ከምፅዋ ታሪክ‼️
የብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ የመጨረሻዋ መልዕክት-ከምፅዋ‼️
ከጥዋቱ 1:30 ሲሆን ጀነራል ተሾመ ተሰማ ምጽዋ ከተማ ላይ የተወሰኑ የጦር መኮንኖችንና ማዕረግተኞችን ሰብስበው ንግግር አደረጉ።
"ሻዕብያ ያለ የሌለ ሃይሉን ተጠቅሞ ምጽዋን ለመያዝ ቆርጦ መነሳቱ ጥርጥር የለውም። እኔ የሚጠበቅብኝን አደራ ተወጥቻለሁ። ከጥር 30 ጀምሮ እስከ የካቲት 9/1982 የሞት ሽረት ትግል አድርጌያለሁ። ከዚህ በኋላ የራሴን ህይወት በክብር ማጥፋትና ለኢትዮጵያ ጀግኖች ታላቅ ተምሳሌት ከመሆን ሌላ አማራጭ የለኝም።
ጀግንነት ማለት በሁሉም መልክ ለጠላት ምቹ ሁኖ አለመገኘት ነው። እኔ ዛሬ ብሞት ብሸነፍም በታሪክና በመጭው የኢትዮጵያ ትውልድ ፊት አልሸነፍም። የአጼ ቴወድሮስን እድል በማግኘቴ በጣም እኮራለሁ።
ጎበዝ ስሙኝ! ይህ የአደራ መልክቴ ነው። ነገ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይደርስ ይሆናል። ምን አልባት አምላክ ካለ ከእናንተ አንዱ መልዕክቴን ያደርስልኛል።
ዛሬ ሻብያ ምጽዋን ይቆጣጠራል ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ሀገሬ እና ህዝቧ ትልቅ አደጋ ነው ምናልባትም የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደንበር የሆነውንና ለዘመናት በአባቶቻችን የደም ዋጋ ጸንቶ የቆየውን የባህር በራችንን በመዝጋት በምድር ተወስነን እንድንቆይ ይደረግ ይሆናል። ይህ ደግሞ የሞት ሞት ነው።
የፈለገ ጊዜ ይጠይቅ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ የባህር በር አልባ ሁኖ በኢምፔሪያሊስቶችና ጋሻ ጃግሬወቻቸው ተሸንፎና እጁን አጣጥፎ አይቀመጥም። ይህ ከሆነ የአጼ ዮሐንስ፣ የራስ አሉላ አባነጋና የእኔን ጨምሮ የአብዮታዊ ሰራዊት አባላት አጥንትና ደም በኢትዮጵያውያን ትውልድ ሁሉ እስከ ዘላለሙ ይፈርዳል።
ጊዜውን ጠብቆ የኢትዮጵያ ጀግና ምጽዋን ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚያስረክብ እምነቴ የጸና ነው።
አንድ ሰው ቤት ሲሰራ የሚሰራው ቤት በርና መስኮት አሉት። አንድ ሰው ደግሞ ሞተ እንበል መቃብሩ በርና መስኮት የለውም። ይህ ምሳሌ ከገባችሁ ባህር በር የሌላት ሀገር ሞቶ ከተቀበረ ሰው የምትለየው በትንሹ ነው።
ቀይ ባህር ለእኔ ዘላለማዊ ቤቴ እንዲሆን ወስኛለሁ። ደስተኛ እና እድለኛ ጀነራል ነኝ።
(ታደሰ ቴሌ ሳልባኖ-አየ ምፅዋ )
===================
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

