G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
351 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩኝ መልካም ምኞቴን ጽጌልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ::

እነሆ ዲቪ 2025 ሊወጣ ነው እና እንዲታይላችሁ የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ ማለካም አዳር 🙏🙏

👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

@GT12192123

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🙏3👍1
ግራኝ😳‼️
ግራኝ ሰዎች ቢሊየነር የመሆን እድላቸው ሰፊ ነው።

በዓለም ላይ ባሉ 500 ትላልቅ ኩባንያዎች መሪዎች መካከል የግራ-እጅ ሰዎች በግልጽ በብዛት ይታያሉ። ለምሳሌ እንደ ቢል ጌትስ፣ ስቲቭ ጆብስ እና ማርክ ዙከርበርግ ያሉ ታዋቂ ሥራ ፈጣሪዎች እንደዚህ ነበሩ። ከዚህም በላይ በ1000 ከፍተኛ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች መካከል 91 በመቶ የሚሆኑት ግራ-እጅ የሆኑ ሲሆኑ የኩባንያዎቻቸው የፋይናንስ አፈጻጸም ከአማካይ ገበያ በእጅጉ የላቀ ነበር።

ይህ የሚያመለክተው ግራ-እጅ መሆን ለተሳካ የንግድ አመራር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ልዩ የእውቀት ችሎታዎች ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ጥናቱ ያመላክታል።
Via፦ ፊደል ፖስት
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍3
የፈተና መርሃግብር‼️
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ?

➡️ በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሰኔ 23 ፣ ሰኔ 24 እና ሰኔ 25/2017 ዓ/ም

➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሰኔ 23 ፣ ሰኔ 24 እና ሰኔ 25/2017 ዓ/ም

➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሰኔ 26 ፣ ሰኔ 27 እና ሰኔ 30/2017 ዓ/ም

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ?

➡️ በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም

➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም

➡️ በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 4 ፣ ሐምሌ 7 እና ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም ነው።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍21
4_5897556058133502833.xls
235.5 KB
ለሚመለከተው‼️
በመጪው ሰኔ ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ሙሉ የፈተና ፕሮግራም/schedule/ ደርሶናል።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ኩላሊት እጥበት /Dialysis/ ይህን ያውቃሉ‼️
በዲያሊሲስ ወቅት ደም ከሰውነት ውስጥ በቀይ ቱቦ ተወግዶ በዳያሊስስ ማሽኑ ውስጥ አልፎ ከተጣራ በኋላ በሰማያዊው ቱቦ ወደ ሰውነታችን ተመልሶ ይገባል/see the second image above/።
በሽተኛው በአልጋ ላይ የማይንቀሳቀስ ሆኖ ሲቆይ ይህ ሂደት ለአራት ሰዓታት ይደጋገማል።

የአሰራር ሂደቱ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚከናወን ሲሆን ይህም በወር አስራ ሁለት ጊዜ ሲሆን አንዱን ዲያሊሲስ ለመጨረስ  አራት ሰአት ይወስዳል። ይህም በወር ውስጥ በአጠቃላይ አርባ ስምንት ሰአት ማለት ነው።
ይህን የምታነቡ አልኮልን ያቁሙ፣ በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን ይቀንሱ፣ አላስፈላጊ የስኳር አጠቃቀምን ይተዉ፣ በአስፈላጊ ሁኔታ ጂም/ስፖርት/ያዘውትሩ፣በቂ ውሃ ይጠጡ።
እነዚህን ካደረጉ ኩላሊቶችዎ እና ጉበትዎ ጤነኛ እንዲሆኑ ለማድረግ ቀላል እና ርካሽ አማራጮች ናቸው።
ከሁሉ በላይ ሙሉ ጤንነትን የሰጠህን ፈጣሪ ሁል ጊዜ አመስጋኝ ሁን።

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
4🙏1
የጥናት ውጤት‼️
አንድ ባህር ዛፍ እንደ እድሜው/Age/፣መጠን/size) እና የአካባቢ ሁኔታዎች/environmental conditions/ ቢለያይም በከፍተኛ ደረጃ የከርሰ ምድርን ውሃን/Underground water/ ይመጣሉ።
አንድ 3 አመት እድሜ ያስቆጠረ ባህር ዛፍ በቀን 20 ሊትር ውሃ ሊጠቀም ይችላል።
20 አመት እድሜ ያላቸው ባህር ዛፎች ደግሞ በቀን እስከ 200 ሊትር ውሃ ሊጠቀሙ እንደሚችሉ የአለም አቀፉ የአግሮ ደን ምርምር ማዕከል (ICRAF) ጥናት አመልክቷል።
በጣም ትልቅ ባህር ዛፍ በቀን እስከ 1000 ሊትር ውሃ ሊጠቀም ይችላል።
ስለዚህ ባህር ዛፍ በከተሞች አካባቢ የሚተከሉ ከሆነ በከፍተኛ ደረጃ የከርሰ ምድር ውሃን/underground water/ በመምጠጥ የውሃ አቅርቦት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል።
ባህርዛፍ በከተሞች አካባቢ ባይተከል ይመከራል።

