Gary_Chartrand,_Albert_D_Polimeni,_Ping_Zhang_Mathematical_Proofs.pdf
7.2 MB
Maths
ብዙ ጥያቄዎች አሉት፣ አብዛኞቹ ሌክቸረሮች ይጠቀሙበታል
ብዙ ጥያቄዎች አሉት፣ አብዛኞቹ ሌክቸረሮች ይጠቀሙበታል
Grade 12 physics 3rd roundel model exam.pdf
557.9 KB
Grade 12 Geography 3rd roundel model exam.pdf
251.1 KB
Logic short reading material.pdf
787 KB
Logic All Chapters Short and Brief Notes
©A+ Tutorial Class
©A+ Tutorial Class
😁1
📚 ከ ቻናላችን ቤተሰብ ለተጠየኩት ጥያቄ የ Concise English መልስ❗️
😊 Public እንዲሆን ያደረኩበት ምክንያት የሁላችሁንም Entrance ተፈታኞች በር የሚያንኳኳ ስለሆነ ነው ተወዳጆች ሆይ።
📚 እንደሚታወቀው አብዛኞቻችን የ ኢትዮጵያ ተማሪዎች እና English subject አንተ ትብስ አንተ ትብስ ÷ አትድረስብኝ አልደርስብህም ተባብለን ተከባብረን እና ተቻችለን ነው የምንኖረው😂። ለዛም ነው ብዙዎቻችን መሰረታዊ የሚባለውን የ ሰዋ ሰው ህግ(Grammar) በ ቅጡ ለይተን የማናውቀው። የ was እና የ were ጥቅምን እንኳን ለይተን ለማወቅ የምንቸገር ብዙዎች ነን።
📚 በ ኢትዮጵያም ሆነ በ አለም ከሚሰጡ የ ዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ ፈተና Entrance Exam መካከል አንዱ የ እንግሊዝኛ ትምህርት ነው።
🤔 ታዲያ ምን መፅሀፍ ባነብ ነው አመርቂ ውጤት የማስመዘግበው❓ምን ምን ላይ ትኩረት ባደረግ ነው አመርቂ ውጤት የማስመዘግበው❓
የ Concise English ቻናል ባለቤት የሆነው Dani መልሱን እንደሚከተለው አስቀምጧል😊።
📚 እኔ ከ 11 ኛ ክፍል በፊት የ እንግሊዝኛ ትምህርት ምንም አልችልም ነበር። ከ ድንጋይ ላይ ውሀ የማፍሰስ ያክል ነበርን እኔ እና አቶ እንግሊዝኛ😁። አሁን እንኳን ወይ ዘሮ ዬ ብያታለሁ። ጥቂት የማይባሉ አመታትንም በ ፍቅር አብረን አሳልፈናል😘😍 ።
📚 በ አዱኛ ጓዴ የተፃፈው Advance English Worldwide Book ደግሞ እኔን እና እንግሊዝኛን በማጀናጀን የጦፈ ፍቅር ውስጥ እንድንገባ በማድረግ የ አንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል😎።
📚 አሁን ወደ ገደለው ብገባ ይሻለኛል። ምን አልባት ሌላ ጊዜ እንግሊዝኛ ማወቄ በ ትምህርቱ አለም ምን ያክል ውጤታማ እንዳደረገኝ በሰፊው እንዳስሰው ይሆናል።
📚 ለ Entrance ተፈታኞች የ ማስተላልፈው ነገር ቢኖር በ Entrance Exam ላይ የ እንግሊዝኛ ትምህርትን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ Advance English Worldwide Book ከበቂ በላይ ነው😋። ሰምታችሁኛል ኣ😳❓ከበቂ በላይ ነው።
📚 እንደውም የ እንግሊዝኛን Entrance Exam የሚያወጣው Advance worldwide book ን የፃፈው ሰው ነው መሰል🙈። ትምህርት ሚኒስቴር አልሰማም አሉ እሺሺ😤🤭። ሌላ መፅሀፍ ማንበብ አይጠበቅባችሁም። ምን አልባት መማሪያ መፅሀፉ ላይ ያሉትን አንዳንድ ኖቶች እና ምሳሌዎችንም አንብቧቸው።
🤔 ምን ምን ላይ ትኩረት(focus) እናድርግ❓
📚 አሁን ያላችሁ ጊዜ አንድ ወር ከምናምን ነው። በጣም በቂ ጊዜ ነው ብሎ ለመናገር ይከብዳል። ስለዚህ ባለችን ትንሽ ጊዜ ምን ምን ላይ ትኩረት አድርገን ጥሩ ውጤት እናምጣ❓የ Dani መልስ እንደሚከተለው ነው😎።
🌹
👉 Tense.
👉 Adverbial Clause.
👉 Conditional sentence.
👉 Inversion.
👉 Subject verb agreement.
👉 Indefinite pronoun.
👉 Quantifier.
👉 Comparision.
👉 Participle Adjectives.
👉 Deduction.
🌷VOCABULARY( Compilation and substitution)👇
👉 Phrasal verbs.( ከ 12 ኛ ክፍል መፅሀፍ በስተጀርባ ታገኙታላችሁ)
👉Confusing Words.( ከ Advance book በስተጀርባ ታገኙታላችሁ።)
👉 Affix( ከ 12 ኛ ክፍል መፅሀፍ በሚገባ ተቀምጦላችሗል።)
🌺 Writing Skill👇
👉 Types of paragraph(pieces of writing.)
👉 Punctuation and Capitalization.(Advance ላይ የሚገርም ኖት አለላችሁ😍።)
👉 Letter Writing.
👉 Research.(Advance ላይ የለም😢። Google አርጉ❗️)
📚 ከዛ ደግሞ Communication, Paragraph Coherence እና Word order ላይ የ ብዙ አመት ጥያቄዎችን ተለማመዱ። Advance ላይ አሪፍ ኖት ታገኛላችሁ። በተለይ Communication ላይ መሰረታዊ የሚባሉ ህጎችን በዝርዝር ተቀምጠዋል እነሱን አንብቧቸው።
📚 ለዛሬ ይብቃን በዚሁ።
መልካም የ ንባብ ጊዜ ይሆንላችሁ ዘንድ Concise English ቻናል ምኞቱ ነው።
📌 Join and share 👇👇
@Aconcise