❤3
ያስጠይቃል‼️
የገንዘብ ኖቶችን መርገጥና መበተን ያስቀጣል!
በጭፈራ ቤት ገንዘብ መጣል - እስከ 3 ዓመት እስራት ሊያስከትል ይችላል!
በቅርቡ፣ በተለያዩ የጭፈራ ቤቶችና የመዝናኛ ስፍራዎች ገንዘብን መሬት ላይ በመጣል መረጋገጥ ወይም መበተን እየተለመደ መጥቷል።
ይህ ድርጊት ግን አስደሳች ከመሆን ይልቅ ከባድ የሕግ ቅጣት የሚያስከትል መሆኑን ያውቃሉ?
ሕግ ባለሙያ ወ/ሮ ሰብለ አሰፋ እንዳስረዱት፣ ማንኛውም የሀገር ገንዘብ ኖቶች ላይ ጉዳት ማድረስ ወይም ዋጋውን ማዋረድ በሕግ የሚያስቀጣ ድርጊት ነው።
📌 ሕጉ ምን ይላል?
የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አንቀጾች መሠረት፣ ገንዘብን መበተን፣ መርገጥ ወይም በማንኛውም መልኩ 'ማበላሸት' (Defacing of Currencies) ሲባል የሚታየው ድርጊት፦
* የሀገር ሀብትን ማበላሸትና
* የገንዘብን ክብር መንካት እንደሆነ ይቆጠራል።
ይህንን ድርጊት የሚፈጽም ሰው እስከ 3 (ሦስት) ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ሊቀጣ ይችላል!
የገንዘብ ኖቶች የሀገርን የሉዓላዊነትና የኢኮኖሚ ጥንካሬ የሚያሳዩ በመሆናቸው፣ በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋልና መከበር አለባቸው። በመዝናናት ሰበብ ገንዘብን መርገጥ ወይም መበተን የሀገሪቱን ገንዘብ ዋጋ ከማሳጣት አልፎ ሕግን መተላለፍ ነው።
ለሁላችንም የሚጠቅም መልዕክት!
ለመዝናናት ስንል ሕግ የምንጥስበት ወይም በውድ ዋጋ የምንገዛው የገንዘባችንን ክብር የምናዋርድበት መንገድ መሆን የለበትም። እባክዎ፣ በጭፈራ ቤቶችና መሰል ስፍራዎች ገንዘብን መሬት ላይ ከመጣልና ከመረገጥ ይቆጠቡ።
ሕጉን እናክብር፣ የሀገራችንን ገንዘብ እንጠብቅ! 🛡️
ምንጭ: ወ/ሮ ሰብለ አሰፋ፣ ሕግ ባለሙያ
Via- ጉርሻ
===================
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

❤2
ትራማዶል‼️
በአዲስ አበባ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች አንድ ፍሬ ትራማዶል መድኃኒት 15 ብር እየተሸጠ መሆኑ ተነገረ‼️
ከህክምና ትዕዛዝ ውጪ የማይሸጡ መድሃኒቶች ውስጥ አንደኛው የሆነውን ትራማዶል አግባብ ባልሆነ መልኩ በትምህርት ቤቶች ግቢ ውስጥ ተማሪዎች እየተጠቀሙት መሆኑ ተገልጿል ።
በኢትዮጵያ ትራማዶል የተሰኘውን መድሃኒት የሚጠቀሙ የወጣቶች ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ መምጣቱ ተገልጿል ።
በአሁን ሰዓት ተማሪዎች ያለአግባብ እንደ ሱስ እየተጠቀሙባቸው ካሉ መድሃኒቶች መካከል ትራማዶል መድሃኒት ቀዳሚውን ስፍራ መያዙን እና እና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 1ፍሬ ትራማዶል በ15 ብር እየተሸጠ እንደሚገኝ ብስራት ሬዲዮ ባደረገው ማጣራት ማረጋገጥ ችሏል።
ትራማዶል በመድኃኒት መደብሮች በዘፈቀደ እንዳይሸጥ የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን በተለያየ ጊዜ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል።
ይሁን እና አሁንም በድብቅ መድሃኒቱን የሚሸጡ ተቋማት መኖራቸውን ሰምተናል።
በተጨማሪም ተማሪዎች በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ አደንዛዥ እጽ እና ኤሌክትሮኒክስ ሲጋራ የሚጠቀሙ ተማሪዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ብስራት ሬዲዮ ተመልክቷል።
ትራማዶል ከድንገተኛ መሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና እክሎች ያስከትላል። በአንድ ግዜ በብዛት ከተወሰደ ለሞት ይዳርጋል። የአንጎል ንዝረት፣የኩላሊት መድከም/መባባስ፣ ለጡንቻ መቅለጥ እና ለከፋ የስነ ልቦና ችግር የሚዳርግ ነው።
ብስራት ሬዲዮ
===================
💎⬇️⬇️⬇👇

👉ትራማዶል“ከድንገተኛ ሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና እክሎች ያስከትላል“

❤1
ተይዛለች‼️
የቅዱሳን ስዕላትን በመቅደድ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስታሰራጭ የነበረችውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡
ቤተልሄም ሚሊዮን ሳህሉ ሠሞኑን የቅዱሳን ስዕላት በመቅደድ በማህበራዊ ሚዲያ ማሰራጨቷ ይታወቃል፡፡ ኃይማኖትን ማንቋሸሽ እና ማዋረድ ተገቢነት የሌለው እና በህግ የሚያስጠይቅ ህገ-ወጥ ተግባር በመሆኑ ፖሊስ ግለሰቧን በፈፀመችው ድርጊት መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡

👍4👏1
🚨የማኅበራዊ ሚዲያ SCAM ማስጠንቀቂያ💸
በአሁኑ ጊዜ በማኅበራዊ ሚዲያ (በተለይ ፌስቡክ እና ሌሎች) ላይ የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ህዝብን የሚያታልሉ ግለሰቦች እና ቡድኖች በስፋት እየተበራከቱ ነው።
### የሚጠቀሟቸው ዋና ዋና የማታለያ መንገዶች:
1. የሐሰት የሥራ ዕድሎች: "በቀን ከ1-3 ሰዓት ብቻ በምትፈልጉበት ቦታ ሆናችሁ የምትሰሩት የትርፍ ሰዓት ስራ አለ" ወይም "ራይደር (Rider) ሰራተኛ እንፈልጋለን" የሚሉ ማስታወቂያዎች።
2. የውሸት ሽልማቶች/እድሎች:
* በሰው ሰራሽ ብልህነት (AI) የተዘጋጁ የሐሰት ሽልማት ፎቶዎችን መጠቀም።
* የታወቁ ግለሰቦችን ንግግር አርትዕ (Edit) በማድረግ፣ የሐሰት ሀሳቦችን እንደ እውነተኛ ነገር በማስመሰል ማቅረብ።
3. ዓለም አቀፍ መድረኮችን ተጠቅሞ ማሳመን:
* እንደ Amazon፣ eBay፣ Bonanza እና ሌሎች ታዋቂ ዓለም አቀፍ የንግድ መድረኮች (Platforms) ስም በመጥራት/በመጠቀም ሐሰተኛ የሥራ ወይም የኢንቨስትመንት ሶፍትዌሮችን መፍጠር።
### የማጭበርበሪያው ሂደት እንዴት ነው?
1. ጅምር: መጀመሪያ በፌስቡክ ወይም በሌላ መድረክ ይገናኛሉ።
2. ሽግግር: ውይይቱን ወደ WhatsApp ያዛውራሉ።
3. ወደ ቴሌግራም: ጥቂት ካወሩ በኋላ በመጨረሻ ወደ ቴሌግራም እንዲሄዱ ያደርጋሉ።
* ምክንያት: WhatsApp ከፌስቡክ ጋር በቀላሉ የተገናኘ ስለሆነ፣ የማጭበርበሪያ ዘዴው ሪፖርት ከተደረገ በቀላሉ ሊያግደው (Ban) ይችላል። ስለዚህ ቴሌግራምን ይመርጣሉ።
4. ገንዘብ ማጣት (Killing Process):
* መጀመሪያ ላይ የተወሰነ ገንዘብ ካስገቡ በኋላ ትዕዛዝ እንዲጨርሱ ተደርጎ አነስተኛ ገንዘብ ሊሰጧችሁ ይችላሉ።
* ከዚያ በኋላ "የዕድለኛ ትዕዛዝ (Lucky Order) ደርሶዎታል! እንኳን ደስ አለዎት። ይህ ትዕዛዝ ትልቅ ኮሚሽን አለው። ቶሎ ብር ጨምሩና ኮሚሽኑን አውጡ" እያሉ እያስመሰሉ ገንዘብ ያስገባሉ።
* ከዚያ በኋላ፣ በገንዘብዎ መጠን ልክ እያዩ፣ ትዕዛዝ ማምጣት የማይቻል እስከሚሆን ድረስ 'አደገኛ' ትዕዛዞችን (Lack Orders) እየጨመሩ ይሄዳሉ።
* ብዙ ሰው ይህን የገባውን ገንዘብ ለማውጣት በማሰብ ያለውን ንብረት (ቤት፣ መኪና ወዘተ) ጭምር እየሸጠ እስከ መጨረሻው ይከስራል።
### የሚደርስ ሌላ ጉዳት:
በሚሞሉት መረጃ አማካኝነት Gmail፣ ስልክ ቁጥር፣ የይለፍ ቃል (Password)፣ የባንክ አካውንት መረጃዎቻችሁ እና ሌሎች የግል ፋይሎች ሊሰረቁና ሊዘረፉ ይችላሉ።
---
## 🛡️ እራስዎን ይጠብቁ!
* ያለ በቂ ምርምር በቅጽበት በሚያገኙት ትርፍ የሚያታልሉ የሥራ ወይም የኢንቨስትመንት ጥሪዎችን ሙሉ በሙሉ ይራቁ!
* የግል መረጃዎችን (የይለፍ ቃል፣ ባንክ አካውንት) በቀላሉ ለአላፊ አግዳሚ አይስጡ!
🙏 ይህንን ማስጠንቀቂያ ለሌሎች ያጋሩ (Share)! ብዙ ሰዎች እራሳቸውን ከዚህ አደጋ እንዲጠብቁ ይረዷቸዋል!