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍41😍1
የሉዊስ ሱዋሬዝ የፍቅር ታሪክ ከሶፊ ባልቢ ጋር በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ካሉ ምርጥ ታሪኮች አንዱ መሆን አለበት! 🫶🥺❤️

ሉዊስ ሱአሬዝ ያደገው በድህነት ውስጥ ነው። አባቱ ከዚህ አለም በሞት ከተለው በኋላ ህይወቱ ይበልጥ ተመሰቃቀለ። እናቱ የእለት ምግባቸውን ለማግኘት ትታገል ነበር። ነገርግን እናቱ የምታመጣው ገንዘብ በቂ አልነበረም። በዚህም ምክንያት ገና በ9 ዓመቱ ገንዘብ ለማግኘት በመንገድ ጠራጊ ሆኖ ሰራ።

ከኡራጓይ ከፍተኛ ክለብ ቢፈርምም ሱአሬዝ ልምምድን መዝለል፣ አርፍዶ መቆየት እና ትኩረቱን ማጣት ጀመረ።

🗣️ "በሌሊት እወጣ ነበር። ማጥናት አልወድም ነበር። እና ራሴን ለእግር ኳስ አልሰጠም ነበር።"

በዚህ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ነበር በ 15 ዓመቱ ሱዋሬዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶፊያን ያገኛት። ሶፍያ ያኔ 13 ዓመት ልጅ ነበረች። ሱአሬዝ ወዲያውኑ ወደዳት። ምንም ደሃ ቢሆን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እሷም ወደደችም። በደንብ ትደግፈው ነበር።

🗣️ " ለእሷ ጥሩ ነገሮችን ለመግዛት መንገድ ላይ ሳንቲሞችን እለቃቅም ነበር።" 🥺

በሚያሳዝን ሁኔታ በ2003 ሶፊያ ትምህርቷን ለመከታተል ወደ ስፔን ሄደች። ሱአሬዝ ልቡ ተሰበረ።. 💔

🗣️ "ሶፊያ ስትሄድ እግር ኳስ መጫወቱን አቆምኩ ። ግን እሷን ለማግኘት ራሴን ለዚህ ውብ ስፖርት መወሰን እንዳለብኝ ተገነዘብኩ።"

በ 16 አመቱ ሱአሬዝ ሶፊያን ለማየት ወደ ባርሴሎና ተጓዘ። ገንዘብ ሳይኖረው ከወንድሙ ተበደረ። ከኡራጓይ ወደ ስፔን ያደረገው ጉዞ ለአንድ ወጣት በጣም ከባድ ነበር። እና ለጉብኝቱ ግልጽ የሆነ ምክንያት ሳይኖረው በአውሮፕላን ማረፊያ ተይዞ ለሰዓታት ተጠየቀ። በመጨረሻም ተለቀቀ። በሚያሳዝን ሁኔታ ትክክለኛ አድራሻዋን ባለማወቁ ሶፊያን ማግኘት አልቻለም።

ከእሷ ጋር ለመገናኘት ቆርጦ የነበረው ሱዋሬዝ ተስፋ በመቁረጥ ሙሉ በሙሉ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ። በአንድ ጨዋታ አራት ጎሎችን ካስቆጠረ በኋላ የሆላንዱ ክለብ አያክስ አስፈርመው። እናም ወደ አውሮፓ ተዛወረ። ሶፊያ ብዙም ሳይትቆይ ከስፔን ወደ ኔዘርላንድ ሄደች። ከዚያ በኋላ እስከመጨረሻው ላይለያዩ ተገናኙ።
👍32
መስከረም 8 መግቢያ‼️
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ‼️

#Ethiopia | መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል።

እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል።
====================
⬇️📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
2👍1🤡1
በአዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1395/2017 መሠረት ከመቀጠር፣ ከኪራይ እና ከንግድ ስራ ከሚገኝ ገቢ የገቢ ግብር አሰላል።

