G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Channel created
ማሳሰቢያ ‼️

የ8ተኛ አና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ‼️

አንድ አንድ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ወቅታዊ ሰላም ምክንያት የ 8ተኛ እና 12ኛ ብሄራዊ ፈተና ቀን ተራዝሟል በሚል ተማሪዎችን እያዘናጉ ይገኛል።

እስካሁን የትምህርት ሚኒስቴር ምንም አይነት መግለጫ አላወጣም ስለሆነም ተማሪዎች ከዚሁ ሀሰተኛ ዜና ተቆጥባችሁ ለፈተና በቂ ዝግጅት አድታረጉ ስንል እናሳስባለን።

አሁን ባለው መረጃ መሰረት የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ እንደሆነ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

ለተማሪዎች ያጋሩ 🖲
@Timhrtministers
@Timhrtministers
@Ethiostudente.apk
27.3 MB
@Ethiostudente

ለ8ኛ እና 12ኛ ከፍል ተማሪዎች ቀደም ሲል የተሰጡ ክልላዊ እና ሀገራቀፋዊ ፈተናዎችን በማግኘት በስልክዎ ላይ ለመለማመድ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች በአግባቡ ይተግብሩ፡፡

1.👆ከላይ ያለውን መተግበርያ ያውርዱ


ከዚያም ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ Package installer የሚለውን በመጫን አፕልኬሽኑን ይጫኑ


2.ከዚያም የጫኑትን አፕልኬሽን ሲከፍቱ ከታች ከሚመጣው ውስጥ English የሚለውን በመምረጥ Continue የሚለውን ይምረጡ

3.በመቀጠል ለመጀመሪያ ጊዜ አፕልኬሽኑን የሚጠቀሙ ከሆነ Register የሚለውነ በተን ይጫኑ

4.ከዚያም የሚመጣውን Registration form ይሙሉና Register የሚለውን ይጫኑ


5.በመቀጠል Sign in የሚለውን በመጫን የሚመጣው ፎርም ላይ የተመዘገቡበትን Username and Password ያስገቡ

6.ከዚያም የሚመጣው ፎርም ላይ የክፍል ደረጃና የፈተናውን ዓይነት በመምረጥ ፈተናውን መለማመድ ይቻላል
----------------------------------
#መልካም_የዝግጅት ግዜ ለጓደኞችዎም ያጋሩ
👍1
Forwarded from Finance Today
#BREAKING_NEWS_BAHIR_DAR!!

#ባህርዳር ለ3ኛ ጊዜ በሮኬት ተመታለች!

ሮኬቶቹ በከተማይቱ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ መውደቃቸውንም ተገልጿል።

አንድ የከተማይቱ ነዋሪ ተከታታይ የሆኑ የሮኬቶቹን ድምጽ የሰሙት ከንጋቱ 12 ሰዓት ከ15 ገደማ እንደሆነ ተናግረዋል። የሮኬቶቹ ድምጽ ከዚህ ቀደም በለሊት ወደ ከተማይቱ ከተተኮሱት አነስ ያለ እንደነበርም ጠቅሰዋል።

የሮኬቶቹን መተኮስ በትግራይ እና አማራ ክልል ድንበር ከሚኖሩ ሰዎች በሰሙ ሶስት ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ድምጹን መስማታቸውን አስረድተዋል። ከትግራይ አዋሳኝ ቦታ አቅጣጫ ተወነጨፉ የተባሉትን ሮኪቶች አይተው የደወሉላቸው በጠለምት ወረዳ የምትገኘው የደጃች ሜዳ ከተማ ነዋሪዎች መሆናቸውንም ጠቁመዋል።

በባህር ዳር የሮኬቱን መውደቅ ከተሰማ በኋላ የእሳት አደጋ ተሽከርካሪዎች ወደ አየር ማረፊያ ጣቢያው አቅጣጫ ሲሄዱ መመልከታቸውን የከተማይቱ ነዋሪ ገልጸዋል።(ethiopian insider)

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news