❤5
በአፍሪካ TOP 5 #በውሃ ሀይል ማመንጫ ግድቦች BY POWER PRODUCTIONS CAPACITY👇
1. ህዳሴ ግድብ = 5150MW 👉ኢትዮጵያ
2. ኮይሻ ግድብ = 2160MW 👉 ኢትዮጵያ(ግንባታው 65% የተጠናቀቀ)
3. ጁሊየስ ኔሬረ ግድብ = 2115MW 👉 ታንዛኒያ
4. ASWAN ግድብ = 2100MW 👉 ግብፅ
5. Cahora Bassa ግድብ = 2075MW 👉 ሞዛምቢክ
===================
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
1. ህዳሴ ግድብ = 5150MW 👉ኢትዮጵያ
2. ኮይሻ ግድብ = 2160MW 👉 ኢትዮጵያ(ግንባታው 65% የተጠናቀቀ)
3. ጁሊየስ ኔሬረ ግድብ = 2115MW 👉 ታንዛኒያ
4. ASWAN ግድብ = 2100MW 👉 ግብፅ
5. Cahora Bassa ግድብ = 2075MW 👉 ሞዛምቢክ
===================
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
❤1👍1
የመከላከያ ሰራዊት መልዕክት‼️
"የአሰብን ጥያቄ የማይቀበል ኢትዮጵያዊ ባንዳ ነው" መከላከያ ሰራዊት‼️
👉"ወደን እና ፈቅደን ስለምንሞትላት ኢትዮጵያችን ጠንቅቀን እናውቃለን" ብሏል።
የመከላከያ ሚኒስቴር በይፋዊ የፌስ ቡክ ገፁ ላይ ባሰፈረው መልዕክቱ ሠራዊቱ "ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ የትኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ለሰከንድ እንደማያቅማም" ገልጿል። ጷግሜ 4፣2017 ዓ.ም. የተመረቀውን የሕዳሴውን ግድብ በመጥቀስ "የቀይ ባሕር ጉዳይም ዕውን የማይሆንበት ምክንያት እንደሌለ በጽኑ እናምናለን" በማለት አቋሙን አሳውቋል።
በመሆኑም "የቀይ ባሕር ብሎም የአሰብ ወደብ ጥያቄን በየትኛውም መነፅር ትክክል እንዳልሆነ ለመቀላመድ መሞከር ከባንዳነት ውጭ አንዳች ውኃ የሚያነሳ አመክንዮ ሊኖረው አይችልም" ሲል መከላከያ ሚኒስቴር መልዕክቱን አስተላልፏል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ በብሔራዊ ቴሌቪዥን በተላለፈ ውይይታቸው ላይ ቀይ ባሕር ከሰላሳ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ እጅ እንደነበረ ጠቅሰው "ስህተቱ ነገ ይታረማል" ማለታቸው ይታወሳል።
#Andafta

❤4
ከታረዱ በሬዎች ወርቅ ተገኘ‼️
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከንባታ ዞን ሺንሺቾ እና ዱራሜ ከተማዎች በትናትናው ዕለት ለመሳላ በዓል ከታረዱት ሰንጋ በሬዎች ሆድ ዕቃ ውስጥ ወርቅ ተገኘ፡፡
የከንባታ ዞን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አቶ ዳዊት ሀንዲኖ ለኢቢሲ ዶት ስትሪም እንደገለፁት፤ ለበዓል ከታረዱ 2 በሬዎች ውስጥ የተገኘው ማዕድን ወርቅ መሆኑ ተረጋግጧል።
በትናትናው እለት በከንባታ ዞን ሺንሺቾ ከተማ በአካባቢው ባህል ሼማታ ተብለው የሚጠሩ ማህበሮች 8 ሆነው በመደራጀት ሰንጋ በሬ ገዝተው እንደነበር አስታውሰዋል።
የእርድ ሥነ ሥርዓት በሚያከናውኑበት ወቅት ከበሬው ሆድዕቃ ውስጥ ለጊዜው ግራሙ በውል ያልታወቀ ወርቅ መገኘቱን አስረድተዋል።
የተገኘውን ወርቅ ከ80 ሺህ ብር የገመቱት ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁመው፤ ባለቤቶቹ ግን ከዚህ በላይ ያወጣል ማለታቸውን አንስተዋል።
በተመሳሳይ በከንባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ለመሳላ በዓል ከተገዛው ሰንጋ በሬ 12.5 ግራም የሚያወጣ ወርቅ መገኘቱን አቶ ዳዊት ሀንዲኖ ተናግረዋል፡፡

