#በinbox የተላከልን
"የእውነት ምን እንደምል አላቅም ብቻ ግን A+ tetiroyialn በጣም ነው ማመሰግነው የህይወቴን አቅጣጫ የያዝኩት እናንተን ከትቀላቀልኩ በሗላ ነው ። በርቱልን 🙏🙏"
እኛም እናመሰግናለን❤️

የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️ Nobody answered
የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️
🖊 13 questions · ⏱ 30 sec ·
t.me/QuizBot?start=TmL76nxx

Quiz Directory
የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️
የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️ / 13 questions
ውዶችዬ ቀሪውን በቀጣይ የምንቀጥል ይሆናል እስከዚው ይመቻችሁ 🙇🙇🙇🙇 ደግሞ የቻናላችን ቅፅል ስም A+tutorial class ነው
1.3. Historical Background and Major Perspectives in Psychology
Psychology is a relatively new field in the realm of the sciences, only about 125 years old. It began as a science of its own in 1879 in Leipzig, Germany, with the establishment of a psychology laboratory in the University of Leipzig by Wilhelm Wundt.
ስለዚህ Who is the Father of modern Pyschology? ቢባል መልሱ ግልፅ ነው:- Wundt.
Once psychology begun to use the scientific method, it then went through successive developments in which different schools of thought(pyschology) were emerged.
💡Old(early) School of Pyschology
💡Modern School of Pyschology
➤Early School of Physchology
ቆይ first School of Physchology ምን ማለት ነው?
ለምሳሌ እናንተ "የሰው ባህሪ ከዉርስ የሚመጣ ነው።" ወይም "የሰው ባህሪ መሰረቱ የሚኖርበት Environment" ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ let's take subExample ሰው ሲናደደ ከወላጆቹ ወርሶ ነው ወይም ደግሞ ሌላ አይነት Thought ሲኖራችሁ፣ ያን ጊዜ School of physchology(thought) ይባላል። Simply it the system of thinking abt certain issue.
There are five early School of Thought.
📌Structuralism
📌Functionalism
📌Gestalt Psychology
📌Behaviourism
📌psychoanalysis
1⃣Structuralism- It views Phsychology as a study of structure of mind.
🌹ይሄኛው የሳኮሎጂ ትምህርት ቤት ደግሞ ሳይኮሎጂን የሚያብራራው "ሳይኮሎጂን ስለ አይምሮ መዋቅር(Structure) ጥናት ነው።" ብሎ ነው
🌹የዚኛውን School of Psychology መስራችስ ማን ነበር? Titchner ይባላል የWundts ተማሪ ነበር።
Wundts ደግሞ ማነው ረሳቹት😊
የዘመናዊው(Modern) pschology መስራች ነበር።
🌹እና Structuralism የሚያጠነጥነው እነዚህ አይምሮን የሚሰሩ(make up) ጥቃቅን Unitኦች ወይም Elementኦች
ላይ ነው፣ እነዚህ ለMind መሠረት የሆኑት ነገሮች ምንድናቸው?
✧images
✧feelings
✧sensations ይባላሉ።
Structuralistኦች እንደ ሚያምኑት ከሆነ አይምሮ የተመሠረተው ከእነዚህ👆 ሶስት ነገሮች ላይ ነው፤ ሳይኮሎጂም ስለ እነዚህ ነገሮች የሚያጠና ነው ብሎው ያምናሉ። እናንተም እመኑ ከፈለጋችሁ🤓
2⃣Functionalism እነዚህ ደግሞ Structuralism (ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ ብቻ ነው ማለት) ለሳይኮሎጂ በቂ ማብራርያ አይሆነውም፣ ብለው ሌላ አስተሳሰብ(School of Psychology) አመጡ። የነዚህ ሀሳብ ደግሞ ምን ይሆን?🤔
🌹Functionalist views psychology as a study of function of the mind.
ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ የሚያጠና ብቻ ሳይሆን ስለ አይምሮ አሰራር(function) የሚያጠና ነው።
🌹የዚህ አስተሳሰብ መስራች ማን
ነው? William James ይባላል( የመጀመርያውን የሳይኮሎጂ መፅሐፍ የፃፈው ሰውዬ)
ይቺ የWilliamን ሀሳብ ግልፅ ታደርገዎለች👇
Unlike Wundt and Titchener, James focused on how the mind allows people to function in the real world; how people work, play, and adapt to their surroundings, a viewpoint he called functionalism.
3⃣Gestalt Psychology
መጀመርያ gestalt ቃሉ ራሱ
ምንድነው? German(የጀርመን) word ነው፣ ትርጉሙ form, whole, configuration or pattern(አቋቋም ወይም ቅርፅ ተብሎ መተርጎም ይችላል።
🌹It views psychology as a study of the whole mind.
ይሄ ደግሞ structuralismምም ሆነ Functionalism Psychologyን በደምብ አያብራራውም። ሳይኮሎጂ ሰለ አጠቃላይ ስለ አይምሮ የሚያጠና ነው ይላሉ።
🌹የዚህ አስተሳሰብ Founder የነበሩት Max Wertheimer እና ጓደኞቹ ነበሩ።
✅By the way Gestaltኦች በStructuralism ሀሳብ(አይምሮ የጥቃቃን ነገሮች Combination ነው) አይስማሙም።😊 እናንተስ?
They held that "the whole is greater than the sum of its parts. Means mind is greater than its parts (images, sensations, and feelings) አያቹ
Gestalts ያሉት The Whole ነው
Structuralists ደግም The sum ነው።
🖇ያም ሆነ ይህ ሶስቱም School of Psychology ትኩረት ያደረጉት የሰው አይምሮ፣ ውስጣዊውና የማይታየው ልምምድ ላይ ነበር።
ደግሞ እኛ Psychologyን ስናጠና Sceintific ነው ብለን ዬለ
😊ስለዚህ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሳይኮሎጂን ለመረዳት ውጫዊና የሚታነው ባህሪ ያስፈልጋል።
ለዚህ ሲባል ሌሎች ተጨማሪ አስተሳሰቦች ተፈጠሩ🙈
4⃣Behaviorism:
🌹behaviorists view psychology as a study of observable and measurable behaviors.
ሳይኮሎጂ የሚታየው እና ልንገመግመው የምንችለው ባህሪ ነው፥ ምንም ከውስጣዊው አይምሮ ጋር የሚያገናኘው
ነገር የለም🙄 አሉ።
🌹John B. Watson is the founder of behaviorism.
እና ይሄ ሰውዬ የሚያምነው ባህሪን
እንማረዋለን እንጂ ከወላጆቻቸን አንወርሰውም ብል ይላል።
እነዚህ አራቱም School of Psychology በቂ አልነበሩም፣
ከዛ ሌላ አስተሳሰብ መጣ።
5⃣Psychoanalysis:
🌷 psychology studies about the components of the unconscious part of the human mind.
🌹Sigmund Freud (1856-1939) is the founder of this school of thought.
እና ይሄ ሰውዬ ዶክተር ስለነበር😋
አንዳንዱን ተማሚዎቹን ሲያይ የህመመቻው #ምንጭ የሚታወቅ አይደለም ማለትም፣ ተመርምሮም
አይገኝም ደግሞም ታማሚዎቹም
እራሳቸው አያውቁትም😔
🖇ይሄ ማለት የህመማቸው ምንጭ (cause) Non-Physical or Emotional ነው ማለት ነው።
🖇የዚህን አይነቱን illness
(ህመመ) Sigmund..."hysteria" ብሎ
ይጠራዋል።
Modern schools of psychology
እነዚህ ደግሞ ስድስት ናቸው👇
➨psychodynamic,
➨behavioral
➨humanistic
➨cognitive
➨biological and
➨sociocult