====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🤔2👏1
3000 አመት ያስቆጠረው ማር‼️
የ3,000 ዓመት እድሜ ያስቆጠረው ማር በግብፅ የቀብር ስፍራዎች ተገኘ‼️
👉ማሩ አሁንም ጣፋጭነቱ የሚያስደምም ነው ተብሎለታል

የንብ ማር ልዩ ባህሪያት በድጋሚ በአስደናቂ ሁኔታ ተረጋግጧል የተባለ ሲሆን በግብፅ በሚገኙ ጥንታዊ የቀብር ስፍራዎች ውስጥ ለ3,000 ዓመታት ያህል የተቀመጠ ማር አሁንም ሳይበላሽ መገኘቱ የሳይንስ ሊቃውንትን አስገርሟል።

የማር ረጅም ዕድሜ ምስጢር በኬሚካላዊ ቅንብሩ ውስጥ ይገኛል ተብሏል።

ማር የውሃ መጠን በጣም ዝቅተኛ ሲሆን፣ ከፍተኛ የስኳር ይዘት ያለው እና አሲዳማ በመሆኑ ባክቴሪያዎች እና ረቂቅ ተህዋሲያን እንዲያድጉበት አይፈቅድም ተብሏል።

ይህ ተፈጥሯዊ ሂደት ማሩን ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የሚያደርግ እንደ መከላከያ (preservative) ያገለግላል ተብሎለታል።

ምንም እንኳን "ማር አይበላሽም" የሚለው አባባል የተለመደ ቢሆንም፣ የሳይንስ ሊቃውንት ይህን ያህል ረጅም ዕድሜ እንዲኖረው የረዳው በግብፅ የቀብር ስፍራዎች ውስጥ የነበረው ደረቅና ከውጭ ተጽእኖ የፀዳ አየር አስተዋጽኦ እንዳለው ይገልጻሉ። ይህ ሁኔታ የማሩን ጥራት ለመጠበቅ ወሳኝ ነበር ተብሎለታል።

ይህ ግኝት የማርን ልዩ ተፈጥሮ ከማሳየቱም በላይ፣ የጥንት ግብፃውያን ለሕይወት አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ለዘለቄታው ለማስቀመጥ የነበራቸውን ጥልቅ ግንዛቤ የሚያሳይ ነው ተብሏል።

ይህ ጥንታዊ ማር ለምግብነት ሊውል ቢችልም፣ በታሪክና በሳይንስ ምርምር ረገድ ያለው ጠቀሜታ ከጣዕሙ በላይ የላቀ ነው ተብሏል።
መናኸሪያ ሬዲዮ
‎===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
5
ራሰ በራዎችን አስመልክቶ እውነታዎች!

📌 በሞሮኮ "ራሰ በራ"ን  "የወንድ ልጅ ዘውድ!" ብለው ነው የሚጠሩት።

📌 በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው!

📌 በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ!

📌 በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው!

📌 በአርጀንቲና "ራሰ በራ" ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች!

📌 በአውስትራሊያ አንዲት ሴት ከፀጉራም ወንድ ጋር ባለ ትዳር ብትሆንና "ራሰ በራ" ከሆነ ሌላ ወንድ ፍቅር ቢይዛት ፀጉራሙን ወንድ የመፍታትና ከ"ራሰ በራ"ው ጋር የመሆን ህጋዊ መብት ነበራት!

📌 በቀድሞው ጊዜ በፊንላንድ በሚገኘው ሄልሲንኪ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ሲመዘገቡ በትምህርት ከሚያስመዘግቡት ውጤት በላይ አቅደው የሚገቡት "ራሰ በራ" ወንድን በፍቅር ማማለልን ነበር።

ለራስ በራዎች ሲባል በድጋሜ የተለጠፈ😁🤣
2🤣21
በ12 ት/ት ይጀመራል‼️
የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር‼️
👉መስከረም 12/2018 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል።
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ምክንያቶች ሲባክነ የነበሩትን የመማር ማስተማር ጊዜያት ለማስተካከል እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሠረት የ2018 የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ማዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት የመማር ማስተማር ካላንደር ከላይ ተያይዟል።
ት/ት ሚኒስቴር
‎======================
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
3
Inbox👇👇
ይህ እምታየው በአማራ ክልል በዋግህምራ ብሄረስብ ዞን ሳህላ ወረዳ ነሀሴ 21/2017 በጣለው ከባድ ዝናብ የአንድ ግለስብ 120 እሚጠጉ የቁም እንስሳትና ፍየሎች በጎርፍ ተወስደውበታል።
===================
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
😱1😢1