ቡታጅራ ምን ተፈጠረ❓❓
ከትናንት መስከረም 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቡታጀራ ከተማ ግጭት ተቀስቅሷል።
የግጭቱ ምክንያት ደሞ ለዘመናት በመስቃን ወረዳ እንቦር ቀበሌ ይተዳደርበት የነበረው የስናኖ ሴራ የዞኑ አስፈፃሚዎች ስናኖ ሴራ የእንቦር ቀበሌ አደለም የዶቢ ቀበሌ ነው ብለው በመወሰናቸው እና ዛሬ በመስቃን ወረዳ ዋና ከተማ ቡታጀራ ሴራና አዳራሽ ላይ ዝግጅት በማዘጋጀታቸው የተነሳ ሲሆን ይህም በተደጋጋሚ የመስቃን ወጣቶች ሽማግሌዎች ይሄ ልክ አደለም "ባህል የማጥፋት ተልዕኮ ነው " ብለው የመስቃን ወጣቶች ትናንት ምሽት መስከረም 17/2018 ዓ.ም ጀምረው በቡታጅራ ከተማ ወደ አደባባይ ወጥተው የተቃውሞ አመፅ ማንሳታቸውን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
በከተማዋ ሆቴሎች፣መኪኖች እና መገልገያ ንብረቶች ላይ ጉዳት ደርሷል ብለዋል።
ዛሬም ድረስ አመፁ የቀጠለ ሲሆን በከተማዋ መደበኛ እንቅስቃሴ ተስተጓጉሏል ብለዋል።
ችግሮች በሰላማዊ መንገድ መፍትሔ እንዲያገኙ ማድረግ ይልመድብን።

👍2❤1
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ከመስከረም 20 እሰከ 25 እንደሚካሄድ አስታወቀ‼️
በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡
በዚህም መሠረት አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ የተገለፀ ሲሆን ፈተና የሚሰጥበት ጊዜም በቀጣይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘወትር በሥራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተነግሯል።
ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባና የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርባቸው ማሳሰቢያ ተላልፏል።
===================
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡
በዚህም መሠረት አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ የተገለፀ ሲሆን ፈተና የሚሰጥበት ጊዜም በቀጣይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘወትር በሥራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተነግሯል።
ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባና የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርባቸው ማሳሰቢያ ተላልፏል።
===================
💎⬇️⬇️⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🥰1
ለመረጃ ያህል‼️👇👇
ከንግድ ባንክ ወይም ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ገንዘብ ሲላክ ገንዘቡ የሚተላለፈው ሁሉም ባንኮች በጋራ ያቋቋሙት እና ሁሉንም ባንኮች በአንድ ሲስተም አስተሳስሮ በሚገኘው "ኢትስዊች" በሚባል የዲጂታል ገንዘብ ማስተላለፊያ chain (e-payment) ሲሆን ለዚህም ከማንኛውም ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ገንዘብ ስታስተላልፉ የኮሚሽን ክፍያ ያስከፍላል።
Etswich በ 2011 ሁሉም ባንኮች በሼር ያቋቋሙት የ e-payment አገልግሎት ሰጪ ተቋም ነው።
ነገር ግን ከንግድ ባንክ ወደ ሌላ የንግድ ባንክ አካውንት ወይም ከአንድ ባንክ ሂሳብ አካውንት ወደ ተመሳሳይ የባንክ አካውንት ገንዘብ ሲልኩ የአገልግሎት ክፍያ እና የአገልግሎት ክፍያውን 15% ቫት ይከፍላሉ። የአገልግሎት ክፍያ ቫት ከትናንት ጀምሮ ንግድ ባንክ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።