Grammar 👇👉 Tense.

forr law Entrance Examer .pdf
160.7 KB
#Law_Entrance_Exam
#To_Fresh_Mans
💠 ለLaw ቅድመ ምዘና ፈተና የሚጠቅሙ ጥያቄዎችን ተማሪ ሳሙኤል ከሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የቻናላችን ቤተሰብ አዘጋጅቶላቹሃል 🙏
📌 ለፈተናው አንዳንድ የህግ መፃህፍትን ብታገላብጡም መልካም ነው ተብላቹሃል!
#share👇👇
@preparatorystudent

🙋🙋🙋🙋ስላም ሰላም እንዴትናችሁ
👇👇👇👇👇 በዚህ ያናግሩን https://t.me/joinchat/E0PaomtkX9IoHdU0
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ👆👆👆 በዚህ መጠየቅ ይቻላል እርስ በርስም ተወያዩበት 👭👭👭❗❗

📚 የ ቻናላችን ቤተሰብ የ Logic and Critical Thinking ን final exam 48.5/50 በማምዘጣት ደፍኖታል😳🤭😲😲።
📚 Dani(@leinadani) from Bahirdar University👌🤜👏👏👏‼️‼️

Here is a website I want to share with you: https://www.studocu.com/row/document/adama-science-and-technology-university/general-physics-ii/maths-teachers-guide-for-freshman-course/17235939
I also recommend you check out this amazing APP. Phoenix is the best browser I've ever used! Fast & Private, Video & Mp3 downloader, Save data! Get it with this link
👇👇👇👇👇
https://lkphx.net/ttBv
👍👍👍👍👍👍

Studocu
Maths Teacher's Guide: Freshman Course Exercises Solutions
Unit ONE Solutions/Answers to Exercises of page 6 Which of the following sentences are propositions? For those that are, indicate the truth value.