስለማይቀየር እንዳለ ነው የሚቀመጠዉ።
👆 ታዲያ ይህን Active Sentence ወደ Passive ለመቀየር the house የሚለውን object ወደ subject መቀየር ነው ወይም subject ማድረግ ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ነው። ስለዚህ😎
✍ The house... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው እሱን ቡሗላ እናየዋለን። ሌላ የመጨረሻ ምሳሌ እንመልከት።
📌 The governemnt had built a new road in this area.
📚 በዚህ Active Sentence ላይ:-
🌷 The government የሚለው Subject ነው።
🌷 had built የሚለው Verb ነው።
🌷 a new road የሚለው object ነው።
🌷 in this area የሚለው subject አይደለም verb አይደለም object አይደለም። ስለዚህ አይቀየርም እንዳለ ነው የሚቀመጠው።
👆 ታዲያ ይህን Active Sentence ወደ Passive ለመቀየር a new road የሚለውን object ወደ subject መቀየር ወይም subject ማድረግ ነው ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ነው። ስለዚህ😎
✍ A new road... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው።
🙌 እሺ ተወዳጆች ሆይ ፈታ በሉ ኣ🕺💃🕺💃🕺💃💃💃💃🕺🕺🕺🕺..... A+ ነው የምናመጣው ይህን ኮርስ ይቻላል🤛🤛🤛💪💪💪።
📚 ከላይ በሶስቱ ባየነው ምሳሌ መሰረት አንድን Active voice ወደ passive ለመቀየር Active voice ላይ ያለውን object ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ(passive sentence) መጀመሪያ ላይ ማድረግ ከዛ በመቀጠል verb ቡን መቀየር። እንዴት ነው verb ቡ የሚቀየረው🤔።
እንዴት እንደሚቀየር Step 2 ላይ እንመለከታለን😎።
✅ STEP TWO